SlideShare une entreprise Scribd logo
1  sur  4
Télécharger pour lire hors ligne
የAስተሳሰብን ህግ ካልጠበቅን ለመግባባት ያቅተናል –
Professor Mesfin Woldemariam
ለብዙ ዓመታት የማውቀው ወዳጄ ገብሩ ታረቀኝ በፍትህ ጋዜጣ ላይ፣ የማላውቀው Aቶ ዓሥራት
በAድማስ ጋዜጣ ላይ በትግሬነታቸው ተቆርቁረውና Eኔን ባEድ Aድርገው የጻፉትን Aንብቤ
ሁላችንንም የሚያውቁ ሌሎች ሰዎች Aስተያየት Eንዲሰጡበት በማለት መልስ ከመስጠት ተቆጥቤ
ቆየሁ፤ ሆኖም Eስካሁን ከAንድ ሰው በቀር የደረሰልኝ የለም፤ ስለዚህ Eኔው ልጋፈጠው፡፡
ገብሩ ወዳጄ ነው የምለው ሰው ስለሆነ የጋለ ስሜቱን ይዞ Aደባባይ ከመውጣቱ በፊት ከEኔ ጋር
ጉዳዩን Aንስቶ Aለመወያየቱ ከሚችለው በላይ የሆነ ግፊት ቢያጋጥመው መስሎ ታየኝ፤
Eንዲያውም ሌላ ሰው Eሱ ያለውን ሲናገር ቢሰማ ለEኔ ቆሞ ይከራከራል ብዬ የምገምተው ሰው
ነበር፤ Aንድ ሳይካያትሪስት (የAEምሮ ሐኪም) ሲናገር Eንደሰማሁት የጎሳ Aስተሳሰብ የጎሳን
ድንበር ጥሶ ወዳጅነት የሚባል ነገር Aያውቅም ያለውን Aስታወሰኝ፤ ይህ Eንደማይሆን ተስፋ
Aለኝ፡፡
በምን ላይ Eንደጻፍሁት ሳልናገር ለሁለቱም የትግራይ ተቆርቋሪዎች የሚከተሉትን Aጫጭር
ነጥቦች ላመልክታቸው፡1. ወያኔ ..ከሚኒልክ በፊት Iትዮጵያ Aገር Aልነበረችም ሲል የAፄ ዮሐንስንና የራስ Aሉላን
ትግሬነትና Iትዮጵያዊነት በመካድ.. ጀመረ፤
2… የጎንደርን በሬ፣ የጎጃምን በሬ፣ የሸዋንም በሬ፣
ባንድ Aርጎ ጠመደው የትግሬው ገበሬ..
(የትግራይን የIትዮጵያዊነት መሰረት ለማስረዳት የጠቀስሁት)
3. ..የትግሬ ዘር (ኤርትራውያንን ጨምሮ) የIትዮጵያ መሰረት ነው፤ የትግሬ ዘር የIትዮጵያን
ታሪክ ተሸካሚ ነው፤ Eንኳን በIትዮጵያዊነታቸው ያሉትን ትግሬዎች የተገነጠሉትንም ለማጥፋት
ማሰብ በምድርም በሰማይም ይቅርታ የማያስገኝ ወንጀል ነው፡፡ ከኤርትራውያን ጋር
የተደረገውንም የወንድማማቾች ጦርነት Aጥብቄ የተቃወምሁት በዚህ ምክንያት ነበር፤ በሰሜን
ያሉትን ወንድሞቻችንንና Eህቶቻችንን ከመቅጽበት ወደባEድነት ለውጠን Aሁን ደግሞ
የተረፍነውን Aጥፊና ጠፊ Aድርጎ መፈረጁ ለማንም የሚበጅ Aይሆንም፡፡..
ብዙ ሌሎችንም መጥቀስ Eችላለሁ፤ ልብ ላለው ይበቃል፡፡
በደርግ ዘመን በዩኒቨርስቲ ውስጥ ስናወራ ስለ የAEምሮ ወዝ-Aደር ስናገር Aንዱ ካድሬ የAEምሮ
ወዘ-Aደር የሚባል ነገር የለም ብሎ ተቆጣ፤ Aብረውን የነበሩት ሁሉ በስምንት ተኩል Eኔ ቢሮ
Eንዲመጡ ጋበዝሁና መጽሐፉን ይዤ መጣሁና ለካድሬው Aሳየሁት፤ በሌላ ጊዜ ደግሞ ሌኒን ተናዶ
በደርዘን የሚቆጠሩ ካድሬዎችን በAንድ ትጉህና ታታሪ ባለሙያ የሚለውጠኝ ባገኘሁ ብሏል ስል
ያው የማይማር ካድሬ ተቆጣና ..Aይወጣውም…. Aለ፤ መቶ ብር ከኪሴ Aወጣሁና Aንድ ጊዜ
በነፃ Aስተምሬሃለሁ፤ Aሁን ግን መክፈል Aለብህ፤ የሌኒንን ጽሑፍ ካላመጣሁልህ መቶ ብር
ታገኛለህ፤ ካመጣሁ ግን መቶ ብር ትከፍላለህ ብለው Aሻፈረኝ ብሎ በስሀተቱ ጸና፤ Aቶ ዓሥራት
ብዙውን ጽሑፎቾን AንብቤAለሁ ሲል Eውነት Eንዳልሆነ ስለማውቅ ውርርድ ላቀርብለት ፈልጌ
ነበር፤ ስለAማራ የተናገረው Eኔ የጻፍሁትን Eንዳላነበበ ጥሩ ማስረጃ ነው፤ ሳያውቁ በEርግጠኛነት
Aዋቂ መስለው ለሚቀርቡ ቀላሉ መንገድ በAደባባይ ውርርድ ነው፤ ገብሩ ታረቀ Eንኳን በAሜሪካ
የፈረንጅ ልጆች ሲያስተምር ስለኖረ በAገር ውስጥ የተጻፈውን ሁሉ ማንበቡ Aጠራጣሪ ነው፡፡
ለነገብሩና ለነዓሥራት ትልቁ ፍሬ ነገርና ቁም-ነገር ትግሬነታቸውን ለብቻቸው የያዙት መስሎAቸው
ነው፤ በትግሬነታቸው ውስጥ Aነሱንና Eኔን የሚያያይዙ ብዙ ከባድ ሰንሰለቶች መኖራቸውን
Aያውቁም፤ ለነሱ ትግሬ ከትግሬነት ሌላ ፋይዳ ወይም ትርጉም የለውም፤ Eንደዚህ ያለ ክርክር
መነሳቱ Iትዮጵያዊነት ምን ያህል Eንደላላ የሚያመለክት ነው፡፡
..ማወቅ ወደ Eርግጠኛነት የሚያመራው በመጠራጠርና በመጠየቅ ነው፤ Aለማወቅ ግን ምንጊዜም
ወደጠን ካራ የጨለማ Eርግጠኛነት የሚመራ ነው፤ Aለማወቅ ከኃይል ጋር ሲጋባ የAምላክን ቦታ
ይይዝና Eስመ Aልቦ ዘይሰAኖ ይሆናል፡፡..
ሁለቱም ሰዎች፣ ፕሮፌሰር ገብሩም Aቶ ዓሥራትም ባሳዩዋቸው ሁለት የEውቀት ጉድለቶች
ልጀምር፤ ይህንን ማድረጉ Aያስደስተኝም፤ ነገር ግን Aለማወቅን ወደ Eውቀት Eየለወጡ ሰዎችን
ማሳሳቱ፣ ከዚያም Aልፎ በትግራይ ማህበረሰብ ላይ Aውቀውም ይሁን ሳያውቁ የጥላቻ መርዝን
ለመንዛት የሚደረገውን ሙከራ Aገርን የሚጎዳ ነውና ሊታለፍ Aይገባም፤ ፕ/ር ገብሩም Aቶ
ዓሥራትም በሂሳብ ትምህርታቸው ስለ Set theory ትንሽ ቢያውቁ ..የኤርትራና የትግራይ
ዜጎች..ያልሁት ደማቸውን Aያፈላውም ነበር.. ትግራይ በIትዮጵያ ውስጥ፣ Iትዮጵያ በትግራይ
ውስጥ ይገኛሉ፤ የኔ ስህተት የAንባቢዎችን ደረጃ ከፍ Aድርጌ መመደቤ ነው፡፡
ሌላው የEውቀት ልዩነት ሰው የመሆን ግንዛቤያችን ነው፤ ለEኔ ሰው በቁና የሚሰፈር፣ ወይም
በከረጢት የሚታሰር Aይደለም፤ Eያንዳንዱ ሰው በነጠላ ለራሱ ስራ ኃላፊነቱን ይወስዳል፤ Eንኳን
በ2004ዓ.ም ጥንትም ቢሆን ጽድቅም ሆነ ኩነኔ የግል ነው፤ በጎሳ ወይም በጅምላ Aይመጣም፤
የሰው ልጅ Eንደ Aይጥና Eንደድመት Aይደለም፤ Eንኳን Aብሮ የኖረና የተዛመደ፣ Aንዱ
ለሌላው የመጨረሻ መስዋEትነት የከፈለ ቀርቶ Eንግዳም ቢሆን Aንዱ ለሌላው መሰረታዊ
ጠላትነት የለውም፤ ፕ/ር ገብሩና Aቶ ዓሥራት Eንጀራቸውን ለማብሰል ለትግሬዎች ዘብ የቆሙ
መስለው ባልገባቸው ነገር ሁሉ ደማቸውን ያገነፈሉት Eኔን ባEድ በማድረግ ለመጠቀም ነው፤
ለEነሱ Aዝናለሁ፤ የትግራይ ህዝብ Eኔን በነሱ ዓይን Eንደማያየኝ Aምናለሁ፡፡
ፕ/ር ገብሩ ..Eኔም EንደAስገዶም ገ/ስላሴ የወዲያ ማዶ ልጅ ነኝ.. ይላል፤ ወዲያ ማዶ ስል
ትግራይ ማለቴን ማን ነገረው? ስብሐት ነጋን ወዲህ ማዶ ሳደርገው በገብሩ ግንዛቤ ትግሬ
Aይደለም ማለቴ ነው መሰለኝ.. ገብሩን ወዴት ከፍ ከፍ Eለዋለሁ.. ገብሩ የወዲያም የወዲህም
ልጅ Aይደለም፤ የባህር ማዶ ልጅ ነው..
ሁለተኛ ስለኤርትራውያን የተናገረው መልካም ስሜቱን ከመግለጽ በቀር መጽሐፉን ቢያነብበው
ኤርትራውያን በስሜት ሳይሆን በተግባር Eሱ ..Eስረኞች.. ያላቸው ሰዎች የገለጹትን Eውነት
ያስተባብለዋል፤ በተጨማሪም ለታሪክ ባለሙያው መንገር ካልሆነብኝ የሠርጸ ድንግልን ዜና
መዋEል ቢያነበው ከወራሪ መከላከል Eንደሚችሉ ሊገነዘብ ይችላል፡፡
ሶስተኛ፣ ..የሞራል ሉዓላዊነት.. በAማርኛም ሆነ በEንግሊዝኛ Aልገባኝም፤ Aላግባብ ተሰካክቶ
የተደነቀረ ነገር ነው፡፡
Aራተኛ፣ ለIጣልያ ገብረው የጠላት ወታደር በመሆን ወገናቸውን የወጉት ኤርትራውያን Eጅና
Eግር መቆረጡ በAሁኑ ጊዜ ላለነው የሚዘገንን ነው፤ ነገር ግን ፕ/ር ገብሩ በዓድዋ ጦርነት
በምኒሊክ Aገዛዝ የተደረገውን ሲናገር በቅርቡ በማይጨው የደጃዝማች ኃ/ስላሴ ጉግሳን ሆነ በሌላ
የተፈፀመን ቅጣት Aለማንሳቱ፤ በAገራችንም ቢሆን የAፄ ቴዎድሮስን Aልሰማም ይሆን? የAጼ
ዮሐንስንስ Aልሰማም ይሆን? ወይስ Eኔ Eንዳነሳለት ፈልጎ ይሆን? Aንዳንድ ነገሮችን Eየነቀሱ
በማውጣት ታሪክ Eንደማይጻፍ ለፕ/ር ገብሩ መንገር Aያስፈልግም፤ የምኒልክን ሀጢAት
ለማበራከት ከሆነ ከሸዋ ሳይወጣ በጧፍ ያነደዱትን ሊጨምርበት ይችላል፡፡
Aሁን ከባድ ወደሚመስሉኝ ነጥቦች ልምጣ፤ ለEኔ Eንደሚገባኝ ታሪክ ሁነትን በመግለጽ
ይጀምራል፤ በትክክል ለተመዘገበው ሁነት ፍቺ መስጠት፣ ወይም ጥሩና መጥፎነቱን በመግለጽ
ፍርድ መስጠት በኋላ የሚመጣ ነው፤ በሌላ Aነጋገር ፍርድ ሁነትን ተከትሎ ይመጣል Eንጂ የሁነቱ
ፍቺ ወይም በሁነቱ ላይ የሚሰጠው ፍርድ Aይቀድምም፤ ይህ ከሆነ ፈረንጆች Eንደሚሉት
ፈረሱን በጋሪው ለመጎተት Eንደመሞከር ይሆናል፤ Aጉል ድካም ነው፤ Aንድ ጊዜ ብቻ Aይደለም፤
ለሁለት ጊዜ ገብሩ ለማድረግ የሚፈልገው ይህንን ነው፤ ምን Eንደተናገርሁ ለAንባቢው ሳይነግር፣
በራሱ ግምት የተናገርሁ ለመሰለው ነገር ፍቺና ፍርዱን መስጠት ይጀምራል፤ ይህ የEውቀትና
የEውነት ፈላጊ ምሁር የAጻጻፍ ስርዓት Aይደለም፤ በዚህ ጉዳይ Aቶ ዓሥራት Eኔ ያልሁትን
በትክክል ጠቅሶ ወደራሱ Aስተያየት ይሻገራል፤ ይህ ተገቢ ነው፡፡
ገብሩ ግን ..Iትዮጵያዊ ዜግነትን በትግራይ ዜግነት መተካትዎ ምን ቢያስቡ ነው?.. ይለኛል፤
መጀመሪያ በዚህ ጉዳይ ላይ Eኔ ምን Eንደተናገርሁ Aይገልጽም፤ የተገነጠለውን ኤርትራን
ይገድፍና ዘልሎ ትግራይን ለማስገንጠል የፈለግሁ ለማስመሰል ..ምን ቢያስቡ ነው?.. ይለኛል..
ኤርትራን የጨመረ Eንደሆነ ተንኮሉ ይበላሻል.. ለIትዮጵያውያን ነግሮ ሊያስወነጅለኝ ፈልጎ ነው?
ወይስ ለAስገንጣዮቹ ነግሮ ሊያስሸልመኝ.. ለተገንጣዮቹና ለAስገንጣዮቹ በስሜት ማንኛችን
Eንቀርባለን?
ከላይ Eንደጠቀስሁት በሂሳብ ወይም በፍልስፍና ንባብ ቢደገፍ Eዚህ ስህተት ላይ Aይወድቅም
ነበር፤ ..ምን Aስበህ ነው?.. የሚለው ለመወንጀልና ለማስወንጀል የተቃጣ ለማንም ግልጽ የሆነ
ንጹህ ተንኮል ነው፤ ከIትዮጵያ ዜግነት የተለየ የትግራይ ዜግነት መኖሩን ሊነግረኝ ያሰበ
ይመስላል፤ Eንዲህ ያለ መያዣና መጨበጫ የሌለው ነገር Eኔ Aልተናገርሁም፤ በ1998 ጓደኞቼና
Eኔ ከተከሰስንበት Aንዱ የትግሬን ዘር ለማጥፋት መሞከር የሚል ለጆሮም የሚቀፍ ነገር ነበር፤
በ1998 ፍርድ ቤት በቀረብንበት ጊዜ የዛሬው የገብሩ ጽሑፍ ቢገኝ ትልቅ ማስረጃ ሆኖ ይቀርብ
ነበር፤ EግዚAብሔር ሲያወጣን ገብሩ በዚያን ጊዜ ከEኛ ጣጣ ተከልሎ በAሜሪካው ነበር፤ ዛሬም
1998 Eየሸተተ ነውና ገብሩ ስራ Aያጣም፡፡
Aንድ የታሪክ ባለሙያ ፕ/ር ትናንት በጋዜጣ የተጻፈውን በትክክል መድገም ሲሳነው ከAስር፣
ከሃምሳ፣ ከመቶ ወይም ከዚያ በላይ የቆዩ ጉዳዮችን Eንዴት Aስታውሶ Eውነቱን ሊናገር ነው?
Eኔ የጻፍሁትን Eሱ በመሰለው ተርጉሞ ከAገርና ከዘመድ ጋር የሚያጣላ ከባድ ነገር ሲለጥፍብኝ
በጣም ያሳዝናል፤ መቼም Iትዮጵያ ሆነና ነው Eንጂ በሌላ Aገር ቢሆን የጋዜጣው Aዘጋጅ
ያልተባለ ነገር ተቀብሎ Aያሳትመውም ነበር፤ ከዚያም በላይ ገብሩና Eኔ ስለምንተዋወቅ Eሱ
የጻፈውን ሌላ ሰው ቢጽፈው ገብሩ ይቃወማል ብዬ ሙሉ Eምነት ነበረኝ፤ Eንዲህ ዓይነት ጭራሽ
ትርጉም የሌለው ነገር Eኔ Aልወጣኝም፤ ከIትዮጵያ የተለየ የትግራይ ዜግነት የሚባል ነገር
መኖሩንም Aላውቅም፤ ዜግነት ምን Eንደሆነና ከጎሳዊነት የተለየ መሆኑን Aውቃለሁ፤ ዜግነትን
በጎሰኛነት የሚተኩት Eነማን Eንደሆኑ ገብሩ Aላወቀም ማለት ነው፤ ወይም Aምስት መቶ ዶላር
ኪራይ የሚከፈልበት ጊዜያዊ ዜግነት ከሌለው በቀር ወደ ቀበሌ መታወቂያ ለማውጣት ሲሄድ
ያስረዱታል፤ Eኔ ግን ዜግነትንና ጎሰኛነትን Aላነካካቸውም፤ ዜግነቴንም Eንዲያው በዋዛ
Aላየውም፡፡
* ..የኤርትራና የትግራይ ዜጎች.. ያልኋቸው Iትዮጵያውያን ካልሆኑና የዜግነት ግዴታ ከሌለባቸው
ኃላፊነቱን ከየት Aምጥቼ ጫንሁባቸው?
* ገብሩስ የIትዮጵያ ዜግነታቸውን ተገፈፉ ብሎ ወደቁጣና ወደመከፋት ያመራው ዜግነታቸውን
ከዜግነታቸው ግዴታ Eንዴት ለይቶ ነው?
የዜግነት መብትና ግዴታ በEያንዳንዱ ግለሰብ ፈቃድ ላይ የተመሰረተ ነው፤ ዘርን ወይም ጎሳን
ከዜግነት ጋር ማገናኘት ግልጽ ስህተት ነው፤ በ1969 ሶማልያ Iትዮጵያን በወረረበት ጊዜ Aንድ
የትግራይ ዜጋ በራሱ ፈቃድና ወጪ Aዲስ Aበባ መጥቶ ለመዝመት መወሰኑን በቴሌቪዥን
Aይተናል፤ የIትዮጵያ ዜጋ ስላላልሁት በተግባር የገለጠውን የዜግነት ግዴታ ይፍቀዋል የሚል የጎሳ
ህመም የያዘው ብቻ ነው፡፡
Eጅግ የሚያስደንቀውና ከገብሩ በጭራሽ የማልጠብቀው የቼኮዝላቫኪያውን ጸሐፊ የሀበሻ ጀብዱ
የሚለውን መጽሐፍ ገና ሳያነብበው መጥላቱ ነው፤ Eኔ ሰውዬውን ጎበዝ በማለቴም የተበሳጨ
ይመስላል፡፡
..የትግሬ ሽፍቶች.. በሚለውም ጥቅስ ተበሳጭቷል፤ የEሱ መበሳጨት Aንሶ ሌሎችን ለመቆስቆስ
..በዚህ Aባባልዎ ብዙዎች ዜጎችን ሳያስከፉ Eንዳልቀሩ ሳልጠቅስ ለማለፍ Aልፈልግም.. ይላል፤
ብዙ ሰዎችን የሚያስከፋው Aባባሌ ምን Eንደሆነ የታሪክ ፕ/ሩ Aልተናገረም፤ የEኔን ጽሑፍ
ያላነበበ ሰው Aንድ መጥፎ ነገር የተናገርሁ ይመስለዋል፤ Eኔ ያልሁት ስላልተጠቀሰ Aንባቢው
የራሱን ፍርድ ለመስጠት Eንዳይችልና የገብሩን ፍርድ ብቻ ተቀብሎ መስመር Eንዲይዝ
ይጋብዘዋል፤ ከገብሩ Eኔ የምጠብቀው Aንደኛ ምንም ያህል ቢያስከፋ Eውነትን ለመቀበል ዝግጁ
መሆንን ነበር፤ ሁለተኛ ፀሐፊው የጠቀሳቸውን የትግሬ ሽፍቶች ለትግራይ ህዝብ በሙሉ ማልበስ
Aጉል ጎሰኛ Aስተሳሰብ ነው፤ ትEግስትና ፍላጐት Aድሮበት መጽሐፉን ቢያነብበው የራስ ስዩምም
ጦር ከራስ ካሣ ጦር ጋር ተሰልፎ ሲዋጋ Eንደነበረ መረዳት ይችል ነበር፤ በህገ ኀልዮት (ሎጂክ)
ለጥቂቶች የተነገረውን ለጠቅላላው ማልበስ ልዩ ስም ያለው የAስተሳሰብ ጉድለት ነው፤ ነገር ግን
ፕ/ር ገብሩ በዚህ በህገ ኀልዮት ስሀተቱ Eኔን ለማቄል ..በሽፍቶች Aሳበው መላውን ትግሬ
ለመፈረጅ ነው የሚል Eሳቤ የለኝም ይላል፤.. Eንኳን ይቺንና የዝንብ ጠንጋራ Eናውቃለን ሲባል
Aልሰማም መሰለኝ..
በፍትህ ጋዜጣ ከAቶ ስብሓት ነጋ ጋር የተጀመረው ክርክር በAንድ ጉዳይ ላይ ነበር፤ ከዚያ
ክርክሩ Eየወረደ የጎሳ ሽታ ይዞ መጣ፤ የኔ የመጨረሻ ጥረት ይህንን የጎሳ ሽታ ለማስወጣት
ነበር፤ ሐጎስ Eርገጤ ሌባ ነው ሲል በላቸው የሚናደድ ከሆነ፣ Eርገጤ ሐጎስ ሌባ ነው ሲል ጥUም
የሚናደድ ከሆነ Eንደሰዎች ለመነጋገር የምንችልበት ጊዜ Aልደረሰም ማለት ነው፤ በግላችንም ሆነ
በህዝብነታችን የሚያዳክመን Aጉል መሸፋፈንና ድብብቆሽ ነው፤ Eውነቱን ለማወቅና Eውነቱን
ለመናገር ድፍረቱን ከAገኘን ሳንጎዳዳ Eንደልብ ለመነጋገር Eንችላለን፤ ለጋዜጦቹም ሆነ
ለAንባቢዎች Aንድ ለመግባቢያ የሚረዳን ሀሳብ ላቅርብ፤ INTERNET ውስጥ ገብተን
LOGICAL FALLACY ብለን ብንጠይቀው በምንነጋገርበትም ጊዜ ሆነ በምንጽፍበት ጊዜ
ሊረዳን የሚችል ትምህርት የምናገኝ ይመስለኛል፤ በገለባ Eየለወጥን የምናውቀውንም
የማናውቀውንም Eያደባለቅን ብንነታረክ ዋጋ የለውም፤ ከዚያም በላይ Eያንዳንዳችን ተምረናል፤
Aውቀናል፤ ብለን በውስጣችን ያለውን መርዝ ከምንነዛው በውስጣችን ይዘነው Eኛኑ Eንዳደረገ
ያድርገን፡፡
Feteh.

Contenu connexe

Plus de Ethio-Afric News en Views Media!!

CIA, perpetrated by the EPLE-TPLF guerrilla in ERITREA-Tigrai during the year...
CIA, perpetrated by the EPLE-TPLF guerrilla in ERITREA-Tigrai during the year...CIA, perpetrated by the EPLE-TPLF guerrilla in ERITREA-Tigrai during the year...
CIA, perpetrated by the EPLE-TPLF guerrilla in ERITREA-Tigrai during the year...Ethio-Afric News en Views Media!!
 
conversation with Ethiopian PM Meles of Ethiopia Dec 2012, shortly after the...
 conversation with Ethiopian PM Meles of Ethiopia Dec 2012, shortly after the... conversation with Ethiopian PM Meles of Ethiopia Dec 2012, shortly after the...
conversation with Ethiopian PM Meles of Ethiopia Dec 2012, shortly after the...Ethio-Afric News en Views Media!!
 
A Tabot is a consecrated wooden altar slab, made of wood or stone, which symb...
A Tabot is a consecrated wooden altar slab, made of wood or stone, which symb...A Tabot is a consecrated wooden altar slab, made of wood or stone, which symb...
A Tabot is a consecrated wooden altar slab, made of wood or stone, which symb...Ethio-Afric News en Views Media!!
 
On the identity_of_pm_meles_zenawi_Eritrea Ethiopian by_negussay_ayele_june07
On the identity_of_pm_meles_zenawi_Eritrea Ethiopian by_negussay_ayele_june07On the identity_of_pm_meles_zenawi_Eritrea Ethiopian by_negussay_ayele_june07
On the identity_of_pm_meles_zenawi_Eritrea Ethiopian by_negussay_ayele_june07Ethio-Afric News en Views Media!!
 
Ethiopian 100 years ruling party Amhara people Story from where to where And...
Ethiopian 100 years ruling party Amhara people  Story from where to where And...Ethiopian 100 years ruling party Amhara people  Story from where to where And...
Ethiopian 100 years ruling party Amhara people Story from where to where And...Ethio-Afric News en Views Media!!
 
Human rights watch is dedicated to protecting the human rights of people arou...
Human rights watch is dedicated to protecting the human rights of people arou...Human rights watch is dedicated to protecting the human rights of people arou...
Human rights watch is dedicated to protecting the human rights of people arou...Ethio-Afric News en Views Media!!
 
Ethiopian government's management of the media during the ethio eritrea war 1...
Ethiopian government's management of the media during the ethio eritrea war 1...Ethiopian government's management of the media during the ethio eritrea war 1...
Ethiopian government's management of the media during the ethio eritrea war 1...Ethio-Afric News en Views Media!!
 

Plus de Ethio-Afric News en Views Media!! (20)

The ark of the covenant
The ark of the covenant The ark of the covenant
The ark of the covenant
 
Arkofthecovenent
ArkofthecovenentArkofthecovenent
Arkofthecovenent
 
CIA, perpetrated by the EPLE-TPLF guerrilla in ERITREA-Tigrai during the year...
CIA, perpetrated by the EPLE-TPLF guerrilla in ERITREA-Tigrai during the year...CIA, perpetrated by the EPLE-TPLF guerrilla in ERITREA-Tigrai during the year...
CIA, perpetrated by the EPLE-TPLF guerrilla in ERITREA-Tigrai during the year...
 
conversation with Ethiopian PM Meles of Ethiopia Dec 2012, shortly after the...
 conversation with Ethiopian PM Meles of Ethiopia Dec 2012, shortly after the... conversation with Ethiopian PM Meles of Ethiopia Dec 2012, shortly after the...
conversation with Ethiopian PM Meles of Ethiopia Dec 2012, shortly after the...
 
Ethiopian economy under EPRDF TPLF 1991-2014
Ethiopian economy under EPRDF TPLF 1991-2014Ethiopian economy under EPRDF TPLF 1991-2014
Ethiopian economy under EPRDF TPLF 1991-2014
 
A Tabot is a consecrated wooden altar slab, made of wood or stone, which symb...
A Tabot is a consecrated wooden altar slab, made of wood or stone, which symb...A Tabot is a consecrated wooden altar slab, made of wood or stone, which symb...
A Tabot is a consecrated wooden altar slab, made of wood or stone, which symb...
 
On the identity_of_pm_meles_zenawi_Eritrea Ethiopian by_negussay_ayele_june07
On the identity_of_pm_meles_zenawi_Eritrea Ethiopian by_negussay_ayele_june07On the identity_of_pm_meles_zenawi_Eritrea Ethiopian by_negussay_ayele_june07
On the identity_of_pm_meles_zenawi_Eritrea Ethiopian by_negussay_ayele_june07
 
Coment on-ato-girma- seyfu speeches, on x eth pm meles
Coment on-ato-girma- seyfu  speeches, on  x eth pm  melesComent on-ato-girma- seyfu  speeches, on  x eth pm  meles
Coment on-ato-girma- seyfu speeches, on x eth pm meles
 
Moto menesat sene1999
Moto menesat sene1999Moto menesat sene1999
Moto menesat sene1999
 
Ethiopian 100 years ruling party Amhara people Story from where to where And...
Ethiopian 100 years ruling party Amhara people  Story from where to where And...Ethiopian 100 years ruling party Amhara people  Story from where to where And...
Ethiopian 100 years ruling party Amhara people Story from where to where And...
 
Human rights watch is dedicated to protecting the human rights of people arou...
Human rights watch is dedicated to protecting the human rights of people arou...Human rights watch is dedicated to protecting the human rights of people arou...
Human rights watch is dedicated to protecting the human rights of people arou...
 
Ethiopian government's management of the media during the ethio eritrea war 1...
Ethiopian government's management of the media during the ethio eritrea war 1...Ethiopian government's management of the media during the ethio eritrea war 1...
Ethiopian government's management of the media during the ethio eritrea war 1...
 
King of kings yohannes & ethiopian unity 5
King of kings yohannes & ethiopian unity 5King of kings yohannes & ethiopian unity 5
King of kings yohannes & ethiopian unity 5
 
King of kings yohannes & ethiopian unity 4
King of kings yohannes & ethiopian unity 4King of kings yohannes & ethiopian unity 4
King of kings yohannes & ethiopian unity 4
 
King of Kings Yohannes & Ethiopian unity 3
King of Kings Yohannes & Ethiopian unity 3King of Kings Yohannes & Ethiopian unity 3
King of Kings Yohannes & Ethiopian unity 3
 
King of kings yohannes 2.
King of kings yohannes 2.King of kings yohannes 2.
King of kings yohannes 2.
 
King of kings yohannes & Ethiopian unity
King of kings yohannes &  Ethiopian unityKing of kings yohannes &  Ethiopian unity
King of kings yohannes & Ethiopian unity
 
Fiker eske meqabir love to the funeral
Fiker eske meqabir love to the funeralFiker eske meqabir love to the funeral
Fiker eske meqabir love to the funeral
 
Ethiopian history from 1847 (1855) - 1983 (1991)
Ethiopian history from 1847 (1855)  - 1983 (1991)Ethiopian history from 1847 (1855)  - 1983 (1991)
Ethiopian history from 1847 (1855) - 1983 (1991)
 
Ethiopian & italian war (ww ii )in the amharic language
Ethiopian & italian war (ww ii )in the amharic languageEthiopian & italian war (ww ii )in the amharic language
Ethiopian & italian war (ww ii )in the amharic language
 

Professor mesfin/ጦርነት እንኳን ገና በልቶ ላልጠገበ ሕዝብና ለጥጋበኞቹም አይመጭም፤ የተራበ ሕዝብ በጠገቡ መሪዎች ሲነዳ ግን ጦርነት ለአጉል ጀብደኛነት ዝና የሚ

  • 1. የAስተሳሰብን ህግ ካልጠበቅን ለመግባባት ያቅተናል – Professor Mesfin Woldemariam ለብዙ ዓመታት የማውቀው ወዳጄ ገብሩ ታረቀኝ በፍትህ ጋዜጣ ላይ፣ የማላውቀው Aቶ ዓሥራት በAድማስ ጋዜጣ ላይ በትግሬነታቸው ተቆርቁረውና Eኔን ባEድ Aድርገው የጻፉትን Aንብቤ ሁላችንንም የሚያውቁ ሌሎች ሰዎች Aስተያየት Eንዲሰጡበት በማለት መልስ ከመስጠት ተቆጥቤ ቆየሁ፤ ሆኖም Eስካሁን ከAንድ ሰው በቀር የደረሰልኝ የለም፤ ስለዚህ Eኔው ልጋፈጠው፡፡ ገብሩ ወዳጄ ነው የምለው ሰው ስለሆነ የጋለ ስሜቱን ይዞ Aደባባይ ከመውጣቱ በፊት ከEኔ ጋር ጉዳዩን Aንስቶ Aለመወያየቱ ከሚችለው በላይ የሆነ ግፊት ቢያጋጥመው መስሎ ታየኝ፤ Eንዲያውም ሌላ ሰው Eሱ ያለውን ሲናገር ቢሰማ ለEኔ ቆሞ ይከራከራል ብዬ የምገምተው ሰው ነበር፤ Aንድ ሳይካያትሪስት (የAEምሮ ሐኪም) ሲናገር Eንደሰማሁት የጎሳ Aስተሳሰብ የጎሳን ድንበር ጥሶ ወዳጅነት የሚባል ነገር Aያውቅም ያለውን Aስታወሰኝ፤ ይህ Eንደማይሆን ተስፋ Aለኝ፡፡ በምን ላይ Eንደጻፍሁት ሳልናገር ለሁለቱም የትግራይ ተቆርቋሪዎች የሚከተሉትን Aጫጭር ነጥቦች ላመልክታቸው፡1. ወያኔ ..ከሚኒልክ በፊት Iትዮጵያ Aገር Aልነበረችም ሲል የAፄ ዮሐንስንና የራስ Aሉላን ትግሬነትና Iትዮጵያዊነት በመካድ.. ጀመረ፤ 2… የጎንደርን በሬ፣ የጎጃምን በሬ፣ የሸዋንም በሬ፣ ባንድ Aርጎ ጠመደው የትግሬው ገበሬ.. (የትግራይን የIትዮጵያዊነት መሰረት ለማስረዳት የጠቀስሁት) 3. ..የትግሬ ዘር (ኤርትራውያንን ጨምሮ) የIትዮጵያ መሰረት ነው፤ የትግሬ ዘር የIትዮጵያን ታሪክ ተሸካሚ ነው፤ Eንኳን በIትዮጵያዊነታቸው ያሉትን ትግሬዎች የተገነጠሉትንም ለማጥፋት ማሰብ በምድርም በሰማይም ይቅርታ የማያስገኝ ወንጀል ነው፡፡ ከኤርትራውያን ጋር የተደረገውንም የወንድማማቾች ጦርነት Aጥብቄ የተቃወምሁት በዚህ ምክንያት ነበር፤ በሰሜን ያሉትን ወንድሞቻችንንና Eህቶቻችንን ከመቅጽበት ወደባEድነት ለውጠን Aሁን ደግሞ የተረፍነውን Aጥፊና ጠፊ Aድርጎ መፈረጁ ለማንም የሚበጅ Aይሆንም፡፡.. ብዙ ሌሎችንም መጥቀስ Eችላለሁ፤ ልብ ላለው ይበቃል፡፡ በደርግ ዘመን በዩኒቨርስቲ ውስጥ ስናወራ ስለ የAEምሮ ወዝ-Aደር ስናገር Aንዱ ካድሬ የAEምሮ ወዘ-Aደር የሚባል ነገር የለም ብሎ ተቆጣ፤ Aብረውን የነበሩት ሁሉ በስምንት ተኩል Eኔ ቢሮ Eንዲመጡ ጋበዝሁና መጽሐፉን ይዤ መጣሁና ለካድሬው Aሳየሁት፤ በሌላ ጊዜ ደግሞ ሌኒን ተናዶ በደርዘን የሚቆጠሩ ካድሬዎችን በAንድ ትጉህና ታታሪ ባለሙያ የሚለውጠኝ ባገኘሁ ብሏል ስል ያው የማይማር ካድሬ ተቆጣና ..Aይወጣውም…. Aለ፤ መቶ ብር ከኪሴ Aወጣሁና Aንድ ጊዜ በነፃ Aስተምሬሃለሁ፤ Aሁን ግን መክፈል Aለብህ፤ የሌኒንን ጽሑፍ ካላመጣሁልህ መቶ ብር ታገኛለህ፤ ካመጣሁ ግን መቶ ብር ትከፍላለህ ብለው Aሻፈረኝ ብሎ በስሀተቱ ጸና፤ Aቶ ዓሥራት ብዙውን ጽሑፎቾን AንብቤAለሁ ሲል Eውነት Eንዳልሆነ ስለማውቅ ውርርድ ላቀርብለት ፈልጌ ነበር፤ ስለAማራ የተናገረው Eኔ የጻፍሁትን Eንዳላነበበ ጥሩ ማስረጃ ነው፤ ሳያውቁ በEርግጠኛነት Aዋቂ መስለው ለሚቀርቡ ቀላሉ መንገድ በAደባባይ ውርርድ ነው፤ ገብሩ ታረቀ Eንኳን በAሜሪካ የፈረንጅ ልጆች ሲያስተምር ስለኖረ በAገር ውስጥ የተጻፈውን ሁሉ ማንበቡ Aጠራጣሪ ነው፡፡ ለነገብሩና ለነዓሥራት ትልቁ ፍሬ ነገርና ቁም-ነገር ትግሬነታቸውን ለብቻቸው የያዙት መስሎAቸው ነው፤ በትግሬነታቸው ውስጥ Aነሱንና Eኔን የሚያያይዙ ብዙ ከባድ ሰንሰለቶች መኖራቸውን
  • 2. Aያውቁም፤ ለነሱ ትግሬ ከትግሬነት ሌላ ፋይዳ ወይም ትርጉም የለውም፤ Eንደዚህ ያለ ክርክር መነሳቱ Iትዮጵያዊነት ምን ያህል Eንደላላ የሚያመለክት ነው፡፡ ..ማወቅ ወደ Eርግጠኛነት የሚያመራው በመጠራጠርና በመጠየቅ ነው፤ Aለማወቅ ግን ምንጊዜም ወደጠን ካራ የጨለማ Eርግጠኛነት የሚመራ ነው፤ Aለማወቅ ከኃይል ጋር ሲጋባ የAምላክን ቦታ ይይዝና Eስመ Aልቦ ዘይሰAኖ ይሆናል፡፡.. ሁለቱም ሰዎች፣ ፕሮፌሰር ገብሩም Aቶ ዓሥራትም ባሳዩዋቸው ሁለት የEውቀት ጉድለቶች ልጀምር፤ ይህንን ማድረጉ Aያስደስተኝም፤ ነገር ግን Aለማወቅን ወደ Eውቀት Eየለወጡ ሰዎችን ማሳሳቱ፣ ከዚያም Aልፎ በትግራይ ማህበረሰብ ላይ Aውቀውም ይሁን ሳያውቁ የጥላቻ መርዝን ለመንዛት የሚደረገውን ሙከራ Aገርን የሚጎዳ ነውና ሊታለፍ Aይገባም፤ ፕ/ር ገብሩም Aቶ ዓሥራትም በሂሳብ ትምህርታቸው ስለ Set theory ትንሽ ቢያውቁ ..የኤርትራና የትግራይ ዜጎች..ያልሁት ደማቸውን Aያፈላውም ነበር.. ትግራይ በIትዮጵያ ውስጥ፣ Iትዮጵያ በትግራይ ውስጥ ይገኛሉ፤ የኔ ስህተት የAንባቢዎችን ደረጃ ከፍ Aድርጌ መመደቤ ነው፡፡ ሌላው የEውቀት ልዩነት ሰው የመሆን ግንዛቤያችን ነው፤ ለEኔ ሰው በቁና የሚሰፈር፣ ወይም በከረጢት የሚታሰር Aይደለም፤ Eያንዳንዱ ሰው በነጠላ ለራሱ ስራ ኃላፊነቱን ይወስዳል፤ Eንኳን በ2004ዓ.ም ጥንትም ቢሆን ጽድቅም ሆነ ኩነኔ የግል ነው፤ በጎሳ ወይም በጅምላ Aይመጣም፤ የሰው ልጅ Eንደ Aይጥና Eንደድመት Aይደለም፤ Eንኳን Aብሮ የኖረና የተዛመደ፣ Aንዱ ለሌላው የመጨረሻ መስዋEትነት የከፈለ ቀርቶ Eንግዳም ቢሆን Aንዱ ለሌላው መሰረታዊ ጠላትነት የለውም፤ ፕ/ር ገብሩና Aቶ ዓሥራት Eንጀራቸውን ለማብሰል ለትግሬዎች ዘብ የቆሙ መስለው ባልገባቸው ነገር ሁሉ ደማቸውን ያገነፈሉት Eኔን ባEድ በማድረግ ለመጠቀም ነው፤ ለEነሱ Aዝናለሁ፤ የትግራይ ህዝብ Eኔን በነሱ ዓይን Eንደማያየኝ Aምናለሁ፡፡ ፕ/ር ገብሩ ..Eኔም EንደAስገዶም ገ/ስላሴ የወዲያ ማዶ ልጅ ነኝ.. ይላል፤ ወዲያ ማዶ ስል ትግራይ ማለቴን ማን ነገረው? ስብሐት ነጋን ወዲህ ማዶ ሳደርገው በገብሩ ግንዛቤ ትግሬ Aይደለም ማለቴ ነው መሰለኝ.. ገብሩን ወዴት ከፍ ከፍ Eለዋለሁ.. ገብሩ የወዲያም የወዲህም ልጅ Aይደለም፤ የባህር ማዶ ልጅ ነው.. ሁለተኛ ስለኤርትራውያን የተናገረው መልካም ስሜቱን ከመግለጽ በቀር መጽሐፉን ቢያነብበው ኤርትራውያን በስሜት ሳይሆን በተግባር Eሱ ..Eስረኞች.. ያላቸው ሰዎች የገለጹትን Eውነት ያስተባብለዋል፤ በተጨማሪም ለታሪክ ባለሙያው መንገር ካልሆነብኝ የሠርጸ ድንግልን ዜና መዋEል ቢያነበው ከወራሪ መከላከል Eንደሚችሉ ሊገነዘብ ይችላል፡፡ ሶስተኛ፣ ..የሞራል ሉዓላዊነት.. በAማርኛም ሆነ በEንግሊዝኛ Aልገባኝም፤ Aላግባብ ተሰካክቶ የተደነቀረ ነገር ነው፡፡ Aራተኛ፣ ለIጣልያ ገብረው የጠላት ወታደር በመሆን ወገናቸውን የወጉት ኤርትራውያን Eጅና Eግር መቆረጡ በAሁኑ ጊዜ ላለነው የሚዘገንን ነው፤ ነገር ግን ፕ/ር ገብሩ በዓድዋ ጦርነት በምኒሊክ Aገዛዝ የተደረገውን ሲናገር በቅርቡ በማይጨው የደጃዝማች ኃ/ስላሴ ጉግሳን ሆነ በሌላ የተፈፀመን ቅጣት Aለማንሳቱ፤ በAገራችንም ቢሆን የAፄ ቴዎድሮስን Aልሰማም ይሆን? የAጼ ዮሐንስንስ Aልሰማም ይሆን? ወይስ Eኔ Eንዳነሳለት ፈልጎ ይሆን? Aንዳንድ ነገሮችን Eየነቀሱ በማውጣት ታሪክ Eንደማይጻፍ ለፕ/ር ገብሩ መንገር Aያስፈልግም፤ የምኒልክን ሀጢAት ለማበራከት ከሆነ ከሸዋ ሳይወጣ በጧፍ ያነደዱትን ሊጨምርበት ይችላል፡፡ Aሁን ከባድ ወደሚመስሉኝ ነጥቦች ልምጣ፤ ለEኔ Eንደሚገባኝ ታሪክ ሁነትን በመግለጽ ይጀምራል፤ በትክክል ለተመዘገበው ሁነት ፍቺ መስጠት፣ ወይም ጥሩና መጥፎነቱን በመግለጽ ፍርድ መስጠት በኋላ የሚመጣ ነው፤ በሌላ Aነጋገር ፍርድ ሁነትን ተከትሎ ይመጣል Eንጂ የሁነቱ ፍቺ ወይም በሁነቱ ላይ የሚሰጠው ፍርድ Aይቀድምም፤ ይህ ከሆነ ፈረንጆች Eንደሚሉት ፈረሱን በጋሪው ለመጎተት Eንደመሞከር ይሆናል፤ Aጉል ድካም ነው፤ Aንድ ጊዜ ብቻ Aይደለም፤ ለሁለት ጊዜ ገብሩ ለማድረግ የሚፈልገው ይህንን ነው፤ ምን Eንደተናገርሁ ለAንባቢው ሳይነግር፣
  • 3. በራሱ ግምት የተናገርሁ ለመሰለው ነገር ፍቺና ፍርዱን መስጠት ይጀምራል፤ ይህ የEውቀትና የEውነት ፈላጊ ምሁር የAጻጻፍ ስርዓት Aይደለም፤ በዚህ ጉዳይ Aቶ ዓሥራት Eኔ ያልሁትን በትክክል ጠቅሶ ወደራሱ Aስተያየት ይሻገራል፤ ይህ ተገቢ ነው፡፡ ገብሩ ግን ..Iትዮጵያዊ ዜግነትን በትግራይ ዜግነት መተካትዎ ምን ቢያስቡ ነው?.. ይለኛል፤ መጀመሪያ በዚህ ጉዳይ ላይ Eኔ ምን Eንደተናገርሁ Aይገልጽም፤ የተገነጠለውን ኤርትራን ይገድፍና ዘልሎ ትግራይን ለማስገንጠል የፈለግሁ ለማስመሰል ..ምን ቢያስቡ ነው?.. ይለኛል.. ኤርትራን የጨመረ Eንደሆነ ተንኮሉ ይበላሻል.. ለIትዮጵያውያን ነግሮ ሊያስወነጅለኝ ፈልጎ ነው? ወይስ ለAስገንጣዮቹ ነግሮ ሊያስሸልመኝ.. ለተገንጣዮቹና ለAስገንጣዮቹ በስሜት ማንኛችን Eንቀርባለን? ከላይ Eንደጠቀስሁት በሂሳብ ወይም በፍልስፍና ንባብ ቢደገፍ Eዚህ ስህተት ላይ Aይወድቅም ነበር፤ ..ምን Aስበህ ነው?.. የሚለው ለመወንጀልና ለማስወንጀል የተቃጣ ለማንም ግልጽ የሆነ ንጹህ ተንኮል ነው፤ ከIትዮጵያ ዜግነት የተለየ የትግራይ ዜግነት መኖሩን ሊነግረኝ ያሰበ ይመስላል፤ Eንዲህ ያለ መያዣና መጨበጫ የሌለው ነገር Eኔ Aልተናገርሁም፤ በ1998 ጓደኞቼና Eኔ ከተከሰስንበት Aንዱ የትግሬን ዘር ለማጥፋት መሞከር የሚል ለጆሮም የሚቀፍ ነገር ነበር፤ በ1998 ፍርድ ቤት በቀረብንበት ጊዜ የዛሬው የገብሩ ጽሑፍ ቢገኝ ትልቅ ማስረጃ ሆኖ ይቀርብ ነበር፤ EግዚAብሔር ሲያወጣን ገብሩ በዚያን ጊዜ ከEኛ ጣጣ ተከልሎ በAሜሪካው ነበር፤ ዛሬም 1998 Eየሸተተ ነውና ገብሩ ስራ Aያጣም፡፡ Aንድ የታሪክ ባለሙያ ፕ/ር ትናንት በጋዜጣ የተጻፈውን በትክክል መድገም ሲሳነው ከAስር፣ ከሃምሳ፣ ከመቶ ወይም ከዚያ በላይ የቆዩ ጉዳዮችን Eንዴት Aስታውሶ Eውነቱን ሊናገር ነው? Eኔ የጻፍሁትን Eሱ በመሰለው ተርጉሞ ከAገርና ከዘመድ ጋር የሚያጣላ ከባድ ነገር ሲለጥፍብኝ በጣም ያሳዝናል፤ መቼም Iትዮጵያ ሆነና ነው Eንጂ በሌላ Aገር ቢሆን የጋዜጣው Aዘጋጅ ያልተባለ ነገር ተቀብሎ Aያሳትመውም ነበር፤ ከዚያም በላይ ገብሩና Eኔ ስለምንተዋወቅ Eሱ የጻፈውን ሌላ ሰው ቢጽፈው ገብሩ ይቃወማል ብዬ ሙሉ Eምነት ነበረኝ፤ Eንዲህ ዓይነት ጭራሽ ትርጉም የሌለው ነገር Eኔ Aልወጣኝም፤ ከIትዮጵያ የተለየ የትግራይ ዜግነት የሚባል ነገር መኖሩንም Aላውቅም፤ ዜግነት ምን Eንደሆነና ከጎሳዊነት የተለየ መሆኑን Aውቃለሁ፤ ዜግነትን በጎሰኛነት የሚተኩት Eነማን Eንደሆኑ ገብሩ Aላወቀም ማለት ነው፤ ወይም Aምስት መቶ ዶላር ኪራይ የሚከፈልበት ጊዜያዊ ዜግነት ከሌለው በቀር ወደ ቀበሌ መታወቂያ ለማውጣት ሲሄድ ያስረዱታል፤ Eኔ ግን ዜግነትንና ጎሰኛነትን Aላነካካቸውም፤ ዜግነቴንም Eንዲያው በዋዛ Aላየውም፡፡ * ..የኤርትራና የትግራይ ዜጎች.. ያልኋቸው Iትዮጵያውያን ካልሆኑና የዜግነት ግዴታ ከሌለባቸው ኃላፊነቱን ከየት Aምጥቼ ጫንሁባቸው? * ገብሩስ የIትዮጵያ ዜግነታቸውን ተገፈፉ ብሎ ወደቁጣና ወደመከፋት ያመራው ዜግነታቸውን ከዜግነታቸው ግዴታ Eንዴት ለይቶ ነው? የዜግነት መብትና ግዴታ በEያንዳንዱ ግለሰብ ፈቃድ ላይ የተመሰረተ ነው፤ ዘርን ወይም ጎሳን ከዜግነት ጋር ማገናኘት ግልጽ ስህተት ነው፤ በ1969 ሶማልያ Iትዮጵያን በወረረበት ጊዜ Aንድ የትግራይ ዜጋ በራሱ ፈቃድና ወጪ Aዲስ Aበባ መጥቶ ለመዝመት መወሰኑን በቴሌቪዥን Aይተናል፤ የIትዮጵያ ዜጋ ስላላልሁት በተግባር የገለጠውን የዜግነት ግዴታ ይፍቀዋል የሚል የጎሳ ህመም የያዘው ብቻ ነው፡፡ Eጅግ የሚያስደንቀውና ከገብሩ በጭራሽ የማልጠብቀው የቼኮዝላቫኪያውን ጸሐፊ የሀበሻ ጀብዱ የሚለውን መጽሐፍ ገና ሳያነብበው መጥላቱ ነው፤ Eኔ ሰውዬውን ጎበዝ በማለቴም የተበሳጨ ይመስላል፡፡ ..የትግሬ ሽፍቶች.. በሚለውም ጥቅስ ተበሳጭቷል፤ የEሱ መበሳጨት Aንሶ ሌሎችን ለመቆስቆስ ..በዚህ Aባባልዎ ብዙዎች ዜጎችን ሳያስከፉ Eንዳልቀሩ ሳልጠቅስ ለማለፍ Aልፈልግም.. ይላል፤
  • 4. ብዙ ሰዎችን የሚያስከፋው Aባባሌ ምን Eንደሆነ የታሪክ ፕ/ሩ Aልተናገረም፤ የEኔን ጽሑፍ ያላነበበ ሰው Aንድ መጥፎ ነገር የተናገርሁ ይመስለዋል፤ Eኔ ያልሁት ስላልተጠቀሰ Aንባቢው የራሱን ፍርድ ለመስጠት Eንዳይችልና የገብሩን ፍርድ ብቻ ተቀብሎ መስመር Eንዲይዝ ይጋብዘዋል፤ ከገብሩ Eኔ የምጠብቀው Aንደኛ ምንም ያህል ቢያስከፋ Eውነትን ለመቀበል ዝግጁ መሆንን ነበር፤ ሁለተኛ ፀሐፊው የጠቀሳቸውን የትግሬ ሽፍቶች ለትግራይ ህዝብ በሙሉ ማልበስ Aጉል ጎሰኛ Aስተሳሰብ ነው፤ ትEግስትና ፍላጐት Aድሮበት መጽሐፉን ቢያነብበው የራስ ስዩምም ጦር ከራስ ካሣ ጦር ጋር ተሰልፎ ሲዋጋ Eንደነበረ መረዳት ይችል ነበር፤ በህገ ኀልዮት (ሎጂክ) ለጥቂቶች የተነገረውን ለጠቅላላው ማልበስ ልዩ ስም ያለው የAስተሳሰብ ጉድለት ነው፤ ነገር ግን ፕ/ር ገብሩ በዚህ በህገ ኀልዮት ስሀተቱ Eኔን ለማቄል ..በሽፍቶች Aሳበው መላውን ትግሬ ለመፈረጅ ነው የሚል Eሳቤ የለኝም ይላል፤.. Eንኳን ይቺንና የዝንብ ጠንጋራ Eናውቃለን ሲባል Aልሰማም መሰለኝ.. በፍትህ ጋዜጣ ከAቶ ስብሓት ነጋ ጋር የተጀመረው ክርክር በAንድ ጉዳይ ላይ ነበር፤ ከዚያ ክርክሩ Eየወረደ የጎሳ ሽታ ይዞ መጣ፤ የኔ የመጨረሻ ጥረት ይህንን የጎሳ ሽታ ለማስወጣት ነበር፤ ሐጎስ Eርገጤ ሌባ ነው ሲል በላቸው የሚናደድ ከሆነ፣ Eርገጤ ሐጎስ ሌባ ነው ሲል ጥUም የሚናደድ ከሆነ Eንደሰዎች ለመነጋገር የምንችልበት ጊዜ Aልደረሰም ማለት ነው፤ በግላችንም ሆነ በህዝብነታችን የሚያዳክመን Aጉል መሸፋፈንና ድብብቆሽ ነው፤ Eውነቱን ለማወቅና Eውነቱን ለመናገር ድፍረቱን ከAገኘን ሳንጎዳዳ Eንደልብ ለመነጋገር Eንችላለን፤ ለጋዜጦቹም ሆነ ለAንባቢዎች Aንድ ለመግባቢያ የሚረዳን ሀሳብ ላቅርብ፤ INTERNET ውስጥ ገብተን LOGICAL FALLACY ብለን ብንጠይቀው በምንነጋገርበትም ጊዜ ሆነ በምንጽፍበት ጊዜ ሊረዳን የሚችል ትምህርት የምናገኝ ይመስለኛል፤ በገለባ Eየለወጥን የምናውቀውንም የማናውቀውንም Eያደባለቅን ብንነታረክ ዋጋ የለውም፤ ከዚያም በላይ Eያንዳንዳችን ተምረናል፤ Aውቀናል፤ ብለን በውስጣችን ያለውን መርዝ ከምንነዛው በውስጣችን ይዘነው Eኛኑ Eንዳደረገ ያድርገን፡፡ Feteh.