Ce diaporama a bien été signalé.
Le téléchargement de votre SlideShare est en cours. ×

Leadership and good governance for tvet

Publicité
Publicité
Publicité
Publicité
Publicité
Publicité
Publicité
Publicité
Publicité
Publicité
Publicité
Publicité
Prochain SlideShare
Leader ship
Leader ship
Chargement dans…3
×

Consultez-les par la suite

1 sur 60 Publicité

Plus De Contenu Connexe

Diaporamas pour vous (20)

Similaire à Leadership and good governance for tvet (17)

Publicité
Publicité

Leadership and good governance for tvet

 1. 1. ኮምቦልቻ ቴክኒክ ኮሌጅ ኢስትሪፕፕሮጀክት • እንኳን ደህና መጣችሁ!!! አብራሃም ለቤዛ በኮምፖልቻ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ፤ኢስትሪፕ ፕሮጀክት ክትትልና ግምገማ ስፔሻሊስት • ቀን፡- የካቲት 26/2013 ዓ/ም
 2. 2. ኮምቦልቻ ቴክኒክ ኮሌጅ ኢስትሪፕፕሮጀክት ኢስትሪፕ ፕሮጀክት ዓላማ ፡-የቴክነክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ጥራት በመጠበቅ፤ ተደራሽነትን በማስፋት ፤ ክህሎትን በማዘመን አህጉራዊ ትስስርን ማጠናከር፡፡ እንደ አፍሪካ Agenda2063-One Africa
 3. 3. አመራርና መልካም አስተዳደር Leadership and governance ማዉጫ 1. ትውውቅና መተዳደሪያ ደንብ ማውጣት 2. ከስልጠናው ምን እንጠብቃለን 3. አመራር ወይም መሪነት (አመራርና አስተዳደር ልዩነትና አንድነት) 4. ለውጥ አመራር( የአመለካከት ለውጥ ማምጣት) 5. እስትራቴጂክ እቅድ ማቀድ 6. መልካም አስተዳደር
 4. 4. አመራር-Leadership • አመራር(Leadership) ስንል ምን ማለታችን ነው? • ጥሩ አመራር በተፈጥሮ የሚገኝ ፀጋ ነው ወይስ በትምህርት ሊዳብር የሚችል ነው (are leaders born or they are made?) • አመራር(Leadership) የተለያየየ ስኮላር የተለያየ ትንታኔ ይሰጡታል፡፡ • የጥሩ አመራር ባህርያት ምን ምን ናቸው? • አመራር እና አስተዳደር ይለያያሉ? ከተለያዩ በምን በምን መለኪያዎች?
 5. 5. አመራር(Leadership) የተለያየየ ስኮላር የተለያየ ትንታኔ ይሰጡታል፡፡ አመራር (መሪነት) ምሳሌት ያለው ተግባር የሚፈፅም ነው፡፡ • ሀብትን ማሳወቅና ማስመዝገብ (አዋጅ ቁጥር 668/2002) • የቦርድ ሓላፊነትና ስልጣን (እየተወጣን ነው)
 6. 6. መሪነት • መሪ ማለት ተጽኖ ፈጣሪ፣ ሰርቶ የሚያሳይ፣ ምሳሌ የሚሆን፣ የተናገረውን የሚፈጽም፣ የለውጥ አርአያ የሚሆን፣ የሚያዳምጥና አስተዋይ፣ ለውሳኔ/ለፍርድ/ የማይቸኩል እንዲሁም ሚዛናዊ አስተሳሰብ ያለው ሰዎችን መረዳት የሚችል ውሳኔ የመወሰን አቅም ያለው በጋራና በተናጠል በመስራት ስኬት የሚያስመዘግብና በዚህ ዙሪያ የመሳሰሉትን እውቀትና ጥበብ ያለው ሰው የመሪነትን መስፈርት የሚያሟላ ነው ፡፡፡
 7. 7. መሪነት መሪ ለመሆን ቢያንስ የሚከተሉትን ማሟላት ይገባል ብዬ ስለማምን ፡- • የመሪነት አቅጣጫን እና ትርጉም ያለው አላማን ማሳየትና ማቅረብ የሚችል • በአጠቃላይ የሚታመንና በታአማኒነቱ በተከታዮቹ ዘንድ ተቀባይነት ማግኘት ሲችል • ለውድቀትም ሆነ ለስኬት የመሪነት ኃላፊነቱን መውሰድ የሚችል ሲሆን • ለድርጊቶች መተግበርና ሊከሰት የሚችልን አደጋም ሆነ ጉዳት ቀድሞ መረዳት የሚችል (proactive) • በነበረ ሂደት ብቻ የሚጓዝ ሳይሆን አዳዲስ አሳቦችን ማመንጨትና መተግበር የሚችል
 8. 8. መሪነት/አመራር • በአንድ አቅጣጫ ብቻ የሚያይ ሳይሆን አራቱንም አቅጣጫዎች በማየት መረዳት የሚችል (Horizons eyes) • ዕራይ ያለውና ማሳካት የሚችል • ስትራቴጂዎችን መቅረጽና ማስረጽ የሚችል • ተከታዮቹን የማነሳሳት የመሸለም ብሎም ሲያጠፉም ማስተማርና አልማር ያሉትን የመቅጣት አቅም ያለው ሲሆን • በጥቅሉ በዕቀት፣ በጥበብ፣ በመረጃና በልምድ ሙሉ መሆን ሲችል
 9. 9. የጥሩ አመራር ባህርያት ምን ምን ናቸው? • ጥሩ አመራር በስሩ የሚመራቸውን ቡድኖች ወይም በስሩ ያሉትን ባለሙያዎች ክህሎት በመለየት ፤ ያላቸውን ክህሎት አሞጠው በመጠቀም ዉጤታማ እንዲሆኑ ያስችላል፡፡ • ጥሩ አመራር የተለየ ችሎታዉን በመጠቀም በስሩ ያሉ ባለሙያዎች የቆሙለት ዓላማ (የተቆሙ ግብ) መሳካት በትጋት እንዲሰሩ ያነቃቃል፡፡ ማበረታቻ በመጠቀም ሊሆን ይችላል፡፡ • ጥሩ አመራር እንደ ሁኔታዎች ተለዋዋጭ የሆነ የአመራር ስልቶችን መርጦ ይጠቀማል እንጂ ገታራ አይሆንም፡፡ • ጥሩ አመራር ተተኪ አመራር ማፍራት የሚችል ሲሆን፡፡ ተቆምን በማጠናከር ከመሪዎች ባሻገር ተቆማት ጠንካራ ስለሚሆን ህግና መመሪያን ተከትለው ስለሚሰሩ አመራር በሚለወጥበት ሰዓት ያለምንም መንገራገጭ እድገታቸውን ያስቀጥላሉ፡፡
 10. 10. አመራር እና አስተዳደር ይለያያሉ? ከተለያዩ በምን በምን መለኪያዎች? አመራር አስተዳደር The ability to influence a group toward the achievement of goals Use of authority inherent in designated formal rank to obtain compliance from organizational members Management is doing things right; leadership is doing the right things - Peter F. Drucker Management is doing things right; leadership is doing the right things- Peter F. Drucker
 11. 11. አመራር እና አስተዳደር ይለያያሉ? The Six Leadership Styles at a Glance according to Goleman, Daniel, “Leadership that Gets Results” Harvard Business Review. March-April 2000 p. 82-83. Commanding Demands immediate compliance Do what I tell you Visionary Mobilizes people toward a vision Come with me Afflictive Creates harmony and builds emotional bonds people come first Democratic Forges consensus through participation What do you think Pacesetting Sets high standard for performance Do as I do now Coaching Develops people for the future Try this
 12. 12. አመራር እና አስተዳደር ይለያያሉ? Types of power Referent power Coercive power Expert power Legitimate power Reward power
 13. 13. እስትራቴጂክ እቅድ ማቀድ • ማቀድ ለምን አስፈለገ ? • እስትራቴጂክ እቅድ ምንድን ነው? • ዕቅድ ምን ምን ያካትታል? • እንዴት እናቅደለን ፤ ከማን ጋር እንቅዳለን • ባለድርሻ አካላት እነማን ናቸው? • እስትራቴጂክ እቅድ እንዴት ይዘጋጃል? • ድጋፋዊ ክትትልና የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ • የድርጊት መርሃ ግብር(ቃለ-ጉባኤ) • ሪፖርት ምን ምን ማከተት አለበት?
 14. 14. እቅድ ማቀድ • ማቀድ ማልት በእጃችን ያለንን ሃብት ለማወቅ ስለሚረዳን ፤ ሃብት ለማፈላለግም አይነተኛ መፍትሄ ነው፡፡ • የአስር ዓመት መሪ ልማት ዕቅድ ከዘላቂ የልማት እቅድ ጋር ተጣምሮ ይታቀዳልል፡፡(Ten year plan is aligned with sustainable developemnt plan to tap on funding opportunities) • አለም አቀፍ ተቆማት እቅዳቸውን ከየአገሮች እስትራቴጂክ እቅድ ጋር ያዛብዱታል፡፡(international dlonors align their plan with country strategic paper) • ማቀድ በራሱ ሂደት ስለሆነ አሳታፊ የሆነ እቅድ በምናቅድበት ጊዜ የሰው ሃይላችንን አቅም እየገነባን ነው የምንሄደው፡፡ • ‹‹እቅድ አለማቀድ ውድቀትን ማቀድ ነው›› • Planning to fail is failing to plan
 15. 15. እቅድ ማቀድ • እቅድ በምናቅድበት ሰዓት ባለድርሻ አካላትን ማሳተፍ እይታችን የተሞላ እንዲሆን ያግዘናል፡፡ • ባለድርሻ አካላት ማለት ለእቅዳችን ውጤታማነትም ሆነ ውድቀት አስተዋፅኦ ስላለቸው ፤ በምናቅድበት ጊዜ የእነዚህን አካላት አስተዎጽኦ ለመጠቀም ይረዳናል፤ ስጋት ካጋጠማቸው ደግሞ ስጋታቸው የሚቀንስበት መንገድ በመዘየድ ለእቅዳችን እንቅፋት እንደይሆኑ ማድረግ አለብን፡፡
 16. 16. እቅድ ማቀድ • በማቀዳችን ወደ ሄት እንደምንሄድና ሄት መድረስ እንዳሰብን እናውቃለን፡፡ • በዚህም ምክንያት ያሉንን ዝርዝር ተግባራት ተንትነን ፤ የሚያስፈልገውን የሰውና የቁስ ሃይል በአግባቡ መድበን ለመንቀሳቀስ ስለሚያስችለን የአለንን ሃብት ከማባከን ወጥተን ፤ በአግባቡ በቁጠባ እንድንጠቀም ይረዳናል፡፡ • ማቀዳችን ስራዎችን ለማቀናጀት ስለሚረዳን ፤ ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በጋራ መስራት ስለሚያስችለን ሃብት ለመቆጠብም ይረዳናል ፤ በተጨማሪም የተሸለ ውጤት ለማስመዝገብ ይረዳል፡፡
 17. 17. እስትራቴጂክ እቅድ • Where we are now , where we will be in the future and how will get there? 12 ደረጃዎችን በማለፍ እስትራቴጂክ እቅድ ማዘጋጀት ይቻልል 1. አደረጃጀት መፍጠር 2. ነባራዊ ሁኔታ 3. የተቆም ታሪካዊ ዳራ ፤ራዕይ ፤ ተልኮና ግብ፤ እሴትን መቅረፅ 4. ባለድርሻ አካላት ትንተና 5. ውስጣዊና ዉጫዊ ነባራዊ ሁኔታዎችን መተንተን 6. ቁልፍ እስትራቴጂክ ግቦችን መለየት 7. እስትራቴጂዎችን የመምረጥ፤ የመተንተንና የመመዘን ስራመስራት 8. ዓላማ፤ግብና አበይት ተግባራት ማስቀመጥ 9. የአፈፃፀም መርሃ ግብር እቅድ ማዘጋጀት 10. የማስፈፀሚያ ሀብትን ማቀድ 11. የክትትልና ግምገማ ስርዓት መዘርጋት 12. ታሳቢዎችንና አደጋዎችን መለየት
 18. 18. እስትራቴጂክ እቅድ እንዴት ይዘጋጃል፡፡ የባለድርሻ አካላት ትንተና
 19. 19. ባለድርሻ አካላት • የተቆማችን ባለድርሻ አካላት እነማን ናቸው? እስቲ እንዘርዝራቸው:: ተ.ቁ እነማን ናቸው የተፅኖቸው ደረጃ ምን እናድርግ ቅድሚያ ለማን እንስጥ 1/2/3/4 1/2/3/4/5/6 1 2 3 4 5 6 7 8
 20. 20. እስትራቴጂክ እቅድ እንዴት ይዘጋጃል፡- የውስጣዊና ዉጫዊ ሁኔታዎች ግምገማ የውስጣዊና ዉጫዊ ሁኔታዎች ግምገማ፡- 1. ጠንካራና ደካማ ጎኖች (ውስጣዊ ውጫዊ) 2. መልካም አጋጣሚዎችና ስጋቶች (ውስጣዊ ውጫዊ)
 21. 21. እስትራቴጂክ እቅድ እንዴት ይዘጋጃል ፡- ቁልፍ እስትራቴጂክ ግቦችን መለየት • በቂ ክህሎት ያለው የሰው ሃይ ማፍራት ፡-ጥራት • በኢንዱስትሪው ተፈላጊ የሆነ የሰው ሃይል ማምረት፡-አግባብነት • ለጥቃቅንና አነስተኛ ተቆማት የኢንዱስተሪ ኤክስቴንሽን ድጋፍ መስጠት • ጥራት ያለው ሰልጣኝ ለማፍራት ከኢንዱስትሪዎች ጋር በመተባበር የትብብር ስልጠና መመስጠት • ባለብዙ ዘርፍ ተግባራት (የስርዓተ ፆታ እኩልነት ላይ እና አካል ጉዳተኞች ላይ ትኩርት ማድረግ)
 22. 22. እስትራቴጂክ እቅድ እንዴት ይዘጋጃል ፡-ዓላማ ፤ ግብና አበይት ተግባራት ማስቀመጥ ዓላማ ፤ ግብና አበይት ተግባራት ማስቀመጥ • የማስፈጸሚያ አቅጣጫዎች፣ ተግባራትና ፈጻሚ አካላት እነማን ናቸው፡፡
 23. 23. እስትራቴጂክ እቅድ እንዴት ይዘጋጃል? • ራዕይና ተልኮችን ምን ይመስላል • ተቆማዊ እሴቶቻችን ምንድን ናቸው • ጠንካራና ደካማ ጎንን መለየት
 24. 24. ክትትልና ግምገማ ፡-ማቀድ ብቻ በቂ ነውን? • ማቀድ ብቻ በቂ አይደለም፡፡ እቅዳችንን መከታተል፤ መገምገምና የእርምት ወይም ማስታካከያ እርምጃ መውሰድ ያስፈልጋል፡፡ • እቅድ ቅዱስ ቃል አይደለም፡፡ መሬት ላይ በሚያጋጥሙ ሁኔነታዎች እንደአስፈላጊነቱ ሊከለስ ይችላል፡፡ • እቅዳችን በድጋፋዊ ክትትል፤ ወቅታዊ የሆነ ግምገማ በማካሄድ እንዲሁም ሪፖርቶችን በመመልከት የእርምት እርምጃ መውድ ይቻላል፡፡
 25. 25. ክትትልና ግምገማ (ክትትልና የእቅድ አፈጻጻም ግምገማ) • ክትትልና ግምገማ ጥቅሙ ምንድን ነው?
 26. 26. ክትትልና ግምገማ (ክትትልና የእቅድ አፈጻጻም ግምገማ) ድጋፋዊ ክትትል ምን ፋይዳ አለው? 1. ድጋፋዊ ክትትል በስራ ላይ የተሰማሩ ባለሙያዎች ከመደበኛ ትምህርት ውጭ እውቀትና ክህሎት የሚቀስሙባቸው ፤ የስራ ላይ ስልጠና (on-job training) አካል ናቸው፡፡ 2. ድጋፋዊ ክትትል ማለት የሚደገፉ ባለሙያዎች በየጊዜው የሚመጡ አዳዲስ ለዉጦችን፤ አሰራሮችን ፤ የጥራት ደረጃዎችን እነዲተገብሩ የአሰራር ማኑዎሎችንና ፕሮቶኮሎችን የሚተዋወቁባቸው መድረኮች ናቸው፡፡ 3. ድጋፋዊ ክትትል በባለሙያዋች በስራ አፈፃፀም ያሳዮቸውን ደካማ ጎኖች በመለየት ፤ በቀጣይ በትጋትና በላቀ አፈፃፀም እንዲሰሩ የማትጊያ መንገድ ነው፡፡
 27. 27. ክትትልና ግምገማ (ክትትልና የእቅድ አፈጻጻም ግምገማ) • ድጋፋዊ ክትትል ምን ምን ያካትታል ?ድጋፋዊ ክትትል ሶስት መሰረታዊ አምዶች አሉት፡፡ 1. ክህሎትና እዉቀቱ ያለው ፤በቂ ዝግጅት ያለው ባለሙያ ብቻ መካሄድ አለበት(ለመደገፍ ሄዶ መደገፍ የለበትም) 2. መሳሪረረዎች በበቂ ሁነታ መሞላት አለባቸው፡፡ እንደ ድጋፍ ሁነታው አሰፈላጊ ነገሮች መሞላት አለባቸው፡፡ የስራ ላይ ድጋፋዊ ክትትል ስለለሚሆን ተተግባር የሚያገለግል ቁሳቁስ መሞላት አለበት፡፡ በተጨማሪም በቅፅ ፀተደገፈ መሆን አለበት 3. አስፈላጊው ፋይናንስና ሎጂስቲክ መሞላት አለበት፡፡
 28. 28. ክትትልና ግምገማ (ክትትልና የእቅድ አፈጻጻም ግምገማ) • ድጋፋዊ ክትትል ተከታታይነትና ችግር ፈቺ መሆን አለበት፡፡ • ድጋፋዊ ክትትል ጥፋትን በማጋለጥ( fault finding as police investigation ) ስሜት ሳይሆን ለመማማር በሚል መቃኘት አለበት፡፡ አለበለዚያ ድብቅነትን ስለሚያነብር ወጤታማ አይሆንም፡፡ • የሚቀጥለው ድጋፋዊ ክትትል መቀጠል ያለበት ከባለፈው የድርጊት መርሃ ግብር መነሻነት መሆን አለበት ፡፡ አለበለዚያ በአለህበት እርገጥ ነው የሚሆነው፡፡
 29. 29. ድጋፋዊ ክትትልና የእቅድ አፈጻጻም ግምገማ • የእቅድ አፈጻጻም ግምገማ (review meeting)ተከታታይነት ያለው መሆን አለበት፡፡በየ ወሩ/ሩብ ዓመት/ዓመት በቆሚነት መከናወን አለበት፡፡ • ከግምገማ በሆላ የድርጊት መርሃ-ግብር በቃለ-ገባኤ ተጠናክሮ ፤ ፈፃሚ አካላት ተለይተው እንዲሁም መቼ እንደሚፈፀም ተለይቶ መሰነድ መቻል አለበት፡፡ • የሚቀጥለው የእቅድ አፈጻጻም ግምገማ መቀጠል ያለበት ከባለፈው የድርጊት መርሃ ግብር መነሻነት መሆን አለበት ፡፡ አለበለዚያ በአለህበት እርገጥ ነው፡፡
 30. 30. የተለያዩ የማቀጃ ዘዴዋች፡-የሚዛናዊ ውጤት ተኮር እቅድ • Business process reengineering • Six sigma • Kaisen • Balanced score card • የሚዛናዊ ውጤት ተኮር እቅድ ፋይዳው ምንድን ነው? • ውጤት ተኮር እቅድ ስንል ምን ማለታችን ነው? ማቀድ ብቻ ግብ አይደለም (ዉጤት ተኮር እቅድ ስንል እቅዳችንን ወደ ዉጤት እየመራን እንደሆነ መከታተልና መገምገም ማልት ነው፡፡) • የደምበኛ ፍላጎትና ሃብት ማፈላለግ (ሃብት መቆጠብ) እንዴት ታርቀው በጋራ ሊሄዱ ይችላሉ?
 31. 31. የሚዛናዊ ውጤት ተኮር እቅድ
 32. 32. የሚዛናዊ ውጤት ተኮር እቅድ (BSC) ዕይታዎች ስትራቴጂክ ግቦች ተገልጋይ ፋይናንስ የውስጥ አሰራር መማማርና ዕድገት ቁልፍ ግባችን
 33. 33. ሪፖርታችን ምን መምስል አለበት • ሪፖርት ማካተት ያለባቸው ጉዳዮች • የተቆማችንን የትኩረት አቅጣቻዎች (ግቦች ) አንድ በአንድ መዳሰስ አለበት(መለኪያዋቻችንን) • የተቆማችንን ግቦች ለማሳካት ባደረግነው ጥረት ያጋጠሙን ችግሮችን መለየትና መጥቀስ በየደረጃው ያሉ አካል የድርሻውን እንዲወስድ ያስችሉታል • ሪፖርታችን ወቅታዊ መረጃ በማካተት በትክክለኛ ወቅት ለውሳኔ ሰጭዎች መድረስ አለበት • ሪፖርት መዘጋጀት ያለበት በእየደረጃው ባሉ ፈፃሚ አካላት ሲሆን ፤ በምንም መንገድ የማይመለከተው አካል ማስተካከያ ማድረግ የለበትም
 34. 34. ሪፖርታችን ምን መምስል አለበት • ሪፖርታችን ከትኩርት አቅጣቻዎች በተጨማሪ ዘርፈ ብዙ ምላሾች ላይ የተሰራ ስራ ማካተት አለበት • ሪፖርታችን የሚዎቀርበት መንገድ mixed approach (quantitative versus qualitative ) ከሆነ የተሸለ ግንዛቤ ይሰጣል፡፡ ተቆማችን በ2013 ዓ/ም 1000 ተማሪዎችን በመኑፋክቸረንግ ሴክተር አስመረቀ (quantitative)፤ በተጨማሪ የማኑፋክቸሪንግ ተማሪዎች በትብብር ስልጣና የተግባር ልምምድ ሲያደርጉ የሚያሳሰሰ ምስል የተሸለ ግንዛቤ ይፈጥራል፡፡
 35. 35. የሃሰት ሪፖርት • በሁለተኛው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ የሃሰት ሪፖርትን ለመታገል የአምስት አመት አገራዊ እቅድ ሲወጣ እንደ ስትራቴጂ ተቀምጦል፡፡ የመረጃ አብዮት አብይ ጉዳይ ነበር፡፡ • የሃሰት ሪፖርት መነሻ ምክንያት ብዙ ሊሆን ይችላል፡፡ ነገር ግን መወገዝ ያለበት ፤ አሳፋሪ ተግባር ነው፡፡
 36. 36. ሪፖርታችን ምን መምስል አለበት? • የሃሰት ሪፖርት ለውሳኔ ሰጭዎች የተሳሳተ መረጃ በመስጥት ፤የተሳሳቱ ፖሊሲዎች እንዲቀረፁ ወይንም የመንግስት የትኩት ፖሊሲ እንዲሳሳት አስተዋጽኦ ያደርጋሉ፡፡ • ሃሰተኛ ሪፖርት ከተጠያቂነት ለማምለጥ የሚደደረግ ሌላ ተጠያቂነት ነው፡፡ • ሃሰተኛ ሪፖርት ከመመማር (lessons learnt) ሊገኝ የሚችለው ጥቅም ያሳጣል እናም የደረስንበት አፈፃፀም ባለበት እንዲቆም አስተዎፅኦ ያደርጋል፡፡
 37. 37. አመራርና መልካም አስተዳደር Leadership and governance መልካም አስተዳደር ስምንት አንኮር ጉዳዮችን ያካትታል፡፡ 1. የህግ የበላይነት 2. የጋራ መግባባት 3. ግልፅነት 4. አሳታፊነት 5. አካታችነትና ፍትሃዊነት 6. ተጠያቂነት 7. ቅልጥፍናና ውጤታማነት 8. ፈጣን ምላሽ መስጠት
 38. 38. መልካም አስተዳደር • የመልካም አስተዳደር ችግር ሜዲያውን የሞላው ቃል ነው፡፡ ምን ማለት ይሆን? • መልካም አስተዳደር ምን ማለት ነው? • የመልካም አስተዳደር ጥያቄና የፖሊሲ ጥያቄ ይለያያል? • ፖሊሲ ሳይሆን ችግሩ የአፈፃፀም ነው ይባላል፤ ምን ማለት ተፈልጎ ነው?
 39. 39. መልካም አስተዳደር፡-ለውጥ አመራር • የለውጥ አመራር የሚገዳደር ገታራ አመለካከት ምክንያቱ ምንድን ነው • የግል ጥቅሜ ይነካል ከማልት ሊመጣ ይችላል (ተፈጥሮዊ ነው)፡፡ • የተቆሙን ተልኮና ግብ በግልፅ ማስቀመጥና በሰራኛው እንዲሰርፅ ማድረግ፡፡ ሰራተኛውን ለተቆማዊ አላማ ማሰለፍ፡፡ • የአቅም ግንባታ ስራዎች መስራት፡፡ ሰራተኛን ማብቀት የቀመጠበትን የስራ መደብ በአግባቡ እንዲወጣ ያስችላል፡፡ • ምሳሌ ( የተቆማችሁ ንብረት ክፍል ፤ ንብረት ለመረከብም ሆነ ወጭ ለማድረግ ተበባባሪ የማይሆኑት የተረከቡት ንብረት የተሸለ (technically) እንዲያውቁት ወይንም ከባለሙያዎች ጋር ተባብረው እንዲሰሩ አሰራርና መመሪያ በመዘርጋት ተባበሪ እንዲሆን ማድረግ ይቻላል፡፡ • ከአጭር ጊዜ ጥቅሞች (የግል ጥቅሞች በላይ) ዘላቂ ጥቅሞች ላይ ማተኮር፡፡ • ኢ-ሞራላዊጉዳዮችን ማውገዝ፡፡ • ኢ-ህጋዊ ጉዳደደች ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ(ህጋዊ እርምጃ መውሰድ) ፡፡
 40. 40. የአመራር ጥበብ፡-የቡድን አሰራር ውጤታማ እንዲሆን ማስቻል-Team player • ቡድንተኝነት፤ ህዝባዊነት (ለምን አሉታዊ ትርጉም አዳበሩ) • የጋራ ራእይ እንዴት ይመጣል • የስራ ክፍፍል መስጠት፤ ለሙያ ክብር መስጠት ያስፈልጋል፡፡ • የስራ ልምድም ከትምህርት ዝግጅት ያልተናነሰ ዋጋ አለው፡፡ ( እኔ የተመረቅሁት ከህይወት ዩንቨርሲቲ ነው፡፡) • እያንዳንዱ ሰው የተለየ ተሰጥኦ አለው፡፡ የእያንዳንዱን መክሊት መለየት ደግሞ የጥሩ አመራር ተሰጥኦ ሊሆን ይገባል ፡፡ • የጋራ መግባባት ሳይኖር እንዴት ሰዎችን ለአንድ አላማ ማሰለፍ ይቻላል፡፡ገመድ ጉተታ ነው የሚሆነው፡፡
 41. 41. Leadership versus management • Management is doing things right; leadership is doing the right things. - Peter F. Drucker • ‹‹ስልጣን መገልገያ እንጂ መገልገያ አይደለም›› • ‹‹እቅድ አለማቀድ ውድቀትን ማቀድ ነው›› • Planning to fail is failing to plan
 42. 42. አመራርና መልካም አስተዳደር Leadership and governance • በተቆማችን ስር ነቀል ለውጥ ለማምጣት የምንሰጠው አመራር ስትራቴጂካዊ መሆን አለበት ይባላል፡፡ • የመልካም አስተዳደር ችግሮች ያልፈታ አመራር ጥሩ አመራር ሊባል አይችልም፡፡ • በተቆማችን የስራ ቅጥር ከአድልዋ የፀዳ ነው ተቆማችን የተሸለ ሰራተኛን አወዳድሮ ለመቅጠር ምን ጥረት ያደርጋል፡፡ የአሉትን ለመያዝ ምን ጥረት ያደርጋል፡፡ • ሰው ቢሄድ ሰው ይመጣል የሚል አደገኛ ፈሊጥ የተቆማችንን የማይዳሰሱ ፤ ጠቃሚ እሴቶች ፤ ልምድና ክህሎት ያሳጣል፡፡
 43. 43. አመራርና መልካም አስተዳደር Leadership and governance የእኛ ዕሴቶች ምንድን ናቸው  ደንበኛ ተኮር አገልግሎት፤  ጥራት ያለው አገልግሎት፤  ታማኝነት፤  በቡድን መሥራት፤  ውጤታማነትን ማበረታታት፤
 44. 44. ለውጥ አመራር • ለውጥ አመራር ምን ማለት ነው (ለለውጥ ገታራ የመሆን አመለካከት) • ባህላዊ አሰራር (STATUS QUA) ፤ የመጣንበት መንገድ ማስቀጠል ሲሆን ከጀርባው የተለያየ ምክንያት ሊኖረው ይችላል፡፡ • ባህላዊ አሰራራችን የህግ ክፍተት ወይንም subjectivity ካለው ሰዎች የማይጠየቁበትን የአሰራር ክፍተት ተጠቅመው የራሳቸውን ጥቅም ማጋበስ ይፈልጋሉ፡፡ • ስርዓት መዘርጋት ፤ ተቆማዊ አሰራር መገንባት ወይስ በሰዎች ላይ መንጠልጠል (Network መዘርጋት) ዘላቂ ጥቅም ያስገኛል፡፡ አንዳንድ ጊዜ የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽነር ሲቀየር የዞኖቹም ይቀየራሉ፡፡ የስር-ነቀል ለውጥ አካል ወይስ network ዝርጋታ፡፡ • ለወጥ ለማምጣት አመለካከት ላይ መሰራት አለበት፡፡ አመለካከት ወሳኝ ነው፡፡ ማህበረሰባችን ደግሞ ስር የሰደደ ጎታች አመለካከቶች አሉበት፡፡ እኛም በዚህ ማህበረሰብ ውስጥ ስላደግን አመለካከት ላይ መስራትያስፈልጋል፡፡ • ሲሾም ያልበላ ሲሻር ይቆጨዋል፡፡ • እንደ ኮራ ሞተ እንደተጀነነ፤ ዙፋን እንካ ሲሉት ዱካ/ኩርሲ እየለመነ፡፡
 45. 45. የቡድን አሰራር • ቡድን ማለት ለአንድ ፕሮጀክት የጋራ ግብ አዳብሮ ለውጤታማነቱ የሚረባረብ ስብስብ ሲሆን፤ ተጠያቂነቱንም የጋራ የሚያደርግ ስብስብ ነው፡፡ • ቡድን ማላት አንድን ፕሮጀክት ለማሳካት የሚመጋገብ ክህሎት ያላቸው፤ አንዱ ለአንዱ አስፈላጊዎች ናቸው፡፡ • ቡድን ማለት ስኬቱንም ሆነ ውድቀቱን በጋራ የሚወስድ ስብስብ ነው፡፡ Celebrate together and otherwise
 46. 46. አገልጋይ ነን ወይስ ተገልጋይ? • እኛ ማን ነን፤ አገልጋይ ወይስ ተገልጋይ ? • ባህላችን በእኛ ላይ የራሱን ቻና ያሳርፍብናል፡፡ አበባሎቻችንም ችነዚህ ናቸው፡፡ 1. ሲሾም ያልበላ ሲሻር ይቆጨዋል 2. የትመህር ክፍል ስንመርጥ ፤ ያበላል፤ አየር አለው እንላለን፡፡ 3. በእጅህ አትሄድም ፤ ሁሌ በእግር እየሄድህ እኮ ነው ያስቸገርህ፡፡ አገልግሎት ሰጭዋች ግዴታ ብቻ ሳይሆን አገልግሎት ተቀባዩም መብቱን መጠየቅ አለበት፡፡ ምሳሌ ፡፡ አንድ አሽከርካሪ የተቀመጠለት ፎርቶታ (ተሳፋሪ ቁጥር በላይ ) ጭኖ ፤ተሳፋሪዎችን ምቾት ነስቶቸው በአስፈሪው የመንገድ መልካም ምድር በፍጥነት እየተጎዛ እያለ ድንገት ትራፊክ ሰላምታ ስጥቶ ያስቆመዋል፡፡ አሽከርካሪው መኪናው እያቀዘቀዘ ባለበት ወቅት ፤ ረዳቱ ተንት ነው የከፈላችሁ ከተባለችሁ 25 ብር ነው ማለት እያለ ፤ ከኪሱ ይዞት የቆየውን ደረሰኝ ከፊት ላሉት ለተሳፋሪዎች ሰጣቸው፡፡ ኸረ ውረዱና ስለቸኮልን ነው ትርፍ የተጫን ነው በሉት ሲል ረዳቱ ተሳፋሪዎች ተማፀነ፡፡ የጎበዝ አለቃ መች ይጠፋል፡፡ ህግ አስከባሪ መሆን ያምረዋል፡፡ ህግን ለባለቤቱ እንተወው፡፡ • የማንን ምክር ነው የምንሰማው፡፡ የምናገኘው መረጃ ተጨባጭ ሃቅ ነው ወይስ የራሳችንን ድርሰት ነው ፡፡ (ተቀምጠው የሰቀሉትን ቆሞ ማውረድ ያስቸግራል ይባላል፤ ስለዚህ ሌሎች ከሚነግሩን ዉጭ እራሳችንን እግር በእገር እየተከታተልን መገምገም ያስፈልጋል፡፡) • የውሳኔ መረጃ ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ መገኝት አለበት፡፡ ናሙና ወስደናል ወይስ ያመቸንን ነው የወሰድነው፤ በሪፖርታችን ላይ መረጃ ያገኘንንበትን መንገድ ውስንነት መግለጽ አለብን፡፡
 47. 47. አገልግሎታችን ምን ይመስላል • ምን ችግሮች ያጋጥሙናል? • የችግሮች ምንጭ ምንድን ነው? • ችግሮቻችንን እንዴት እንለያለን? • ችግሮቻችን ብዙ ስለሆኑ እንዴት ነው መፍታት የሚቻለው? • ችግሮቻችንን ለመቅረፍ እንዴት እናቀዳድማለን? • ሌሎችን እናዳምጣለን ወይ? • እውቀት ብዙ አይነት ነው፡፡ ምሳሌ( ያልተማረ ማለት የማይቆጥር ማለት አይደለም፡፡ እወቀት የተፃፈ ብቻ አይደለም፡፡ እናም ከባለገዳዮች ፤ ተገልጋዮች ጋር ስንወያይ እናዳምጣቸው፡፡ Indiginious knowledge /tacit knowledge/context)
 48. 48. የሀብት አጠቃቀማችን ምን ይመስላል • ቴ.ሙ.ት.ስ. ተቆማት ሃብት ይፈልጋሉ፡፡ ነገር ግን ባለን ሃብት እንዴት ጥራት ያለው አገልግሎት እንሰጣለን፡፡ • ባለን ውስን ሃብት እንዴት የተሸለ አገልግሎት መስጠት አንችላለን፡፡ • የተሸለ አመራር፡፡ • የአለንን ሃብት ከብክነት መታደግ፡፡ • በተቆማችን መለዋወጫ የጎደላቸውን መሳሪያዎች እንዴት ወደ ስራ ማስገባት እንችላልን፡፡ • የቆሙ መሳሪያዎችን ባለሙያዎቻችንን በማሰልጠን ወደ ስራ ማስገባት፡፡ • ‹‹ሙሽሪት ››ይኸ አለን ብሎ ማስጎብኝት ፋፈዳው ምንድን ነው፡፡ • በእቅድ መመራት፡፡ • የድጋፋዊ ክትታላችን ውጤታማ እንዲሆን ማድረግ እንችላለን፡፡ • ጠንካራ የሃብት አፈላለጊ ቡድን ማደራጀት፡፡
 49. 49. እነዚህን ችግሮች እንዴት እነቀርፋለን( ችግሮች የመፍትሄ ጥቆማ) • በአካባቢበያቸን ከሚገኙ ተቆማት ጋር ጠንካራ ትስስር መፍጠር • መመማር ፤ ከውድቀት መማር፡፡ ወደ ሆላ ከመውደቅ(ከመሰጣት) ወደ ፊት መውደቅ (መደፋት) ይሻላል፡፡ • ሃብት መፍጠር፤ ከሌሎች ተቆማት ጋር ትስስር መፍጠር(ኢንዱስትሪና ትምህርት ተቆማት) • የልምድ (ተሞክሮ) ልውውጥ ማድረግ፡፡ • ማህበረሰቡን ያሳተፈ፤ የቀድሞ ተማሪዎችንና የወረዳችንንና ሌሎችን ያሳተፈ የገቢ ማስገኛ ፕሮግራሞች መንደፍ፡፡ • የአለንን የቴክኖሎጂ ሃብት ወደ ገበያ በማዉጣር የውስጥ ገቢ ማሳደግ፡፡ • ሃብት ቆጥቦ መጠቀም፤ብክነትን መቀነስ • ተገልጋይን ያማከለ ስራ መስራት (ለተቆማችን አላማ የጋራ ተገዢመሆን) • ጥሩ ለሚሰራ ማበረታቻ • የክትትልና ድጋፋችንን ማጠናከር፡፡ ከወረዳ ወደ ቴሙትስ ተቆም፤ ወይን ከቴሙትስቶም ወደ የትምህርት ክፍሎች፤ ወደ ጥቃቅንና አነስተኛ ተቆማት ፤ ወደ ትብብር ስልጠና ሰልጣኞች የሚደረግ ድጋፋዊ ክትትል፡፡
 50. 50. ላሉብን ችግሮች የመፍትሄ ጥቆማ ፡፡ • ውስጣዊ ተግባቦት፡-ያለንን የሰው እና የቁስ ሃይ ለማሰራት (ዉጤታማ ለማድረግ መጣር)፡፡ • ዉጫዊ ተግባቦት(በአካባቢበያቸን ከሚገኙ ተቆማት ጋር ጠንካራ ትስስር መፍጠር)፡፡ • እራስን መፈተሸ ፤ የአገልግሎት ተቀባዮችን አስተያየት መቀበል፡፡ • በተሰጠን አስተያየት መስረት አገልግሎታችን ለማሻሻላል ጥረት ማድረግ፡፡
 51. 51. አገልግሎት አሰጣጥየአገልግሎት አሰጣጥ የጥራት መርሆዎች • ትክክለኛ ፣ሀቀኛና ከስህተት የጸዳ አገልግሎት መስጠት፡፡ • ጥራት ያለው ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት፡፡ • ለተሰጡ ውሳኔዎችና አገልግሎቶች ተጠያቂ መሆን፡፡ • ሀብትን በአግባቡ መጠቀም/ብክነትን ማስወገድ፡፡ • ለተቆማዊ እሴቶች መገዛት፡፡ • የቅሬታ አቀባበል(የጥቆማ) ስርዓት መዘርጋትና ምላሽ መስጠት፡፡
 52. 52. አገልግሎት አሰጣጥ ጥራት • ጥራት እንዴት ይገለፃል? • ጥራት ለመለካት ምን መስፈርቶች አሉን? • በቴሙትስ የተቀመቱ የጥራት መለኪያዋች ምንድን ናቸው? ______________________________________________ ______________________________________________ ______________________________________________ ______________________________________________ ______________________________________________ ______________________________________________ • እንዚህን እንዳንተግበር ለምን አልቻልንም?
 53. 53. የዜጎች ቻርተር የዜጎች ቻርተር ለምን ያስፈልጋል? አገልጋይ መሆናችን የሚረጋገጠው በተቀመጠው ደረጃ መሰረት ዜጎጎን ማገልገል ስንችል ነው፡፡ የብቃት ማረጋገጫ ፤ የሙያ ፈቃድ ዓላማቸው የአገልግሎት ጥራትን ለማምጣት ነው ደረጃ ምደባ ለምን ያስፈልጋል? በተቆሞች መሃከል ሰላማዊ የውድድር መንፈስን መፍጠር የአገልግሎት ጥራት እንዲመጣ ያስችለናል፡፡
 54. 54. መልካም አስተዳደር
 55. 55. Good Governance 1 Rule of law (የሕግ የበላይነት) 2 National Consensus (የጋራ መግባባት) 3 Transparency (ግልጽነት) 4 Participation (አሳታፊነት) 5 Inclusive /Equity ( አካታችነትና ፍትሃዊነት) 6 Accountability (ተጠያቂነት) 7 Efficiency /Effectiveness (ቅልጥፍናና ውጤታማነት) 8 Responsive system ፈጣን ምላሽ መስጠት
 56. 56. የስነ-ምግባር መርሆች 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12
 57. 57. በተቆማችን ያሉ የመልካም አስተዳደር ችግሮች፡-በጥናታችን ያገኘናቸው ለጥቆማ ያህል • የበጀት እጥረት አለብን • እቅድ( ከላይ ነው የሚወርደው የቅበላ መጠናችን አቅማችንንም ሆነ አካባቢያዊ ነባራዊ ሁኔታን ያገናዘበ አይደለም) • ከላይ ወደታች የሚወርድ ፕሮግራም (አካባቢውን መሰረት ያደረገ ፕሮግራም • ግልፅ የሰው ሃይል ልማት ፖሊሲ የለም ፤አድሎዊ አሰራር አለ፡፡(ስልጠና፤ እድገት፡የትምህርት ዕድል የመሳሰሉት፡፡) • ቴ/ሙ/ት/ስ በሚፈቅደው መሰረት (በሲቪል ሰርቪስ ) ሁሉም መደቦች አልተሞሉም (ቅሬታ ሰሚ፤ህዝብ ግንኙነት ፤የአካዳሚክና የአስተዳደር ሰራተኞች በበቂ ሁኔታ አልተሞሉም፡፡) • የማእቀፉ ግዢ ቀልጣፋ አይደለም
 58. 58. በተቆማችን ያሉ የመልካም አስተዳደር ችግሮች፡-በጥናታችን ያገኘናቸው ለጥቆማ ያህል፡፡ • ተቆማችንን አጥር የለውም ፡፡ • ተቆማችን በቂ የሆነ ይዞታ የለውም ፤ በእንጥልጥል ላይ ያሉ የይዞታ ጥያቄዎች (ማስፋፊያዎች) • በቴሙትስ ስትራቴጂ መሰረት የተቀመጠውን የትምህርትና ስሰጠና ደረጃ አላሞላንም( የሰልጣኝ አሰልጣኝ ጥምርታ፤ ሰልጣኖች የተግባር ልምምዳቸውን 70 % አለመሸፈናቸው፤በቂ አሰልጣኞች አለመኖራቸው) • የምንሰጠው ስልጠና የኢንዱስትሪውን ፍላጎት ያሞላ አይደለም፡
 59. 59. በተቆማችን ያሉ የመልካም አስተዳደር ችግሮች፡-በጥናታችን ያገኘናቸው ለጥቆማ ያህል፡፡ • የተቆማችን ቦርድ አመራር በተቀመጠላቸው ጊዜ ተገናንተው የተቆማችንን ችግር ለመቅረፍ አልተወያዩም • የቦርድ ስብጥርና መሰየም በራሱ ግብ አይደለም • ድጋፋዊ ክትትሉ ደካማ ነው፡፡ ችግር ፈቺ አይደለም፡፡ ወሴድ ነው፡፡ ወንድ/ሴትና/ድምር • አበረታች የሆነ አሰራር ስርዓት የለም፤ የሚሰራው ሌላ የሚሸለም ሌላ፡፡ የበሬን ምስጋና ወሰደው ፈረሱ ነው፡፡ የዉጤት ተኮር የምዘና ስርዓቱ በትክክል አይለካንም፡፡ ለምን?
 60. 60. በተቆማችን ያሉ የመልካም አስተዳደር ችግሮች፡-በጥናታችን ያገኘናቸው ለጥቆማ ያህል፡፡ • ለተቆማችን በተለያየየ ጊዜ የሚለገሱልን የስልጠና መሳሪያዎች ቢኖሩም አንዳንዶቹን የተለጠነ ባለሙያ ስለሌለን ዝም ብለን አስቀምጠናቸዎል፡፡ አንዳንዶቹ ደግሞ ሲመጡ ጀምሮ የተጎደለ አካል አላቸው (accessories ) ፡፡ ሌሎችን ደግሞ በገበያው ላይ የመለዋወጫ እቃ ስለሌለ ( መግዢያ ገንዘብ አንዳንዴ ከገበያ ባለመኖር) መጠቀም አልቻልንም፡፡

×