SlideShare a Scribd company logo
1 of 33
ENTERPRENEURSHIP
የንግድ ሥራ ፈጠራ ሰነድ
የቀ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ
መግቢያ
ኮሌጃችን በተያያዘዉ የሕዝብ ንቅናቄ መሰረት ሥራ አጦችን አስልጥኖ
በማደራጀት ወደ ሥራ እንድገቡ አሰፈላጊዉን ድጋፍ በማድረግ ላይ
ይገኛል፡፡ የክልላችን ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኤጀንስ እና
የሲዳማ ዞን ቴ/ሙ/ት/ሥ/መምሪያ ለዚህ በጎ ሥራ አንዱ ባለድርሻ አካል
በመሆኑ የተደራጁ ሥራ አጦችን የማሰልጠን ሥራ በይፋ ጀምሯል ፡፡
በዚሁ መሠረት ባሉት የመንግስት ተቋማትና ኮሌጁች የተለያዩ
ሥልጠናዎች ወሰደዉ ወደ ጥቃቅንና አነሰተኛ ሥራ ላይ ለሚሰማሩት
ባለሙያዎች ችግር ፈች የሆነ የንግድ ሥራ ፈጠራና ሂሳብ አያያዝ
ሥልጠና በመዉስድ ዕዉቀታቸዉን ክህሎታቸዉን
አመለካከታቸዉን ኢንዲያዳብሩ ይህ የማሰልጠኛ ማንዋል ተዘጋጅቷል፡፡
ክፍል አንድ
ሥራ ፈጠራ (ኢንተርፕርነሽኘ)
ሥራ ፈጠራ
(ኢንተርፕርነሽኘ) ማለት
ምን ማለት ነው?
ሥራ ፈጠራ (ኢንተርፕርነሽኘ) ማለት…….
ሥራ ፈጠራ (ኢንተርፕርነሽኘ) ፡- ማለት በህይወታችን
የተለያዩ ምቹ አጋጣሚዎችን በመጠቀም አዲስ ነገር ፈጥሮ
በመስራትና በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ በማለፍ በኑሮ ላይ
ለውጥ/ዕድገት የማምጣት ሂደት ነው፡፡
የሥራ ፈጠራ (ኢንተርፕርነሽኘ) ጥቅም
የስራ እድል ፈጠራ ይፈጥራል
በአካባቢ የሚገኙ ግብአቶችን መጠቀምና ዋጋቸው እንዲጨምር
ያደርጋል
በተለያዩ ቦታዎች የተለያዩ የንግድ ዘርፎችን እንዲስፋፋ ያደርጋል
ቴክኖሎጂን ለማስተዋወቅና ለማላመድ ይጠቅማል
ሀብት ለማፍራት ይጠቅማል
የስራ ፈጠራ ባህልን እንድዳብር ያደርጋል
የኢንተርፕርነርሽፕ (የስራ ፈጠራ ኢለመንትስ) ሂደት
አካባቢን መቃኘት
ምቹ የስራ ዕድሎችን (አጋጣሚዎችን )መለየትና
መምረጥ
ለስራው አስፈላጊ ግብአቶችን ማስባሰብ
ወደ ትግበራ መግባት
በስራ የተገኘውን ውጤት ማሰቀጠል
ኢንተርፕሪነር (ስራ ፈጣሪ)
ምን ማለት ነው?
ኢንተርፕሪነር (ስራ ፈጣሪ) ምን ማለት ነው?
ኢንተርፕሪነር ማለት በራሱ ተነሳሽነት ያሉትን
የንግድ (የስራ) አጋጣሚዎችን ማየትና መለየት
የሚይችል ያሉት ሀብቶች በአግባቡ የሚጠቀም
በውጤት ላይ ያተኮረ ስራ ላይ የሚሰማራ፣ ሊመጡ
የሚችሉ ችግሮችን ከወዲሁ በመገመት አስፈላጊውን
ጥንቃቄ የሚያደርግና የተመጣጠነ ሃላፊነት ( ሪስክ)
መውሰድ የሚችል የንግድ ሰው ነው፡፡
የኢንተርፕሪነር ባህርያት
 የኢንተርፕሪነር ብቃትን ለመመዘን የሚያስችሉ የብቃት
መመዘኛ ባህርያት አሉ፡፡ እነዚህ ባህርያት ሥራን
የማከናወን ብቃት፣ የማቀድ ብቃት እንዲሁም በራስ
መተማመን እና ሰዎችን የማግባባት ብቃት በሚፈትሹ
አጠቃላይ ባህርያት ሥር ተሰባስበዋል፡፡
የኢንተርፕሪነር ባህሪያት
ሀ/ የዕቅድ ጉድኝት (PLANNING CLUSTER)
ለ/ የተግባር ጉድኝት (Power Cluster)
ሐ/ የስኬታማነት ጉድኝት (ACHIEVEMENT CLUSTER)
ሀ/ የዕቅድ ጉድኝት (PLANNING CLUSTER)
ከ3ቱ ዓለም አቅፍ የስራ አመራር ጥበቦች አንዱንና የመጀመሪያው የእቅድ
ጉድኝት (Planning Culster) ይባላል፡፡ ይህ የማቀድ ጉድኝት በውስጡ
እንደ ጓደኛሞች የማይነጣጠል 3ት ክፍሎች አሉት፡፡ እነሱም፡-
ሀ. 1. የመረጃ አሰባሰብና ማጠናቀር (Information Seeking)
ለ. 2. ግብን መትለም (Goal Setting)
ሐ. 3. የማቀድና የመቆጣጠር ዘዴ (Systematic planning &
Monitoring) “ቸው፡፡
ሀ. 1. የመረጃ አሰባሰብና ማጠናቀር (Information Seeking)
 ሥራ ፈጣሪው ማለትም አንተርፕርነሩ ለስራ ከመነሳቱ በፊት ማድረግ
ያለበት መረጃ ማሰባሰብና ማጠናቀር ነው፡፡ መረጃ የሚገኘው ተፈጥሮ
ካደለችን የስሜት ህዋሳት ማለትም ማየት፣ በመስማት፣ በማሽተት፣
በመቅመስና በመዳሰስ በመጠቀም ነው፡፡
ሀ. 2. ግብን መተለም /Goal
Setting
 ግብ በእግር ኳስ ጨዋታ እንደምናውቀው በስራ
እንቅስቃሴአችን መጨረሻ የምንደርስበት መድረሻ ነጥብ
ነው፡፡
ግብ በ3 ንዑሳን ክፍሎች ይከፈላል፡፡
1.የረዥም ጊዜ ግብ የ10 ዓመት
2.የመካከለኛ ጊዜ ግብ የ5 ዓመት
3.የአጭር ጊዜ ግብ የ1 ዓመት
ግብ ሲቀረፅ (SMART) መሆን
አለበት
 ግብ ሲቀረፅ የሚከተሉትን ነጥቦች ያገናዘበ (SMART)
መሆን አለበት
አጭርና ግልፅ Specific
የሚለካ Measurable
ግብ ተጨባጭ Achievable
ምክንያታዊ Reasonable
ጊዜን መሰረት ያደረገ Time-bound
ሐ. 3. የማቀድና የመቆጣጠር
ዘዴ/Systematic Planning &
Monitoring/
 ከዕቅድ ጓደኞች ውስጥ 3ተኛው የማቀድና
የመቆጣጠር ዘዴ የተባለው ነው በውስጡ ደግሞ
ማቀድ /Planning/እና መቆጣጠር
/Monitoring/አሉት
ሀ.3.1 ማቀድ/ Planning/
ማቀድ/ Plan/ እጅግ ቁልፍ የሆኑ 6 ጥያቄዎችን በማቅረብ
ፕሮጀክታችን ማለትም ልንሰራው ያሰብነው ምርት ወይም አገልግሎት
በመጀመሪያ ሊመልሳቸው የሚገባቸውን መልሶች በስርዓትና በተደራጀ
መልክ የምንመልስበት መሳሪያ ነው፡፡ እነሱም፡-
1. Why-ለምን (የፕሮጀክቱ አስፈላጊነት ፣ዓላማና መስፈርቱ
2. What-ምን (የፕሮጀክቱ ጠቀሜታ ማለትም ልናበረክት የፈለግነው
ምርት ወይም አገልግሎት ወሰን(Scope of the project)
3. How-እንዴት (ምርቱን ወይም አገልግሎቱን ለማዘጋጀትና ለማቅረብ
የምናደርገው የእንቅስቃሴ ሂደትና ዘዴ (Methodlogy)
4. Who- ማን (የፕሮጀክቱ ድርጅታዊ መዋቅር ማለትም የሚፈለገው
የሰለጠነ የሰው ሀይል ብዛት ጥረት የሚለካበት
5. How much-ምን ያህል (የፕሪጀክቱን በጀት፣የምርት አቅርቦት መጠን
6. When-መቼ (የፕሮጀክቱ የድርጊት መርሃ ግብር ይመለከታል፡፡
ለ/ የተግባር ጉድኝት (Power
Cluster)
የተግባር ጉድኝት ፡- ማለት ያቀድነው ቢዝነስ እንዴት ወደ ገበያ
እንደምናቀርበው የምንማርበት ዘዴ ነው፡፡
በተግባር ጉድኝት (Power Cluster) ውስጥ ሁለት ጓደኛሞች
እናገኛለን፡፡ እነሱም፡-
1. ሰዎችን የማሳመንና የግንኑነት መረብ (Persuation &
Networking)
2. ግላዊ ነፃነትና በራስ መተማመን (Independence & Self
Confidence)
ሐ/ የስኬታማነት ጉድኝት (ACHIEVEMENT
CLUSTER)
1. አማራጭ መፈለግና ተነሰሽነት (Opportunity Seeking &
Initiative)
 ስራችንን በኃላፊነት መወጣት አለብን፡፡
ንግዳችንን (በአዲስ አካባቢ፣ምርትና አቅርቦት ማሳደግ አለብን፡፡
ለየት ያሉ የገንዘብ ማግኛ ዘዴዎችን መቃኘት አለብን፡፡
2. ኃላፊነት መሸከም/Risk Taking/
አቅማችንን የሚፈትኑ ኃላፊነቶችን መፍራት የለብንም፡፡
በኃላፊነት ላይ አደጋ አምጭ ነገሮችን መቀነስ አለብን፡፡
አደጋ የሚያመጡ ነገሮችን በመቃኘት መፍትሄ መሰብ ሀሳብ
ማሰቀመጥ፡፡
የቀጠለ…………
3. የስራ ብቃትና ጥራት /Demand for Efficientcy & Quality/
 ስራን በጥራትና በተባለው ሰዓት ማጠናቀቅ፡፡
 መልካም ዝና ለማምጣት መሞከር አለብን፡፡
 ስራዎችን ከተፎካካሪዎቻችን ጋር ሲነፃፀር በጥራት ፣በፍጥነትና በርካሽ
ዋጋ መስራት ይጠበቅብናል፡፡
4. የዓላማ ፅናት /Persistance/
 መሰናክል ሲያጋጥመን እርምጃ መውስድ አለብን፡፡
 መሰናክሉን ለመዝለል ተደጋጋሚ ጥረትና ስትራቴጂ መቀየስ፡፡
 ግብና ዓላማችንን ሳንዘነጋ እስከ መጨረሻ ውጤት መስራት አለብን፡፡
5. በቃላችን መገኘትና ውልን መፈፀም /Commitment to the
work Contract/
 ሥራችንን ለመጨረስ ግላዊ መስዋዕትነትና ብርቱ ጥረት ማድረግ፡፡
 የኮንትራት ስራው እንዲጠናቀቅ ከሰራተኞቻችን ጋር አብረን መስራት
4.የግብይት (ገቢያ) አመራርና ሰርዓት
ግብይት ፡- ማለት የደንበኛ ፍላጎት ለማሟላት ምርትና አገልግሎት
ትርፍናን ሊያስገኝ በሚችል መልኩ የመሰጠት ሂደት ነዉ፡፡
ከትርጉሙ መረዳት የምንችለዉ የደንበኞችን ፍላጎት ማወቅ
ይገባል፡፡ገበያ ላይ የምፈልገዉን ሁሉ አምርተን መሸጥ አንችልም ፡፡
ስለዚህ የአንድ ኢ/ዝ አንቀሳቃሸ የሚከተሉትን ሂደቶች ማወቅ
አለበት
 ደንበኞች እነማን እንደሆኑ መለየት
 የደንበኞችን ፍላጎት መለየት
 የቢዝነሱ ባለቤት በገበያ ጥናት የተደገፈ መረጃ በትክክል ደንበኞች
የሚፈልጉትን ምርት ማወቅ
 የገበያ ባለሙያዉ ደንበኞች ለወደፊት ምን እንደሚፈልጉ መገመትና
አዳዲስ ምርቶችን ማቅረብ አለበት
4.የግብይት (ገቢያ) አመራርና ሰርዓት
4.1 የገቢያ ጥናት
4.2 የገቢያ ዉህደቶች(marketing mix)
4.3 የሸያጭ ሂደት እና ስልት
4.4 የደንበኛ አገልግሎት(customer
service)
4.5 የአገልግሎት አሠጣጥ እሴቶች (value)
4.1 የገቢያ ጥናት
ygbà _ÂT Ý ¥lT b¥ÃÌR_ h#n@¬ kgbà §Y mr©N msBsB
mtNtN X lWún@ XNÄ!ÃmC xDRgÖ y¥êqR £dT nWÝÝ
ygbà _ÂT xSf§g!nT
 የትኩረት ገበያን ለይቶ ለማወቅ
 በትኩረት ገበያ ተጠቃሚዎችን የገቢ ሁኔታና የመግዛት አቅም ለመረዳት
 XRG-¾ lmçN ½ xÍÈ" Wún@ lmS-T
 የገበያ ተፎካካሪዎችን አቅም፣ ዋጋ፣ ጥራትና አጠቃላይ እንቅስቃሴ ለማወቅ
 xScU¶ ygbà x‰éCN lmlw_
 የደንበኞችን ፍላጎት በመለየት የተሻለ የገበያ አመራርና ስልት ለመተግበር
 mLµM xUȸãCN X SUèCN lYè l¥wQ
 TKKl¾ TNbà l¥DrG
 bj¬CNN bxGÆb# lm-qM XÂ wzt
የቀጠለ………..
ê ê kgbà y¸sbsb# mr©ãC
Sl dNb¾ ¿ Sl tæµµ¶ ¿ Sl xQ‰b!ãC ¿ Sl MRT
Sl êU ¿ Sl ¥StêwqEÃ ¿ Sl SR+T XÂ ymúsl#T
mr© y¥G¾ zÁãC
_Ãq& b¥zUjT
b”l MLLS
bMLk¬
x@KSpRmNT b¥DrG XÂ wzt
4.2 የገቢያ ዉህዶች /marketing mix/
 DRJèC x§¥cWN l¥úµT y¸ktl#TN ygbÃ
WHìC ወይም ytlÆ |LèCN bm-qM tGƉêE
¥DrG xለባቸውÝÝ
1. MRT
2. êU
3. ¥stêwQ
4. ¥kÍfL
ምርት (product) እና ዋጋ(Price)
MRT(
 ytlÆ MRèCN XNdydNb¾W F§gÖT ¥QrB ¼¥MrT
 _‰t$N m-bQ
 lMRt$ t=¥¶ Xs@T mF-R ¼klR፤ Ä!²YN¼
 yNGD MLKT፤ yNGD SM m-qM ½¥¹g!ÃãCN ¥zUjT
½t=¥¶ xgLGlÖT mS-T X êST mS-T wzt
êU(
 tmÈÈ" êU mtmN
 QÂ> mS-T
 yKFà g!z@N ¥‰zM
 bÇb@ m¹_
 የዋጋ አወጣጥ ስልት
 ሀ.ወጪ ላይ ተመስርቶ ዋጋ መወሰን
 ለ.የተፎካካሪዉ ዋጋ ላይ ተመስርቶ መወሰን
 ሐ.የደንበኛ ፍላጉት ላይ ተመስርቶ መወሰን
ማስተዋወቅ (promotion) እና ማከፋፈል ( distribution)
¥StêwQ(
y>Ã+ ‰t¾N KHlÖT m-qM
¸Ä!ÃãCN m-qM ¿ TV
በደንበኛ በኩል ምርትን ማስተዋወቅ
t=¥¶ GLUlÖèCN mS-T፤ nÉ T‰NS±RT ፤ ዋስትና
መስጠት
_g wzt
¥kÍfL(
y¥SÍðà ï¬ãC mMr_
ytlÃü yT‰NS±RT xYnèCN m-qM
wk!lÖCN ¼d§lÖCN m-qM
ማከማቻ ¥zUjT XÂ wzt
4.3 የሽያጭ ሒደት እና ስልት
ቅድመ ጥናት ለወደፊት ሊገዙ የሚችሉ ወይም
የምርታችን ተጠቃሚ ሊሆኑ ይችላሉ የምንላቸዉን
ደንበኞች መለየት
ተጠቃሚ ሊሆኑ የሚችሉ ደንበኞትን መረጃ መሰብሰብ
እራስንንና ድርጅትን ማስተዋወቅ
ስለምናመርተዉ ምርትና አገልግሎት ገለጻ ማድረግ
ምርቱን እንዴት እንደሚጠቀሙበት ማሳየት
ቅድመ ግዢ ቅሬታን ወይም የሚነሱ ጥያዎችን መመለስ
ሽያጭን መፈፀም
ድህረ ሽያጭ ክትትል ማድረግ
4.4 የደንበኛ አገልግሎት/customer service/
dNb¾ ¥lT ¥N¾WM GlsB ¿DRJT wYM tÌM yl@§WN
MRT wYM xgLGlÖT y¸fLG¼y¸g² ¥lT nWÝÝ
dNb¾
Ng#S ¼NGST mçn#¼ዋን
ደንበኛ ከሌለ እኛም የለንም
ymG²T wYM ÃlmG²T Wún@ bX° nW
xM‰C ¼xkÍÍY DRJèC bdNb¾W §Y _g¾ ÂCWÝÝ
የቀጠለ…….
5t$ mr¬êE ydNb¾ F§gÖèC
1. TKKl¾ GLUlÖT¿ bTKKl¾W s›T ¿ bTKKl¾ sW
XNÄ!sÈcW YfLUl#ÝÝ
2. xQMN ÃgÂzb êU ¿ _‰T ÃlW MRT ¿ xÍÈ" mFTÿ XÂ ¿
ÑgúN YfLUl#ÝÝ
የደንበኞች ባህሪያት፡-
 ዝምተኛ /Silent type ፤ ወሬኛ/ለፍላፊ /Talkative type ፤ ክርክር
የሚወዱ /Argumentative type ፤ጭምት/ዓይናፍር /Shy type
 የሚታለሉ የሚመስላቸዉ /Suspicious type ፤ ጓደኝነት /Friendly
type
 ትዕግስት የሌላቸው /Impatient type ፤ለራሳቸው ትልቅ ክብር
የሚሰጡ /
የደንበኛ ማጣት ዉጤቶች ምንድ
ናቸዉ ?
የደንበኛ ማጣት ዉጤቶች
፡-
h. yDRJt$ y>Ã+ xQM mqnS
l. yTRF ¥>öLöLÂ DRJTN mZUT
m. y|‰ x_ q$_R mb‰kT
ደንበኛ እንዴት ነዉ
የሚያዘዉ ?
የደንበኛ አያያዝ ስልቶች
 ቀልጣፋና ተገቢ አገልግሎት መስጠት፣
 በተጠቃሚው ፍላጎት ላይ ተመስርቶ መምራትና አገልግሎት መስጠት
 የምርት /የአገልግሎት ዋጋ የደንበኛን የመግዛት አቅም ያገናዘበ
ማድረግ
 የደንበኛን የእርካታ መጠን መለካት
 በአገልግሎትም ሆነ በምርት ጥራት ከተፎካካሪዎች ልቆ መገኘት
 ከደንበኛ ጋር ቤተሰባዊ ግንኙነት መፍጠር ፣ ተፈላጊ ያልሆነ ግብዓት
አለመጠቀም
 የስራ ቦታንና ሰዓትን ለደንበኛ ማመቻቸት
 በምርቱ /በአገልግሎቱ ላይ ቀጣይነት ያለው እሴት መፍጠር
 የተጠቃሚውን ጤና የሚያውኩ ምርቶችን ማስወገድ
 b”L mgßT ½ h#L g!z@ bxÄÄ!S f-‰ãC §Y mútÍ
 የደንበኛን ቅሬታ በአግባቡ ማስተናገድ
4.5 የአገልግሎት አሠጣጥ እሴቶች/value/
ዉጤታማነት (Achievement)
ደንበኛ ማሰቀደም (Customer first) ፤ በእኩልነት ማየት
(equality) እና ማክበር (Respect)
ታማኝነት (Honesty) ፤ ግልጽኝነት(Transparency) አና ሚስጥር
ጠባቂነትን (Confidentiality) እሴት ማዳበር፡፡
ቁርጠኝነት (Commitment)
የአገልግሎት ጥራት መጠበቅ (Maintain quality)
ሀይልን አሟጦ መጠቀም (Maximum utilization of
capacities)
ለመማር ሁልጊዜ ዝግጁነት (Ready to learn)
5. የንግድ ዕቅድ (Business Plan)
ይቀጥላል……………….
Bussines plan
አመሰግናለሁ!!!

More Related Content

What's hot

Life Skill Training PPT Final Aug 19.pptx
Life Skill Training PPT Final Aug 19.pptxLife Skill Training PPT Final Aug 19.pptx
Life Skill Training PPT Final Aug 19.pptxMasreshaA
 
A Guide to Coaching and Mentoring
A Guide to Coaching and MentoringA Guide to Coaching and Mentoring
A Guide to Coaching and MentoringOlivier Serrat
 
,life skill ,ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ፡_ኦርቶዶክሳዊ_የህይወት_ክህሎት ,orthodox ,ethiopiLife skill...
   ,life skill ,ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ፡_ኦርቶዶክሳዊ_የህይወት_ክህሎት ,orthodox ,ethiopiLife skill...   ,life skill ,ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ፡_ኦርቶዶክሳዊ_የህይወት_ክህሎት ,orthodox ,ethiopiLife skill...
,life skill ,ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ፡_ኦርቶዶክሳዊ_የህይወት_ክህሎት ,orthodox ,ethiopiLife skill...Menetasnot Desta
 
የቴክኖሎጂ ሽግግር ጥራት መለኪያ ስታንዳርድ እና የቴክኖሎጂ ኤክስቴንሽን ማስተግበሪያ ሰነድ ክለሳ መነሻ ሃሳብ.pptx
የቴክኖሎጂ ሽግግር ጥራት መለኪያ ስታንዳርድ እና የቴክኖሎጂ ኤክስቴንሽን ማስተግበሪያ ሰነድ ክለሳ መነሻ ሃሳብ.pptxየቴክኖሎጂ ሽግግር ጥራት መለኪያ ስታንዳርድ እና የቴክኖሎጂ ኤክስቴንሽን ማስተግበሪያ ሰነድ ክለሳ መነሻ ሃሳብ.pptx
የቴክኖሎጂ ሽግግር ጥራት መለኪያ ስታንዳርድ እና የቴክኖሎጂ ኤክስቴንሽን ማስተግበሪያ ሰነድ ክለሳ መነሻ ሃሳብ.pptxGashawMenberu2
 
Executive Coaching Proposal
Executive Coaching ProposalExecutive Coaching Proposal
Executive Coaching ProposalJohn Carnes
 
Management 3.0 - Empower Teams
Management 3.0 - Empower TeamsManagement 3.0 - Empower Teams
Management 3.0 - Empower TeamsJurgen Appelo
 
Doc 280114 64989
Doc 280114 64989Doc 280114 64989
Doc 280114 64989sheatufim
 
Business Plan Preparation & Vision Setting.pptx
Business Plan Preparation & Vision Setting.pptxBusiness Plan Preparation & Vision Setting.pptx
Business Plan Preparation & Vision Setting.pptxetebarkhmichale
 
Education and Training for All ACTION RESEARCH ET -.pdf
Education and Training for All  ACTION RESEARCH ET -.pdfEducation and Training for All  ACTION RESEARCH ET -.pdf
Education and Training for All ACTION RESEARCH ET -.pdfberhanu taye
 
Managing Knowledge at Work
Managing Knowledge at WorkManaging Knowledge at Work
Managing Knowledge at WorkOlivier Serrat
 
Developing Assessment Development Center.pdf
Developing Assessment Development Center.pdfDeveloping Assessment Development Center.pdf
Developing Assessment Development Center.pdfSeta Wicaksana
 
Novida Liderlik Yaklaşımları
Novida Liderlik YaklaşımlarıNovida Liderlik Yaklaşımları
Novida Liderlik YaklaşımlarıNovida Global
 
Talent Management: Framework for design, implementation and improvement
Talent Management: Framework for design, implementation and improvementTalent Management: Framework for design, implementation and improvement
Talent Management: Framework for design, implementation and improvementTim Coburn
 
Leading high performance teams training
Leading high performance teams trainingLeading high performance teams training
Leading high performance teams trainingTonex
 
Top 5 minute team building exercises
Top 5 minute team building exercisesTop 5 minute team building exercises
Top 5 minute team building exerciseshigh5teambuilding
 
Team building hr
Team building hrTeam building hr
Team building hrRaul Nair
 
5 Ways to Build a Better Leadership Development Program - Webinar 10.09.14
5 Ways to Build a Better Leadership Development Program - Webinar 10.09.145 Ways to Build a Better Leadership Development Program - Webinar 10.09.14
5 Ways to Build a Better Leadership Development Program - Webinar 10.09.14BizLibrary
 

What's hot (20)

Life Skill Training PPT Final Aug 19.pptx
Life Skill Training PPT Final Aug 19.pptxLife Skill Training PPT Final Aug 19.pptx
Life Skill Training PPT Final Aug 19.pptx
 
A Guide to Coaching and Mentoring
A Guide to Coaching and MentoringA Guide to Coaching and Mentoring
A Guide to Coaching and Mentoring
 
,life skill ,ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ፡_ኦርቶዶክሳዊ_የህይወት_ክህሎት ,orthodox ,ethiopiLife skill...
   ,life skill ,ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ፡_ኦርቶዶክሳዊ_የህይወት_ክህሎት ,orthodox ,ethiopiLife skill...   ,life skill ,ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ፡_ኦርቶዶክሳዊ_የህይወት_ክህሎት ,orthodox ,ethiopiLife skill...
,life skill ,ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ፡_ኦርቶዶክሳዊ_የህይወት_ክህሎት ,orthodox ,ethiopiLife skill...
 
Liderlik sunum
Liderlik sunumLiderlik sunum
Liderlik sunum
 
የቴክኖሎጂ ሽግግር ጥራት መለኪያ ስታንዳርድ እና የቴክኖሎጂ ኤክስቴንሽን ማስተግበሪያ ሰነድ ክለሳ መነሻ ሃሳብ.pptx
የቴክኖሎጂ ሽግግር ጥራት መለኪያ ስታንዳርድ እና የቴክኖሎጂ ኤክስቴንሽን ማስተግበሪያ ሰነድ ክለሳ መነሻ ሃሳብ.pptxየቴክኖሎጂ ሽግግር ጥራት መለኪያ ስታንዳርድ እና የቴክኖሎጂ ኤክስቴንሽን ማስተግበሪያ ሰነድ ክለሳ መነሻ ሃሳብ.pptx
የቴክኖሎጂ ሽግግር ጥራት መለኪያ ስታንዳርድ እና የቴክኖሎጂ ኤክስቴንሽን ማስተግበሪያ ሰነድ ክለሳ መነሻ ሃሳብ.pptx
 
Executive Coaching Proposal
Executive Coaching ProposalExecutive Coaching Proposal
Executive Coaching Proposal
 
Leader Vs Manager
Leader Vs ManagerLeader Vs Manager
Leader Vs Manager
 
Management 3.0 - Empower Teams
Management 3.0 - Empower TeamsManagement 3.0 - Empower Teams
Management 3.0 - Empower Teams
 
Doc 280114 64989
Doc 280114 64989Doc 280114 64989
Doc 280114 64989
 
Business Plan Preparation & Vision Setting.pptx
Business Plan Preparation & Vision Setting.pptxBusiness Plan Preparation & Vision Setting.pptx
Business Plan Preparation & Vision Setting.pptx
 
Education and Training for All ACTION RESEARCH ET -.pdf
Education and Training for All  ACTION RESEARCH ET -.pdfEducation and Training for All  ACTION RESEARCH ET -.pdf
Education and Training for All ACTION RESEARCH ET -.pdf
 
Managing Knowledge at Work
Managing Knowledge at WorkManaging Knowledge at Work
Managing Knowledge at Work
 
Developing Assessment Development Center.pdf
Developing Assessment Development Center.pdfDeveloping Assessment Development Center.pdf
Developing Assessment Development Center.pdf
 
Novida Liderlik Yaklaşımları
Novida Liderlik YaklaşımlarıNovida Liderlik Yaklaşımları
Novida Liderlik Yaklaşımları
 
Talent Management: Framework for design, implementation and improvement
Talent Management: Framework for design, implementation and improvementTalent Management: Framework for design, implementation and improvement
Talent Management: Framework for design, implementation and improvement
 
Leading high performance teams training
Leading high performance teams trainingLeading high performance teams training
Leading high performance teams training
 
Top 5 minute team building exercises
Top 5 minute team building exercisesTop 5 minute team building exercises
Top 5 minute team building exercises
 
Team building hr
Team building hrTeam building hr
Team building hr
 
5 Ways to Build a Better Leadership Development Program - Webinar 10.09.14
5 Ways to Build a Better Leadership Development Program - Webinar 10.09.145 Ways to Build a Better Leadership Development Program - Webinar 10.09.14
5 Ways to Build a Better Leadership Development Program - Webinar 10.09.14
 
Liderlik
LiderlikLiderlik
Liderlik
 

ENTERPRENEURSHIP MODULE.pptx

  • 1. ENTERPRENEURSHIP የንግድ ሥራ ፈጠራ ሰነድ የቀ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ
  • 2. መግቢያ ኮሌጃችን በተያያዘዉ የሕዝብ ንቅናቄ መሰረት ሥራ አጦችን አስልጥኖ በማደራጀት ወደ ሥራ እንድገቡ አሰፈላጊዉን ድጋፍ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ የክልላችን ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኤጀንስ እና የሲዳማ ዞን ቴ/ሙ/ት/ሥ/መምሪያ ለዚህ በጎ ሥራ አንዱ ባለድርሻ አካል በመሆኑ የተደራጁ ሥራ አጦችን የማሰልጠን ሥራ በይፋ ጀምሯል ፡፡ በዚሁ መሠረት ባሉት የመንግስት ተቋማትና ኮሌጁች የተለያዩ ሥልጠናዎች ወሰደዉ ወደ ጥቃቅንና አነሰተኛ ሥራ ላይ ለሚሰማሩት ባለሙያዎች ችግር ፈች የሆነ የንግድ ሥራ ፈጠራና ሂሳብ አያያዝ ሥልጠና በመዉስድ ዕዉቀታቸዉን ክህሎታቸዉን አመለካከታቸዉን ኢንዲያዳብሩ ይህ የማሰልጠኛ ማንዋል ተዘጋጅቷል፡፡
  • 3. ክፍል አንድ ሥራ ፈጠራ (ኢንተርፕርነሽኘ) ሥራ ፈጠራ (ኢንተርፕርነሽኘ) ማለት ምን ማለት ነው?
  • 4. ሥራ ፈጠራ (ኢንተርፕርነሽኘ) ማለት……. ሥራ ፈጠራ (ኢንተርፕርነሽኘ) ፡- ማለት በህይወታችን የተለያዩ ምቹ አጋጣሚዎችን በመጠቀም አዲስ ነገር ፈጥሮ በመስራትና በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ በማለፍ በኑሮ ላይ ለውጥ/ዕድገት የማምጣት ሂደት ነው፡፡ የሥራ ፈጠራ (ኢንተርፕርነሽኘ) ጥቅም የስራ እድል ፈጠራ ይፈጥራል በአካባቢ የሚገኙ ግብአቶችን መጠቀምና ዋጋቸው እንዲጨምር ያደርጋል በተለያዩ ቦታዎች የተለያዩ የንግድ ዘርፎችን እንዲስፋፋ ያደርጋል ቴክኖሎጂን ለማስተዋወቅና ለማላመድ ይጠቅማል ሀብት ለማፍራት ይጠቅማል የስራ ፈጠራ ባህልን እንድዳብር ያደርጋል
  • 5. የኢንተርፕርነርሽፕ (የስራ ፈጠራ ኢለመንትስ) ሂደት አካባቢን መቃኘት ምቹ የስራ ዕድሎችን (አጋጣሚዎችን )መለየትና መምረጥ ለስራው አስፈላጊ ግብአቶችን ማስባሰብ ወደ ትግበራ መግባት በስራ የተገኘውን ውጤት ማሰቀጠል
  • 7. ኢንተርፕሪነር (ስራ ፈጣሪ) ምን ማለት ነው? ኢንተርፕሪነር ማለት በራሱ ተነሳሽነት ያሉትን የንግድ (የስራ) አጋጣሚዎችን ማየትና መለየት የሚይችል ያሉት ሀብቶች በአግባቡ የሚጠቀም በውጤት ላይ ያተኮረ ስራ ላይ የሚሰማራ፣ ሊመጡ የሚችሉ ችግሮችን ከወዲሁ በመገመት አስፈላጊውን ጥንቃቄ የሚያደርግና የተመጣጠነ ሃላፊነት ( ሪስክ) መውሰድ የሚችል የንግድ ሰው ነው፡፡ የኢንተርፕሪነር ባህርያት  የኢንተርፕሪነር ብቃትን ለመመዘን የሚያስችሉ የብቃት መመዘኛ ባህርያት አሉ፡፡ እነዚህ ባህርያት ሥራን የማከናወን ብቃት፣ የማቀድ ብቃት እንዲሁም በራስ መተማመን እና ሰዎችን የማግባባት ብቃት በሚፈትሹ አጠቃላይ ባህርያት ሥር ተሰባስበዋል፡፡
  • 8. የኢንተርፕሪነር ባህሪያት ሀ/ የዕቅድ ጉድኝት (PLANNING CLUSTER) ለ/ የተግባር ጉድኝት (Power Cluster) ሐ/ የስኬታማነት ጉድኝት (ACHIEVEMENT CLUSTER)
  • 9. ሀ/ የዕቅድ ጉድኝት (PLANNING CLUSTER) ከ3ቱ ዓለም አቅፍ የስራ አመራር ጥበቦች አንዱንና የመጀመሪያው የእቅድ ጉድኝት (Planning Culster) ይባላል፡፡ ይህ የማቀድ ጉድኝት በውስጡ እንደ ጓደኛሞች የማይነጣጠል 3ት ክፍሎች አሉት፡፡ እነሱም፡- ሀ. 1. የመረጃ አሰባሰብና ማጠናቀር (Information Seeking) ለ. 2. ግብን መትለም (Goal Setting) ሐ. 3. የማቀድና የመቆጣጠር ዘዴ (Systematic planning & Monitoring) “ቸው፡፡ ሀ. 1. የመረጃ አሰባሰብና ማጠናቀር (Information Seeking)  ሥራ ፈጣሪው ማለትም አንተርፕርነሩ ለስራ ከመነሳቱ በፊት ማድረግ ያለበት መረጃ ማሰባሰብና ማጠናቀር ነው፡፡ መረጃ የሚገኘው ተፈጥሮ ካደለችን የስሜት ህዋሳት ማለትም ማየት፣ በመስማት፣ በማሽተት፣ በመቅመስና በመዳሰስ በመጠቀም ነው፡፡
  • 10. ሀ. 2. ግብን መተለም /Goal Setting  ግብ በእግር ኳስ ጨዋታ እንደምናውቀው በስራ እንቅስቃሴአችን መጨረሻ የምንደርስበት መድረሻ ነጥብ ነው፡፡ ግብ በ3 ንዑሳን ክፍሎች ይከፈላል፡፡ 1.የረዥም ጊዜ ግብ የ10 ዓመት 2.የመካከለኛ ጊዜ ግብ የ5 ዓመት 3.የአጭር ጊዜ ግብ የ1 ዓመት
  • 11. ግብ ሲቀረፅ (SMART) መሆን አለበት  ግብ ሲቀረፅ የሚከተሉትን ነጥቦች ያገናዘበ (SMART) መሆን አለበት አጭርና ግልፅ Specific የሚለካ Measurable ግብ ተጨባጭ Achievable ምክንያታዊ Reasonable ጊዜን መሰረት ያደረገ Time-bound
  • 12. ሐ. 3. የማቀድና የመቆጣጠር ዘዴ/Systematic Planning & Monitoring/  ከዕቅድ ጓደኞች ውስጥ 3ተኛው የማቀድና የመቆጣጠር ዘዴ የተባለው ነው በውስጡ ደግሞ ማቀድ /Planning/እና መቆጣጠር /Monitoring/አሉት
  • 13. ሀ.3.1 ማቀድ/ Planning/ ማቀድ/ Plan/ እጅግ ቁልፍ የሆኑ 6 ጥያቄዎችን በማቅረብ ፕሮጀክታችን ማለትም ልንሰራው ያሰብነው ምርት ወይም አገልግሎት በመጀመሪያ ሊመልሳቸው የሚገባቸውን መልሶች በስርዓትና በተደራጀ መልክ የምንመልስበት መሳሪያ ነው፡፡ እነሱም፡- 1. Why-ለምን (የፕሮጀክቱ አስፈላጊነት ፣ዓላማና መስፈርቱ 2. What-ምን (የፕሮጀክቱ ጠቀሜታ ማለትም ልናበረክት የፈለግነው ምርት ወይም አገልግሎት ወሰን(Scope of the project) 3. How-እንዴት (ምርቱን ወይም አገልግሎቱን ለማዘጋጀትና ለማቅረብ የምናደርገው የእንቅስቃሴ ሂደትና ዘዴ (Methodlogy) 4. Who- ማን (የፕሮጀክቱ ድርጅታዊ መዋቅር ማለትም የሚፈለገው የሰለጠነ የሰው ሀይል ብዛት ጥረት የሚለካበት 5. How much-ምን ያህል (የፕሪጀክቱን በጀት፣የምርት አቅርቦት መጠን 6. When-መቼ (የፕሮጀክቱ የድርጊት መርሃ ግብር ይመለከታል፡፡
  • 14. ለ/ የተግባር ጉድኝት (Power Cluster) የተግባር ጉድኝት ፡- ማለት ያቀድነው ቢዝነስ እንዴት ወደ ገበያ እንደምናቀርበው የምንማርበት ዘዴ ነው፡፡ በተግባር ጉድኝት (Power Cluster) ውስጥ ሁለት ጓደኛሞች እናገኛለን፡፡ እነሱም፡- 1. ሰዎችን የማሳመንና የግንኑነት መረብ (Persuation & Networking) 2. ግላዊ ነፃነትና በራስ መተማመን (Independence & Self Confidence)
  • 15. ሐ/ የስኬታማነት ጉድኝት (ACHIEVEMENT CLUSTER) 1. አማራጭ መፈለግና ተነሰሽነት (Opportunity Seeking & Initiative)  ስራችንን በኃላፊነት መወጣት አለብን፡፡ ንግዳችንን (በአዲስ አካባቢ፣ምርትና አቅርቦት ማሳደግ አለብን፡፡ ለየት ያሉ የገንዘብ ማግኛ ዘዴዎችን መቃኘት አለብን፡፡ 2. ኃላፊነት መሸከም/Risk Taking/ አቅማችንን የሚፈትኑ ኃላፊነቶችን መፍራት የለብንም፡፡ በኃላፊነት ላይ አደጋ አምጭ ነገሮችን መቀነስ አለብን፡፡ አደጋ የሚያመጡ ነገሮችን በመቃኘት መፍትሄ መሰብ ሀሳብ ማሰቀመጥ፡፡
  • 16. የቀጠለ………… 3. የስራ ብቃትና ጥራት /Demand for Efficientcy & Quality/  ስራን በጥራትና በተባለው ሰዓት ማጠናቀቅ፡፡  መልካም ዝና ለማምጣት መሞከር አለብን፡፡  ስራዎችን ከተፎካካሪዎቻችን ጋር ሲነፃፀር በጥራት ፣በፍጥነትና በርካሽ ዋጋ መስራት ይጠበቅብናል፡፡ 4. የዓላማ ፅናት /Persistance/  መሰናክል ሲያጋጥመን እርምጃ መውስድ አለብን፡፡  መሰናክሉን ለመዝለል ተደጋጋሚ ጥረትና ስትራቴጂ መቀየስ፡፡  ግብና ዓላማችንን ሳንዘነጋ እስከ መጨረሻ ውጤት መስራት አለብን፡፡ 5. በቃላችን መገኘትና ውልን መፈፀም /Commitment to the work Contract/  ሥራችንን ለመጨረስ ግላዊ መስዋዕትነትና ብርቱ ጥረት ማድረግ፡፡  የኮንትራት ስራው እንዲጠናቀቅ ከሰራተኞቻችን ጋር አብረን መስራት
  • 17. 4.የግብይት (ገቢያ) አመራርና ሰርዓት ግብይት ፡- ማለት የደንበኛ ፍላጎት ለማሟላት ምርትና አገልግሎት ትርፍናን ሊያስገኝ በሚችል መልኩ የመሰጠት ሂደት ነዉ፡፡ ከትርጉሙ መረዳት የምንችለዉ የደንበኞችን ፍላጎት ማወቅ ይገባል፡፡ገበያ ላይ የምፈልገዉን ሁሉ አምርተን መሸጥ አንችልም ፡፡ ስለዚህ የአንድ ኢ/ዝ አንቀሳቃሸ የሚከተሉትን ሂደቶች ማወቅ አለበት  ደንበኞች እነማን እንደሆኑ መለየት  የደንበኞችን ፍላጎት መለየት  የቢዝነሱ ባለቤት በገበያ ጥናት የተደገፈ መረጃ በትክክል ደንበኞች የሚፈልጉትን ምርት ማወቅ  የገበያ ባለሙያዉ ደንበኞች ለወደፊት ምን እንደሚፈልጉ መገመትና አዳዲስ ምርቶችን ማቅረብ አለበት
  • 18. 4.የግብይት (ገቢያ) አመራርና ሰርዓት 4.1 የገቢያ ጥናት 4.2 የገቢያ ዉህደቶች(marketing mix) 4.3 የሸያጭ ሂደት እና ስልት 4.4 የደንበኛ አገልግሎት(customer service) 4.5 የአገልግሎት አሠጣጥ እሴቶች (value)
  • 19. 4.1 የገቢያ ጥናት ygbà _ÂT Ý ¥lT b¥ÃÌR_ h#n@¬ kgbà §Y mr©N msBsB mtNtN X lWún@ XNÄ!ÃmC xDRgÖ y¥êqR £dT nWÝÝ ygbà _ÂT xSf§g!nT  የትኩረት ገበያን ለይቶ ለማወቅ  በትኩረት ገበያ ተጠቃሚዎችን የገቢ ሁኔታና የመግዛት አቅም ለመረዳት  XRG-¾ lmçN ½ xÍÈ" Wún@ lmS-T  የገበያ ተፎካካሪዎችን አቅም፣ ዋጋ፣ ጥራትና አጠቃላይ እንቅስቃሴ ለማወቅ  xScU¶ ygbà x‰éCN lmlw_  የደንበኞችን ፍላጎት በመለየት የተሻለ የገበያ አመራርና ስልት ለመተግበር  mLµM xUȸãCN X SUèCN lYè l¥wQ  TKKl¾ TNbà l¥DrG  bj¬CNN bxGÆb# lm-qM X wzt
  • 20. የቀጠለ……….. ê ê kgbà y¸sbsb# mr©ãC Sl dNb¾ ¿ Sl tæµµ¶ ¿ Sl xQ‰b!ãC ¿ Sl MRT Sl êU ¿ Sl ¥StêwqEà ¿ Sl SR+T X ymúsl#T mr© y¥G¾ zÁãC _Ãq& b¥zUjT b”l MLLS bMLk¬ x@KSpRmNT b¥DrG X wzt
  • 21. 4.2 የገቢያ ዉህዶች /marketing mix/  DRJèC x§¥cWN l¥úµT y¸ktl#TN ygbà WHìC ወይም ytlÆ |LèCN bm-qM tGƉêE ¥DrG xለባቸውÝÝ 1. MRT 2. êU 3. ¥stêwQ 4. ¥kÍfL
  • 22. ምርት (product) እና ዋጋ(Price) MRT(  ytlÆ MRèCN XNdydNb¾W F§gÖT ¥QrB ¼¥MrT  _‰t$N m-bQ  lMRt$ t=¥¶ Xs@T mF-R ¼klR፤ Ä!²YN¼  yNGD MLKT፤ yNGD SM m-qM ½¥¹g!ÃãCN ¥zUjT ½t=¥¶ xgLGlÖT mS-T X êST mS-T wzt êU(  tmÈÈ" êU mtmN  QÂ> mS-T  yKFà g!z@N ¥‰zM  bÇb@ m¹_  የዋጋ አወጣጥ ስልት  ሀ.ወጪ ላይ ተመስርቶ ዋጋ መወሰን  ለ.የተፎካካሪዉ ዋጋ ላይ ተመስርቶ መወሰን  ሐ.የደንበኛ ፍላጉት ላይ ተመስርቶ መወሰን
  • 23. ማስተዋወቅ (promotion) እና ማከፋፈል ( distribution) ¥StêwQ( y>Ã+ ‰t¾N KHlÖT m-qM ¸Ä!ÃãCN m-qM ¿ TV በደንበኛ በኩል ምርትን ማስተዋወቅ t=¥¶ GLUlÖèCN mS-T፤ nÉ T‰NS±RT ፤ ዋስትና መስጠት _g wzt ¥kÍfL( y¥SÍðà ï¬ãC mMr_ ytlÃü yT‰NS±RT xYnèCN m-qM wk!lÖCN ¼d§lÖCN m-qM ማከማቻ ¥zUjT X wzt
  • 24. 4.3 የሽያጭ ሒደት እና ስልት ቅድመ ጥናት ለወደፊት ሊገዙ የሚችሉ ወይም የምርታችን ተጠቃሚ ሊሆኑ ይችላሉ የምንላቸዉን ደንበኞች መለየት ተጠቃሚ ሊሆኑ የሚችሉ ደንበኞትን መረጃ መሰብሰብ እራስንንና ድርጅትን ማስተዋወቅ ስለምናመርተዉ ምርትና አገልግሎት ገለጻ ማድረግ ምርቱን እንዴት እንደሚጠቀሙበት ማሳየት ቅድመ ግዢ ቅሬታን ወይም የሚነሱ ጥያዎችን መመለስ ሽያጭን መፈፀም ድህረ ሽያጭ ክትትል ማድረግ
  • 25. 4.4 የደንበኛ አገልግሎት/customer service/ dNb¾ ¥lT ¥N¾WM GlsB ¿DRJT wYM tÌM yl@§WN MRT wYM xgLGlÖT y¸fLG¼y¸g² ¥lT nWÝÝ dNb¾ Ng#S ¼NGST mçn#¼ዋን ደንበኛ ከሌለ እኛም የለንም ymG²T wYM ÃlmG²T Wún@ bX° nW xM‰C ¼xkÍÍY DRJèC bdNb¾W §Y _g¾ ÂCWÝÝ
  • 26. የቀጠለ……. 5t$ mr¬êE ydNb¾ F§gÖèC 1. TKKl¾ GLUlÖT¿ bTKKl¾W s›T ¿ bTKKl¾ sW XNÄ!sÈcW YfLUl#ÝÝ 2. xQMN ÃgÂzb êU ¿ _‰T ÃlW MRT ¿ xÍÈ" mFTÿ X ¿ ÑgúN YfLUl#ÝÝ የደንበኞች ባህሪያት፡-  ዝምተኛ /Silent type ፤ ወሬኛ/ለፍላፊ /Talkative type ፤ ክርክር የሚወዱ /Argumentative type ፤ጭምት/ዓይናፍር /Shy type  የሚታለሉ የሚመስላቸዉ /Suspicious type ፤ ጓደኝነት /Friendly type  ትዕግስት የሌላቸው /Impatient type ፤ለራሳቸው ትልቅ ክብር የሚሰጡ /
  • 28. የደንበኛ ማጣት ዉጤቶች ፡- h. yDRJt$ y>Ã+ xQM mqnS l. yTRF ¥>öLöLÂ DRJTN mZUT m. y|‰ x_ q$_R mb‰kT
  • 30. የደንበኛ አያያዝ ስልቶች  ቀልጣፋና ተገቢ አገልግሎት መስጠት፣  በተጠቃሚው ፍላጎት ላይ ተመስርቶ መምራትና አገልግሎት መስጠት  የምርት /የአገልግሎት ዋጋ የደንበኛን የመግዛት አቅም ያገናዘበ ማድረግ  የደንበኛን የእርካታ መጠን መለካት  በአገልግሎትም ሆነ በምርት ጥራት ከተፎካካሪዎች ልቆ መገኘት  ከደንበኛ ጋር ቤተሰባዊ ግንኙነት መፍጠር ፣ ተፈላጊ ያልሆነ ግብዓት አለመጠቀም  የስራ ቦታንና ሰዓትን ለደንበኛ ማመቻቸት  በምርቱ /በአገልግሎቱ ላይ ቀጣይነት ያለው እሴት መፍጠር  የተጠቃሚውን ጤና የሚያውኩ ምርቶችን ማስወገድ  b”L mgßT ½ h#L g!z@ bxÄÄ!S f-‰ãC §Y mútÍ  የደንበኛን ቅሬታ በአግባቡ ማስተናገድ
  • 31. 4.5 የአገልግሎት አሠጣጥ እሴቶች/value/ ዉጤታማነት (Achievement) ደንበኛ ማሰቀደም (Customer first) ፤ በእኩልነት ማየት (equality) እና ማክበር (Respect) ታማኝነት (Honesty) ፤ ግልጽኝነት(Transparency) አና ሚስጥር ጠባቂነትን (Confidentiality) እሴት ማዳበር፡፡ ቁርጠኝነት (Commitment) የአገልግሎት ጥራት መጠበቅ (Maintain quality) ሀይልን አሟጦ መጠቀም (Maximum utilization of capacities) ለመማር ሁልጊዜ ዝግጁነት (Ready to learn)
  • 32. 5. የንግድ ዕቅድ (Business Plan) ይቀጥላል………………. Bussines plan