Ce diaporama a bien été signalé.
Le téléchargement de votre SlideShare est en cours. ×
Publicité
Publicité
Publicité
Publicité
Publicité
Publicité
Publicité
Publicité
Publicité
Publicité
Publicité
Publicité
Chargement dans…3
×

Consultez-les par la suite

1 sur 4 Publicité

Plus De Contenu Connexe

Plus par Institute of Pagume 6 (20)

Publicité

Pagume's poem

  1. 1. ለካስ ለዚህ ነበር፡ ጳጉሜን የዘለለው፡ ለካስ ለዚህ ነበር፡ ጳጉሜን የማያውቀው!
  2. 2. ለካስ ለዚህ ነበር፡ ጳጉሜን የዘለለው፡ ለካስ ለዚህ ነበር፡ ጳጉሜን የማያውቀው! መስከረም ሰብቴምበር፡ ከርሞ የማይሰብር! ጥቅምት ኦክቶበር፡ የማይማታ አየር! ህዳር ኖቬምበር፡ የማያሳድር ምድር! ታህሳስ ደሴምበር፡ ያልተሰራ ድንበር!
  3. 3. ለካስ ለዚህ ነበር፡ ጳጉሜን----- ጥር ጀነዋሪ፡ የማይጣጣር ፈሪ! የካቲትት ፌብረዋሪ፡ ሳይካተት ቀሪ! መጋቢት ማርች፡ ሳይመገብ ሟች! ሚያዚያ ኤፕሪል፡ የማይዝ የሚጥል!
  4. 4. ለካስ ለዚህ ነበር፡ ጳጉሜን----- ግንቦት ሜይ፡ የሚክበው እንቧይ! ሰኔ ጁን፡ ሳይሰራ አዕምሮን! ሀምሌ ጁላይ፡ ለምለምን የማያይ! ነሃሴ ኦገስት፡ የማያቀልጥ ብረት! ለካስ ለዚህ ነበር፡ ጳጉሜን የዘለለው፡ ለካስ ለዚህ ነበር፡ ጳጉሜን የማያውቀው።

×