SlideShare une entreprise Scribd logo
1  sur  2
Télécharger pour lire hors ligne
የስነ-ህይወታዊና ባይሎጂካል ምርምር ኮሞዲቲ
ስልክ-0461191706
0920740708
0938071727
ኢሜይል-akasmayeabnili@gmail.com
kedirjemal32@yahoo.com
በኢትዮጵያ ግብርና ምርምር
ኢንስቲትዩት
የወንዶ ገነትግብርና ምርምር
ማዕከል
በመሬትና ውሃ ሃብት ምርምር
የስራ ሂደት የተዘጋጀ
የቨርሚኮምፖስት ቴክኖሎጂ
ምንነት
ለተጨማሪ መረጃ
ያለቀለት ቨርሚኮምፖስት አሰባሰብ
በመሬት ትሎችና በደቂቅ ህያው አካላት አማካኝነት
የተዘጋጀውን ያለቀለት ቨርሚኮምፖስት ማሰባሰብ አስፈላጊ
ነው፡፡ ይህ ማለት የተዘጋጀው ቨርሚኮምፖስት በተወሰነ ጊዜ
ውስጥ ከትሎቹ መለየትና ለማዳበሪያነት መሰብሰብ አለበት፡፡
ለትሎቹም አዲስና ምቹ አካባቢ መፈጠር አለበት፡፡ ይህ
ካልሆነ ትሎች ቨርሚኮምፖስት የማዘጋጀት ችሎታቸው
የመቀነስና በቁጥርም የመመናመን ችግር ያጋጥማል፡፡ትሎችን
ከቨርሚኮምፖስት ለመለየት በርካታ ዘዴዎች አሉ፡፡ትሎቹንና
ኮመፖሰቱን በወንፊት ሽቦ መለየት፣ የደረሰውን
ቨርሚኮምፖስት ወዳንድ ጎን በማረግ አዲስ ምግብ መቀር፣
ምርቱ ትልቅ ከሆነ ቨርሚኮመፖስቱን ከላይ ማንሳትና ምግብ
ከላይ መጨመር ከዚያም ቨርሚኮምፖስት ታሽጎ
ለማዳበሪያነት ሲቀርብ፣ ትሎች ደግሞ ለሌላ አዲስ
ቨርሚኮምፖስት ዝግጅት ለመጠቀም ያስችላል፡፡
የተሳቦ ቀልዝ ጠቀሜታ
የተክል አሳዳጊ ሆርሞን በውስጡ ስለያዘ ተክልን በቀላሉ
ያሳድጋል፡፡የሰብል ምርታመንትን ያሳድጋል ለናይትሮጅን
የተፈጥሮ ኡደት ከፍተኛ ጥቅም አለው የአፈር ውስጥ ስነ
ህይዎት እንዲባዛና የአፈር ጤንነትን ቅርፃዊና ኬሚካላዊ
ይዘቱን ይጠብቃል፡፡ቨርሚኮምፖስትን በአብዛኛው ለአበባ፣
ለጓሮ አትክልት፣ አደባባዮች እና ስቴዲዮም ሳሮች ማሳደጊያ
ለመጠቀም የሚያስችል ከመሆኑም በላይ በሰፊማሳ ለሚበቅሉ
ፍራፍሬዎችና ሰብሎች መጠቀም ይቻላል፡፡በተለይም
ከሰውሰራሽ ማዳበሪያ የተለየና በአካባቢ ላይ ምንም ዓይነት
ብክለት የማያስከትል በመሆኑ ከኬሚካል ማዳበሪያ ይልቅ
ቨርሚኮምፖስት ተመራጭ ማዳበሪያ እንዲሆን አስችሎታል፡፡
የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ቨርሚኮምፖስት በማምረት
ወይም ትሎችን አባዝቶ በመሸት ተግባር ላይ እንዲሰማሩ
ስለሚያግዝ የገቢ ምንጭ ከመፍጠር አኳያ ከፍተኛ ጠቀሜታ
አለው ለቨርሚኮምፖስት አቅራቢዎች ሆነ ተጠቃሚዎች
አዋጭ ማዳበሪያ ነው፡፡ ከእዚህ በተጨማሪ የአካባቢ ቆሻሻን
ወደ ጠቃሚ ንብረት በመለወጥ የአካባቢያችንን ንፅህና
እንድንጠብቅ ከፍተኛ አስተዋፅዖ ያደርጋል፡፡
መግቢያ
እንደሚታወቀው በሀገራችን ስሩን በጥልቀት ሰድዶ የረጅም
ጊዜ ችግር በመሆን ቆይቶ የነበረው በምግብ ሰብል እራስን
አለመቻል ሁኔታ የዚህም ትውልድ ችግር ሆኖ እንዳይዘልቅ
የሚመለከታቸው የልማት አጋሮች በሚያደርጉት እንቅስቃሴ
ችግሩ እየተፈታ ይገኛል፡፡
በመሆኑም ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ በሚደረገው
ጥረት ለምርት ማደግ እንቅፋት የሚሆኑ የተለያዩ ችግሮች
የሚያጋጥሙ በመሆናቸው ችግሮችን በመፍታት የዕድገትና
ትራንስፎርሜሽን ዕቅድን ለማሳካት መንግስታዊ እና
መንግስታዊ ያልሆኑ ባለድርሻዎችን ለማገዝ የምርት
ማነቆዎቹን በመለየት የመፍትሔ አቅጣጫ ለማሳየት የተለያዩ
የግብርና ቴክኖሎጂዎችን ሥራ ላይ እንዲውሉ ማድረግ
ከፍተኛ ጥረት ማድረግ ወሳኝ መሆኑ ይታመናል ፡፡ ከነዚህም
ቴክኖሎጂ ውስጥ ወደ ሀገራችን በቅርቡ እየገባ ያለውና
በጣም ጠቃሚና ለመተግበር ቀላል የሆነው የቨርሚ
ኮምፖስት ቴክኖሎጂ ነው፡፡
የቨርሚ ኮምፖስት (የተሳቦ ቀልዝ )ምንድን ነው?
የተሳቦ ቀልዝ ማለት፡- የተክል፣ የእንስሳት ቅሪትና
ሌሎች ደረቅ ቆሻሻዎችን ማለትም ማንኛውንም ሕያው ቁስ
አካል በተሳቦ ትሎች አማካኝነት ከተበሉ በኋላ ከትሎች
የሚወጣው እዳሪ (ቀልዝ መሰል ነገር የሆነ) የተፈጥሮ
ማዳበሪ ማለት ነው፡፡ የቨርሚኮምፖስት ስንል በደፈናው
ቆሻሻዎችን የማበስበስ ሥራ ሳይሆን ሳይንሳዊ በሆነ መልኩ
በመሬት ትል አማካኝነት ወደ ኮምፖስት ሊቀየሩ የሚችሉ
ቆሻሻዎችን የመቀየር ተግባር ነው፡፡ የሥራው ዋነኛ ተዋናዮች
ትሎቹ ሲሆኑ ትሎቹን የመለየት፣ እንዲራቡ ማድረግና
ለትሎቹ አመቺ ሁኔታን መፍጠር የባለሞያዎች ሥራ
ይሆናል፡፡ የመኖሪያ ቤቶች በተለይም የማድቤት፣ የሆቴሎች፣
አትክልት መሸጫ መደብሮች የተለያዩ ቢሮዎች እና
ከተመሳሳይ ስፍራዎች የሚወጡ ተረፈ ምርቶች ወይም
ቆሻሻዎች ለቨርሚኮምፖስት ሥራ ዓይተኛ ግብዓት ይሆናሉ፡፡
የተሳቦ ወይም የመሬት ትል ምንነት
ለቨርሚኮምፖስት የሚያዘጋጁት መሬት ተስቦ ትሎች ብዙ
አይነት ሲሆኑ በተለይ ግን ቀያይ ትሎች የተሻሉ ናቸው፡፡
እነኝህን ትሎች ከተለያ ማሳዎች ማሰባሰብ ቢቻልም
ዝርያዎቹን በሚገባ የመለየት፣ የማሰባሰብና የማራባት ሞያዊ
እውቀት ያስፈልጋል፡፡ በተለይም ቨርሚኮምፖስት ለማዘጋጀት
ትሎቹ በብዛት መገኘት አለባቸው፡፡ የተሳቦ ትሎች የህያው
ቅሪት ቁስ፣ ቀልዝ አና ፍግ ባለበት አካባቢ፣ዉሃ መውረጃ
አካባቢ በአጠቃላይ ብስባሽና ለም ቦታዎች ላይ በብዛት ሲገኙ
ይህም በአብዛኛው የላይኛው የመሬት ክፍል ላይ
ይገኛሉ፡፡የተሳቦ ትሎች ለየት የሚያረጋቸው አንገተቸው
አከባቢ እንደ ቀበቶ ነገር ያላቸው፣ ከፍተኛ ሙቀት፣ ደረቅ ቦታ
እና እንዲሁም የጸሃይ ብርሃን በፍጹም አይመቻቸውም፡፡
ኢሲኒያ ፌቲዳ የተባለው ዝርያ አጅግ በጣም አስቸጋሪ
ሁኔተዎችን የመቆቁዋም አቅም ካላቸው ትሎች ውስጥ አንዱ
ነው፡፡
የተሳቦ ቀልዝ ከሌሎች የተፈጥሮ ማዳበሪያ በምን
ይለያል
በተለመደው (መደበኛው) የቀልዝ አሰራር ወደ ቀልዝነት
ለመቀየር የሚፈጀውን ከ6-8ወራት ጊዜ የተሳቦ ቀልዝ ግን
በተሳቦ ትሎች አማካኝነት ከ3 ወር ያነሰ ጊዜ መድረሱ (እንደ
ተሳቦ ትሉ ብዛት)፣እጅግ በጣም የበዛ የቀልዝ መጠን
ማዘጋጀት መቻሉ፤ቀልዙ እንደ መደበኛው ቀልዝ ማገላበጥ
ሳያስፈልገው መቅለዙ፤በቀላሉ ሰብሉ ሊጠቀምባቸው የሚችሉ
የአፈር ማዳበሪያ ንጥረ-ነገሮች በብዛት መገኘታቸው፤ በተሳቦ
ቀልዝ በተለይ ናይትሮጅን የተባለውን ንጥረ ነገር ሊፈበርኩ
የሚችሉ እና ፎስፎረስ የተባለውን ንጥረ-ነገር በቀላሉ
ሊያሟሙ የሚችሉ ብዙ ደቂቅ ዘ-አካላትን የተሳቦ ትሎች
በምራቃቸው አማካኝነት ይስቡና በናይትሮጅንና በፎስፎረስ
የበለፀገ ማዳበሪ ይሆናል፣እና ሌሎችም ብዙ ጥቅሞች ያሉት
ሲሆን በአጠቃላይ የአፈሩን ስነ-ህይወታዊ፣ ኬሚካለዊና
ፊዚካላዊ ይዘቱን ያሻሽላሉ፡፡
የቨርሚኮምፖስት አሰራር
ቨርሚኮምፖስት ለማዘጋጀት 5 መሠረታዊ ነገሮች
ያስፈልጉናል፤ 1ኛ/ መያዣ 2ኛ/ መደብ 3ኛ/ ውሃ 4ኛ/
የመሬት ተስቦ ትል 5ኛ/ ትሎች ሊመገቧቸው የሚችሏቸው
የተለዩ ቆሻሻዎቸ እንደ ግብዓት
የቨርሚኮምፖስት መያዣ
መያዣ ሲባል የቨርሚኮምፖስት ለማዘጋጀት የምንጠቀምበት
በቀላሉ በአካባቢበበችን የሚገኝ ነገር ሲሆን ለምሳሌ ሳጥን
፣ገንዳ ፣ፕላስቲኮች ወይም ሳጥን መሳይ ዕቃ ሲሆን በትክክል
የሚገጥም ግጣም ያለው ዕቃ ነው፡፡ይህ መያዣ
ለቨርሚኮምፖስት ሥራ የሚያስፈልጉ የተለያዩ ግብዓቶችን /
አፈር፣ መደብ ማዘጋጃ ቁስ እና ትሎቹን/ የሚይዝ በመሆኑ
በጥንቃቄ የተሰራ መሆን ይኖርበታል፡፡ በተለይም የመሬት
ትሎችን ሊያጠቁ ወይም ሊለቅሙ የሚችሉ ነፍሳቶች እንዳይገቡ
የሚያደርግ ትክክለኛ ግጣም ሊኖረው ይገባል፡፡
የቨርሚኮምፖስት መደብ አሰራር
የመሬት ተስቦ ትል መደብ፣ አየር የሚያስተላልፍ እርጥበት
ሊይዝና ብርሃን የማያስገባ መሆን ይኖርበታል፡፡ መደብ
የሚሰራው በመያዣ/ሳጥኑ ውስጥ ሲሆን መደብ የምንሰራውም
በቀላሉ በአካባቢያችን ከሚገኙ ቁሶች ነው፡፡ከመደቡ በላይ
ለትሎች የሚሰጠውን ግብዓት እና ለአየር መንሸራሸሪያ በቂ
ስፍራ ሊኖረው ይገባል፡፡ የሚሰራው መደብ እንዲርስና
እርጥበት እንዲኖር ውሃ ያስፈልጋል፡፡ቨርሚኮምፖሰት
ለመስራት ጥላ ቦታ መምረጥ የግድ ሲሆን በተጨመሪም ዉሃ
አጨማመር ማመጣጠንና ጥሩ አየር የሚነሸራርበት መደብ
መፍጠር ያስፈለጋል፡፡ የመሬት ትሎች በብዙ ተባዮች
ስለሚፈለጉ ማለትም አይጥ፣ጉንዳን፣ወፍ እና ሌሎችም
ስለሚያጠቃቸው አካባቢ ላይ ከሚገኙ ነገሮች
መከላከልስፈለጋል፡፡ለምሳሌ የጥላ ከለላ በመስራት አካባቢውን
በማጽዳት እና ሌሎችም አማራጭ ዘዴዎች በመጠቀም ትሎቹን
ከተባይ መጠበቅ አለብን፡፡
የመሬት ትል የሚመገባቸው፣
 መድሃኒት ያልተረጨበት ፍግ
 የተቆራረጡ ካርቶኖች፣ ጋዜጦችና ወረቀቶጭ
 ጭድ፣ ገለባ፣ ሳር፣ የጥራጥሬ ተረፈ ምርት
 የተዘጋጀ መኖ
 የእንጨት ፍቅፋቂና ኮምፖስት
 ሥጋ የሌለው የምግብ ትርፍራፊ
 ማኛውም ሊበሰብስ የሚችል ስብርባሪ
የመሬት ትል የማይመገባቸው፣
 ሥጋ በተለይ ጮማ፣ አጥንት፣ አሳ፣ ቅባት የበዛበት ምግብ፣
ትምባሆ፣ የሰው የድመት የዶሮ አይጥ ዓይነ ምድር
ወዘተ…
 ቨርሚኮምፖስት በዚህ መልኩ ማለትም መደብ ከስር ከዛ
ምግብ ከላይ ተጨምሮ ትሎቹን ከላይ መበተን ነው ይህ
ከሆነ በኋላ ዉሃና ሌሎች እንክብካቤ በዘላቂነት
ያስፈለጋል፡፡በትክከለኛ ከተሰራ የትሎች መደብ
ቨርሚኮምፖስት ከ 2-3 ወር ባለው ጊዜ ውሰጥ
ይሰበሰባል፡፡

Contenu connexe

En vedette

Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)contently
 
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024Albert Qian
 
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsSocial Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsKurio // The Social Media Age(ncy)
 
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024Search Engine Journal
 
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summarySpeakerHub
 
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd Clark Boyd
 
Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next Tessa Mero
 
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search IntentGoogle's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search IntentLily Ray
 
Time Management & Productivity - Best Practices
Time Management & Productivity -  Best PracticesTime Management & Productivity -  Best Practices
Time Management & Productivity - Best PracticesVit Horky
 
The six step guide to practical project management
The six step guide to practical project managementThe six step guide to practical project management
The six step guide to practical project managementMindGenius
 
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...RachelPearson36
 
Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...
Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...
Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...Applitools
 
12 Ways to Increase Your Influence at Work
12 Ways to Increase Your Influence at Work12 Ways to Increase Your Influence at Work
12 Ways to Increase Your Influence at WorkGetSmarter
 
Ride the Storm: Navigating Through Unstable Periods / Katerina Rudko (Belka G...
Ride the Storm: Navigating Through Unstable Periods / Katerina Rudko (Belka G...Ride the Storm: Navigating Through Unstable Periods / Katerina Rudko (Belka G...
Ride the Storm: Navigating Through Unstable Periods / Katerina Rudko (Belka G...DevGAMM Conference
 
Barbie - Brand Strategy Presentation
Barbie - Brand Strategy PresentationBarbie - Brand Strategy Presentation
Barbie - Brand Strategy PresentationErica Santiago
 
Good Stuff Happens in 1:1 Meetings: Why you need them and how to do them well
Good Stuff Happens in 1:1 Meetings: Why you need them and how to do them wellGood Stuff Happens in 1:1 Meetings: Why you need them and how to do them well
Good Stuff Happens in 1:1 Meetings: Why you need them and how to do them wellSaba Software
 
En vedette (20)

Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
 
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
 
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsSocial Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
 
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
 
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
 
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
 
Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next
 
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search IntentGoogle's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
 
How to have difficult conversations
How to have difficult conversations How to have difficult conversations
How to have difficult conversations
 
Introduction to Data Science
Introduction to Data ScienceIntroduction to Data Science
Introduction to Data Science
 
Time Management & Productivity - Best Practices
Time Management & Productivity -  Best PracticesTime Management & Productivity -  Best Practices
Time Management & Productivity - Best Practices
 
The six step guide to practical project management
The six step guide to practical project managementThe six step guide to practical project management
The six step guide to practical project management
 
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
 
Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...
Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...
Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...
 
12 Ways to Increase Your Influence at Work
12 Ways to Increase Your Influence at Work12 Ways to Increase Your Influence at Work
12 Ways to Increase Your Influence at Work
 
ChatGPT webinar slides
ChatGPT webinar slidesChatGPT webinar slides
ChatGPT webinar slides
 
More than Just Lines on a Map: Best Practices for U.S Bike Routes
More than Just Lines on a Map: Best Practices for U.S Bike RoutesMore than Just Lines on a Map: Best Practices for U.S Bike Routes
More than Just Lines on a Map: Best Practices for U.S Bike Routes
 
Ride the Storm: Navigating Through Unstable Periods / Katerina Rudko (Belka G...
Ride the Storm: Navigating Through Unstable Periods / Katerina Rudko (Belka G...Ride the Storm: Navigating Through Unstable Periods / Katerina Rudko (Belka G...
Ride the Storm: Navigating Through Unstable Periods / Katerina Rudko (Belka G...
 
Barbie - Brand Strategy Presentation
Barbie - Brand Strategy PresentationBarbie - Brand Strategy Presentation
Barbie - Brand Strategy Presentation
 
Good Stuff Happens in 1:1 Meetings: Why you need them and how to do them well
Good Stuff Happens in 1:1 Meetings: Why you need them and how to do them wellGood Stuff Happens in 1:1 Meetings: Why you need them and how to do them well
Good Stuff Happens in 1:1 Meetings: Why you need them and how to do them well
 
Kedir-Leaflet1

  • 1. የስነ-ህይወታዊና ባይሎጂካል ምርምር ኮሞዲቲ ስልክ-0461191706 0920740708 0938071727 ኢሜይል-akasmayeabnili@gmail.com kedirjemal32@yahoo.com በኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የወንዶ ገነትግብርና ምርምር ማዕከል በመሬትና ውሃ ሃብት ምርምር የስራ ሂደት የተዘጋጀ የቨርሚኮምፖስት ቴክኖሎጂ ምንነት ለተጨማሪ መረጃ ያለቀለት ቨርሚኮምፖስት አሰባሰብ በመሬት ትሎችና በደቂቅ ህያው አካላት አማካኝነት የተዘጋጀውን ያለቀለት ቨርሚኮምፖስት ማሰባሰብ አስፈላጊ ነው፡፡ ይህ ማለት የተዘጋጀው ቨርሚኮምፖስት በተወሰነ ጊዜ ውስጥ ከትሎቹ መለየትና ለማዳበሪያነት መሰብሰብ አለበት፡፡ ለትሎቹም አዲስና ምቹ አካባቢ መፈጠር አለበት፡፡ ይህ ካልሆነ ትሎች ቨርሚኮምፖስት የማዘጋጀት ችሎታቸው የመቀነስና በቁጥርም የመመናመን ችግር ያጋጥማል፡፡ትሎችን ከቨርሚኮምፖስት ለመለየት በርካታ ዘዴዎች አሉ፡፡ትሎቹንና ኮመፖሰቱን በወንፊት ሽቦ መለየት፣ የደረሰውን ቨርሚኮምፖስት ወዳንድ ጎን በማረግ አዲስ ምግብ መቀር፣ ምርቱ ትልቅ ከሆነ ቨርሚኮመፖስቱን ከላይ ማንሳትና ምግብ ከላይ መጨመር ከዚያም ቨርሚኮምፖስት ታሽጎ ለማዳበሪያነት ሲቀርብ፣ ትሎች ደግሞ ለሌላ አዲስ ቨርሚኮምፖስት ዝግጅት ለመጠቀም ያስችላል፡፡ የተሳቦ ቀልዝ ጠቀሜታ የተክል አሳዳጊ ሆርሞን በውስጡ ስለያዘ ተክልን በቀላሉ ያሳድጋል፡፡የሰብል ምርታመንትን ያሳድጋል ለናይትሮጅን የተፈጥሮ ኡደት ከፍተኛ ጥቅም አለው የአፈር ውስጥ ስነ ህይዎት እንዲባዛና የአፈር ጤንነትን ቅርፃዊና ኬሚካላዊ ይዘቱን ይጠብቃል፡፡ቨርሚኮምፖስትን በአብዛኛው ለአበባ፣ ለጓሮ አትክልት፣ አደባባዮች እና ስቴዲዮም ሳሮች ማሳደጊያ ለመጠቀም የሚያስችል ከመሆኑም በላይ በሰፊማሳ ለሚበቅሉ ፍራፍሬዎችና ሰብሎች መጠቀም ይቻላል፡፡በተለይም ከሰውሰራሽ ማዳበሪያ የተለየና በአካባቢ ላይ ምንም ዓይነት ብክለት የማያስከትል በመሆኑ ከኬሚካል ማዳበሪያ ይልቅ ቨርሚኮምፖስት ተመራጭ ማዳበሪያ እንዲሆን አስችሎታል፡፡ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ቨርሚኮምፖስት በማምረት ወይም ትሎችን አባዝቶ በመሸት ተግባር ላይ እንዲሰማሩ ስለሚያግዝ የገቢ ምንጭ ከመፍጠር አኳያ ከፍተኛ ጠቀሜታ አለው ለቨርሚኮምፖስት አቅራቢዎች ሆነ ተጠቃሚዎች አዋጭ ማዳበሪያ ነው፡፡ ከእዚህ በተጨማሪ የአካባቢ ቆሻሻን ወደ ጠቃሚ ንብረት በመለወጥ የአካባቢያችንን ንፅህና እንድንጠብቅ ከፍተኛ አስተዋፅዖ ያደርጋል፡፡
  • 2. መግቢያ እንደሚታወቀው በሀገራችን ስሩን በጥልቀት ሰድዶ የረጅም ጊዜ ችግር በመሆን ቆይቶ የነበረው በምግብ ሰብል እራስን አለመቻል ሁኔታ የዚህም ትውልድ ችግር ሆኖ እንዳይዘልቅ የሚመለከታቸው የልማት አጋሮች በሚያደርጉት እንቅስቃሴ ችግሩ እየተፈታ ይገኛል፡፡ በመሆኑም ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ በሚደረገው ጥረት ለምርት ማደግ እንቅፋት የሚሆኑ የተለያዩ ችግሮች የሚያጋጥሙ በመሆናቸው ችግሮችን በመፍታት የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድን ለማሳካት መንግስታዊ እና መንግስታዊ ያልሆኑ ባለድርሻዎችን ለማገዝ የምርት ማነቆዎቹን በመለየት የመፍትሔ አቅጣጫ ለማሳየት የተለያዩ የግብርና ቴክኖሎጂዎችን ሥራ ላይ እንዲውሉ ማድረግ ከፍተኛ ጥረት ማድረግ ወሳኝ መሆኑ ይታመናል ፡፡ ከነዚህም ቴክኖሎጂ ውስጥ ወደ ሀገራችን በቅርቡ እየገባ ያለውና በጣም ጠቃሚና ለመተግበር ቀላል የሆነው የቨርሚ ኮምፖስት ቴክኖሎጂ ነው፡፡ የቨርሚ ኮምፖስት (የተሳቦ ቀልዝ )ምንድን ነው? የተሳቦ ቀልዝ ማለት፡- የተክል፣ የእንስሳት ቅሪትና ሌሎች ደረቅ ቆሻሻዎችን ማለትም ማንኛውንም ሕያው ቁስ አካል በተሳቦ ትሎች አማካኝነት ከተበሉ በኋላ ከትሎች የሚወጣው እዳሪ (ቀልዝ መሰል ነገር የሆነ) የተፈጥሮ ማዳበሪ ማለት ነው፡፡ የቨርሚኮምፖስት ስንል በደፈናው ቆሻሻዎችን የማበስበስ ሥራ ሳይሆን ሳይንሳዊ በሆነ መልኩ በመሬት ትል አማካኝነት ወደ ኮምፖስት ሊቀየሩ የሚችሉ ቆሻሻዎችን የመቀየር ተግባር ነው፡፡ የሥራው ዋነኛ ተዋናዮች ትሎቹ ሲሆኑ ትሎቹን የመለየት፣ እንዲራቡ ማድረግና ለትሎቹ አመቺ ሁኔታን መፍጠር የባለሞያዎች ሥራ ይሆናል፡፡ የመኖሪያ ቤቶች በተለይም የማድቤት፣ የሆቴሎች፣ አትክልት መሸጫ መደብሮች የተለያዩ ቢሮዎች እና ከተመሳሳይ ስፍራዎች የሚወጡ ተረፈ ምርቶች ወይም ቆሻሻዎች ለቨርሚኮምፖስት ሥራ ዓይተኛ ግብዓት ይሆናሉ፡፡ የተሳቦ ወይም የመሬት ትል ምንነት ለቨርሚኮምፖስት የሚያዘጋጁት መሬት ተስቦ ትሎች ብዙ አይነት ሲሆኑ በተለይ ግን ቀያይ ትሎች የተሻሉ ናቸው፡፡ እነኝህን ትሎች ከተለያ ማሳዎች ማሰባሰብ ቢቻልም ዝርያዎቹን በሚገባ የመለየት፣ የማሰባሰብና የማራባት ሞያዊ እውቀት ያስፈልጋል፡፡ በተለይም ቨርሚኮምፖስት ለማዘጋጀት ትሎቹ በብዛት መገኘት አለባቸው፡፡ የተሳቦ ትሎች የህያው ቅሪት ቁስ፣ ቀልዝ አና ፍግ ባለበት አካባቢ፣ዉሃ መውረጃ አካባቢ በአጠቃላይ ብስባሽና ለም ቦታዎች ላይ በብዛት ሲገኙ ይህም በአብዛኛው የላይኛው የመሬት ክፍል ላይ ይገኛሉ፡፡የተሳቦ ትሎች ለየት የሚያረጋቸው አንገተቸው አከባቢ እንደ ቀበቶ ነገር ያላቸው፣ ከፍተኛ ሙቀት፣ ደረቅ ቦታ እና እንዲሁም የጸሃይ ብርሃን በፍጹም አይመቻቸውም፡፡ ኢሲኒያ ፌቲዳ የተባለው ዝርያ አጅግ በጣም አስቸጋሪ ሁኔተዎችን የመቆቁዋም አቅም ካላቸው ትሎች ውስጥ አንዱ ነው፡፡ የተሳቦ ቀልዝ ከሌሎች የተፈጥሮ ማዳበሪያ በምን ይለያል በተለመደው (መደበኛው) የቀልዝ አሰራር ወደ ቀልዝነት ለመቀየር የሚፈጀውን ከ6-8ወራት ጊዜ የተሳቦ ቀልዝ ግን በተሳቦ ትሎች አማካኝነት ከ3 ወር ያነሰ ጊዜ መድረሱ (እንደ ተሳቦ ትሉ ብዛት)፣እጅግ በጣም የበዛ የቀልዝ መጠን ማዘጋጀት መቻሉ፤ቀልዙ እንደ መደበኛው ቀልዝ ማገላበጥ ሳያስፈልገው መቅለዙ፤በቀላሉ ሰብሉ ሊጠቀምባቸው የሚችሉ የአፈር ማዳበሪያ ንጥረ-ነገሮች በብዛት መገኘታቸው፤ በተሳቦ ቀልዝ በተለይ ናይትሮጅን የተባለውን ንጥረ ነገር ሊፈበርኩ የሚችሉ እና ፎስፎረስ የተባለውን ንጥረ-ነገር በቀላሉ ሊያሟሙ የሚችሉ ብዙ ደቂቅ ዘ-አካላትን የተሳቦ ትሎች በምራቃቸው አማካኝነት ይስቡና በናይትሮጅንና በፎስፎረስ የበለፀገ ማዳበሪ ይሆናል፣እና ሌሎችም ብዙ ጥቅሞች ያሉት ሲሆን በአጠቃላይ የአፈሩን ስነ-ህይወታዊ፣ ኬሚካለዊና ፊዚካላዊ ይዘቱን ያሻሽላሉ፡፡ የቨርሚኮምፖስት አሰራር ቨርሚኮምፖስት ለማዘጋጀት 5 መሠረታዊ ነገሮች ያስፈልጉናል፤ 1ኛ/ መያዣ 2ኛ/ መደብ 3ኛ/ ውሃ 4ኛ/ የመሬት ተስቦ ትል 5ኛ/ ትሎች ሊመገቧቸው የሚችሏቸው የተለዩ ቆሻሻዎቸ እንደ ግብዓት የቨርሚኮምፖስት መያዣ መያዣ ሲባል የቨርሚኮምፖስት ለማዘጋጀት የምንጠቀምበት በቀላሉ በአካባቢበበችን የሚገኝ ነገር ሲሆን ለምሳሌ ሳጥን ፣ገንዳ ፣ፕላስቲኮች ወይም ሳጥን መሳይ ዕቃ ሲሆን በትክክል የሚገጥም ግጣም ያለው ዕቃ ነው፡፡ይህ መያዣ ለቨርሚኮምፖስት ሥራ የሚያስፈልጉ የተለያዩ ግብዓቶችን / አፈር፣ መደብ ማዘጋጃ ቁስ እና ትሎቹን/ የሚይዝ በመሆኑ በጥንቃቄ የተሰራ መሆን ይኖርበታል፡፡ በተለይም የመሬት ትሎችን ሊያጠቁ ወይም ሊለቅሙ የሚችሉ ነፍሳቶች እንዳይገቡ የሚያደርግ ትክክለኛ ግጣም ሊኖረው ይገባል፡፡ የቨርሚኮምፖስት መደብ አሰራር የመሬት ተስቦ ትል መደብ፣ አየር የሚያስተላልፍ እርጥበት ሊይዝና ብርሃን የማያስገባ መሆን ይኖርበታል፡፡ መደብ የሚሰራው በመያዣ/ሳጥኑ ውስጥ ሲሆን መደብ የምንሰራውም በቀላሉ በአካባቢያችን ከሚገኙ ቁሶች ነው፡፡ከመደቡ በላይ ለትሎች የሚሰጠውን ግብዓት እና ለአየር መንሸራሸሪያ በቂ ስፍራ ሊኖረው ይገባል፡፡ የሚሰራው መደብ እንዲርስና እርጥበት እንዲኖር ውሃ ያስፈልጋል፡፡ቨርሚኮምፖሰት ለመስራት ጥላ ቦታ መምረጥ የግድ ሲሆን በተጨመሪም ዉሃ አጨማመር ማመጣጠንና ጥሩ አየር የሚነሸራርበት መደብ መፍጠር ያስፈለጋል፡፡ የመሬት ትሎች በብዙ ተባዮች ስለሚፈለጉ ማለትም አይጥ፣ጉንዳን፣ወፍ እና ሌሎችም ስለሚያጠቃቸው አካባቢ ላይ ከሚገኙ ነገሮች መከላከልስፈለጋል፡፡ለምሳሌ የጥላ ከለላ በመስራት አካባቢውን በማጽዳት እና ሌሎችም አማራጭ ዘዴዎች በመጠቀም ትሎቹን ከተባይ መጠበቅ አለብን፡፡ የመሬት ትል የሚመገባቸው፣  መድሃኒት ያልተረጨበት ፍግ  የተቆራረጡ ካርቶኖች፣ ጋዜጦችና ወረቀቶጭ  ጭድ፣ ገለባ፣ ሳር፣ የጥራጥሬ ተረፈ ምርት  የተዘጋጀ መኖ  የእንጨት ፍቅፋቂና ኮምፖስት  ሥጋ የሌለው የምግብ ትርፍራፊ  ማኛውም ሊበሰብስ የሚችል ስብርባሪ የመሬት ትል የማይመገባቸው፣  ሥጋ በተለይ ጮማ፣ አጥንት፣ አሳ፣ ቅባት የበዛበት ምግብ፣ ትምባሆ፣ የሰው የድመት የዶሮ አይጥ ዓይነ ምድር ወዘተ…  ቨርሚኮምፖስት በዚህ መልኩ ማለትም መደብ ከስር ከዛ ምግብ ከላይ ተጨምሮ ትሎቹን ከላይ መበተን ነው ይህ ከሆነ በኋላ ዉሃና ሌሎች እንክብካቤ በዘላቂነት ያስፈለጋል፡፡በትክከለኛ ከተሰራ የትሎች መደብ ቨርሚኮምፖስት ከ 2-3 ወር ባለው ጊዜ ውሰጥ ይሰበሰባል፡፡