SlideShare a Scribd company logo
1 of 24
የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የ2012 ዓ.ም
የ2ኛው ሩብ ዓመት
ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት
ሚያዝያ 2012
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ
ይዘት
የትግበራ ምዕራፍ ሥራዎች አፈጻጸም
1. የመማር ማስተማር ዕቅድ አፈፃፀም
2. የምርምር፣ ማኅ/አገ እና ቴክ/ሽግግር ዕቅድ አፈፃፀም
3. የኢንፎርሜሽን እና ስት/ኮሙዩኒኬሽን ዕቅድ አፈፃፀም
4. የአስተዳደር ጉዳዮች ዘርፍ ዕቅድ አፈፃፀም
5. የቢዝነስ እና ልማት ዘርፍ ዕቅድ አፈፃፀም
6. የዘርፈ ብዙ ጉዳዮች ዕቅድ አፈፃፀም
7. ያጋጠሙ ችግሮች እና የተወሰዱ የመፍትሄ እርምጃዎች
8. ክትትልና ድጋፍ
9. ትኩረት የሚሹ ጉዳዮች
10. ማጠቃለያ
የትግበራ ምዕራፍ ሥራዎች አፈጻጸም
የመማር ማስተማር ዕቅድ አፈፃፀም
ስትራቴጂክ ውጤት ፡- በዕውቀት፣ በክህሎት እና በአመለካከት የታነፁ ብቁ ምሩቃን
• አዲስ ለተመደቡ የቤተ መፃህፍት 77 ሰራተኞች በኮሃ ሲስተም፣ አዉቶሜሽንና
ዲጅታይዜሽን ላይ የአቅም ግንባታ ሥልጠና ተሰጥቷል
• በአዉቶሜሽን ሲስተም ዙሪያ ለሁሉም ሠራተኞች ስልጠና ተሰጥቷል
• በግማሽ ዓመቱ 29 ዓይነት አጫጭር ስልጠናዎች ለ835 መምህራን
ተሰጥተዋል፡፡እንዲሁም 443 መምህራን በረጅም ጊዜ ስልጠና አቅማቸውን
በማጎልበት የትምህርት ደረጃቸውን እንዲያሻሽሉ እየተደረገ ነው
ስትራቴጂክ ውጤት ፡- በዕውቀት፣ በክህሎት እና በአመለካከት የታነፁ ብቁ ምሩቃን
• ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች ስለ ቤተ -መጻሕፍት አገልግሎት አጠቃቀም ህገ ደንብና
ስርአት 720 በራሪ ወረቀቶች ን በማሰራጨት ግንዛቤ የማስጨበጥ ስራ
• በአዲሱ የት/ት እና ስልጠና ፍኖተ ካርታ መሠረት ለ1ኛ ዓመት ተማሪዎች
የሚያስፈልገዉን ግብዓት (መጽሐፍትና ሞጁሎች) ለማሟላት ከፍተኛ ሥራ
ተሠርቷል
የቀጠለ…
የቀጠለ…
• ‘Re-building the Professional Status and Public Image of Teaching’ በሚል ርዕስ
ሀገራዊ ጥናት በማድረግ የጥናቱ ውጤት በዓዉደ ጥናት ቀርቧል
• 1ኛዉ ወሰነ ት/ት በሀገር አቀፍ ደረጃ ሰላማዊ መማር-ማስተማሩ ታዉኮ የነበረበት
ስለነበር በተማሪዎች መካከል ጥል ሳይፈጠር በ2 ግቢዎች ት/ት ሳይቆም መቀጠሉ
ትልቅ ስኬት ነበር
– ጥበበ ግዮን (ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ)
– ሰላም (የኢትዮጵያ ቴክስታይል እና ፋሽን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት)
• አራት የምህንድስና የት/ት ፕሮግራሞችን እዉቅና ለማሰጠት የተጀመረዉ ሂደት
አንድ ደረጃ ወደ ፊት መሔዱ ሊጠቀስ የሚገባዉ ዉጤት ነዉ
– ሲቪል፣ ኤሌክትሪካል፣ ኬሚካልና ሜካኒካል ምህንድስና
– ሳይንስና ከፍተኛ ት/ት/ሚ እንደ ሀገራዊ ፕሮጀክት እንዲይዘዉ ጥረት ተጀምሯል
የምርምር፣ ማኅበረሰብ አገልግሎት እና
ቴክኖሎጅ ሽግግር ዕቅድ አፈፃፀም
ስትራቴጂክ ውጤት ፡ 1. ችግር ፈቺና ሀብት አመንጭ ምርምሮች
2. ወደ ማህበረሰቡ የተሸጋገሩ ቴክኖሎጂዎች
• በዓመቱ 930 ምርምር ፕሮጀክቶች ለመስራት ታቅዶ በ1ኛው ሩብ ዓመት ሪፖርት
ከተደረገዉ የተለየ አፈጻጸም አልተመዘገበም
• ከታቀዱት 209 ሳምንታዊ ሰሚናሮች 191 (91%) ማከናወን ተችሏል
• ሰባት (7) ይፋዊ ንግግሮች (ፐብሊክ ሌክቸሮች) ተካሂደዋል
• 22 ምርምሮች በታዋቂ የምርምር መጽሔቶች ታትመዋል
የቀጠለ…
• በጥበበ ግዮን ሆስፒታል
– ለ51,170 ሰዎች ምርመራና ህክምና ተሰጥቷል
• የአደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ጥናት ተቋም በተግባር የተደገፈ የመሰረታዊ
የእሳት አደጋ መከላከል (Fire Emergency & Incident Management Systems)
ሥልጠና ለ66 ሰዎች (በሦስት ተቋማት ለሚሠሩና ለሚማሩ)
• የአረንጓዴ አሻራ ቀን
– ቤዛዊት ተራራ አካባቢ 12.5 ሄክታር የማልማትና 7.5 ሄክታር መጤ-አረም የማስወገድ
– ተመራቂ ተማሪዎች፣ መምህራን፤ የአስተዳደር ሰራተኞችና የዩኒቨርስቲው አመራሮችን
በማሳተፍ 15,000 ችግኝ ተተክሏል
– የቦርድ አባላት፣ በዩኒቨርስቲው ማህበረሰብ፣ በሶሳይቲ ፎር ኢኮቱሪዝም አባላት፣
ከ37,000 በላይ ሀገር በቀል ችግኞች እንዲተከሉ ተደርጓል (ከብር አዳማ በተጨማሪ)
• የባ/ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከካምብሪጅ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር የባ/ዳር
ከተማን ዲጂታል መሰረተ ልማት ለማዘጋጀት የምክክር አውደ ጥናት ተካሂዷል
የኢንፎርሜሽን እና ስት/ኮሙ. ዕቅድ አፈፃፀም
ስትራቴጂክ ውጤት ፡- የተገነባ የዩኒቨርሲቲው መልካም ገጽታ
• የዩኒቨርሲቲውን ራዕይ፣ ተልዕኮና ዕሴቶችን ለማጋራት እንዲሁም በዩኒቨርስቲው
እንቅስቃሴ ላይ ግንዛቤ ለመፍጠር 2 የመወያያ መድረኮች ለውስጥ ሰራተኞች
ተዘጋጀተዋል፡፡
• ከካምብሪጅ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር የባ/ር ከተማን ዲጂታል መሰረተ ልማት
ለማዘጋጀት የምክክር አውደጥናት ተካሂዷል፡፡
• የማህበረሰብ ሬዲዮ የሙከራ ስርጭት ጀምሯል
• International Conference on Science & Mathematics Education
• በሀገሪቱ ዩኒቨርሲቲዎች ወቅታዊ ችግር ሁኔታ በተመለከተ ለተመረጡ መምህራን፣
መካከለኛ አመራርና ሰራተኞች፣ ከባሕርዳር ነዋሪዎች ጋር ተከታታይ የዉይይት
መድረኮች ተካሂደዋል
• ዓለምአቀፋዊነት እና አጋር አካላት ጋር ያለዉን ግንኙነት ሕይወት እንዲኖረዉ…
የአስተዳደር ጉዳዮች ዘርፍ ዕቅድ አፈፃፀም
• ለ ተማሪዎች የምግብ፣የመኝታ ፣የመዝናኛ፣ የህክምና አገልግሎቶች ተሰጥቷል
– ለሰላማዊ መማር-ማስተማር መደፍረስ ምክንያት ሆነዉ አያዉቁም
• በዩኒቨርሲቲው ግዢ መቶ በመቶ በPMS እንዲሁም የሂሳብ ሥራዎች በIBEX
በመጠቀም የግዥና የፋይናንስ ስርዓቱን ቀልጣፋ ለማድረግ ጥረት ተደርጓል
• የሰው ኃይል መረጃ በ HRMS በመጠቀም የመረጃ አያያዝ ስርዓቱን ቀልጣፋ
ለማድረግ ተችሏል
• በJEG ያልተመደቡ 39 ሠራተኞች በሩብ ዓመቱ ተመድበዉ ወደ ሥራ ገብተዋል
– በተለያየ ምክንያት በጀ.ኢ.ጂ ያልተመደቡ 16 ሠራተኞች የምደባ ሁኔታ በልዩ ውሳኔና ከሰራተኞች
ጋር በተደረገ ውይይት እንዲመደቡ ተደርጓል
የበጀት አጠቀቀም ሪፖርት አስከ ታህሳስ 30/2012ዓ.ም
የበጀት
አይነት
የተመደበበት
ፕሮግራም የተስተካከለ በጀት
በሥራ ላይ የዋለው
ገንዘብ መጠን በብር
በሥራ ላይ ያልዋለ
በጀት መጠን በብር
በስራ ላይ
የዋለው በ%
መደበኛ
ሥራ አመራርና አስተዳደር 449,900,000.00 193,211,356.52 256,688,643.48 43
መማር-ማስተማር 813,347,000.00 438,390,555.28 374,956,444.72 54
ጥናትና ምርምር 69,000,000.00 13,823,208.49 55,176,791.51 20
ማማከርናማህበረሰብ
አገልግሎት- 01
25,450,000.00 2,804,376.32 22,645,623.68 -
ማማከርናማህበረሰብ
አገልግሎት- 02
92,855,000.00 53,894,017.89 38,737,092.11 58
የመደበኛ ድምር 1,450,552,000.00 702,123,514.50 748,204,595.5 48
ካፒታል
- 450,000,000.00 386,683,214.51 63,316,785.49 86
የመደበኛና የካፒታል ድምር 1,900,552,000.00 1,088,806,729.01 811,521,380.99 57
የቢዝነስ እና ልማት ዘርፍ ዕቅድ አፈፃፀም
የግንባታ ፕሮጀክቶች
• በ2ኛው ሩብ ዓመት 4 ነባር የግንባታ ፕሮጀክቶችን (ከ2006 በፊት የተጀመሩ)
ለማጠናቀቅ ታቅዶ
– 1 ፕሮጀክት ተጠናቋል
• ፓሊ የተማሪዎች መማሪያና ቤተ ሙከራ ህንፃ ቁጥር 2 ያጠናቀቅን ሲሆን
– 3 ፕሮጀክቶችን በቀጣዮቹ ሩብ አመታት ሙሉ በሙሉ የሚጠናቀቁ ይሆናል
• በ2010 በጀት አመትና ከዚያ በፊት የተጀመሩ በ2012 በጀት አመት 6 ፕሮጀክቶችን
ለማጠናቀቅ ታቅዶ
– በዚህ ግማሽ ዓመት ለማጠናቀቅ ከታቀዱ 5 የግንባታ ፕሮጀክቶች ውስጥ 1 ፕሮጀክት ተጠናቋል
• ህክምና ፋኩልቲ ሎት 4 የመማሪያ ክፍል፣ የመምህራን ቢሮዎችና የመሰብሰቢያ አዳራሾች
• ቴክስታይል ኢንስትቲዩት ሎት 4 የተማሪዎች መማሪያ ክፍል ግንባታ በተቋራጩ አቅም ማነስ (የፋይናንስ)
ምክንያት ከተቋራጩ ጋር የገባነው ውል ተቋርጧል
• በተለያዩ ግቢዎች ያሉ ነባርና ያገለገሉ ህንጻዎችን የጥገና ስራ ለማከናወን የኘሮጀክት
ሥራው ተለቅሞ ለጨረታ ሥራ የሚውል ዝርዝር መረጀ ተዘጋጅቷል
ኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ ፕሮጀክቶች
• የተጠናቀቁ ሲስተሞችን ማለትም ፡-
• Hospital Information Management System and
• Research Information and Management System ወደ ስራ ለማስገባት ጥረት
ተደርጓል
• የዩኒቨርሲቲዉን ዋና ድረ-ገጽና ቻይልድ ድረ-ገጾች በየጊዜዉ የማሻሻያ ስራ
ተሰርቷል
• የዩኒቨርስቲዉን የአይ.ሲ.ቲ ፖሊሲን በማጠናቀቅ ለዉሳኔ እንዲቀርብ ተደርጓል
የዘርፈ ብዙ ጉዳዮች ዕቅድ አፈፃፀም
ሴቶች፣ ሕጻናትና ወጣቶች ዳይሬክቶሬት
• ቦርዱ በሰጠዉ አቅጣጫ መሠረት በ6 ግቢዎች የህፃናት ማቆያ ለማዘጋጀት አቅዶ
ከዚህ በፊት ከነበሩት 2 ግቢዎች በተጨማሪ በ4 ግቢዎች ቦታ ተለይቶ በ3ግቢዎች
የጥገና እና ቦታዉን ለህጻናት ምቹ አድርጎ የማዘጋጀት ስራ ተጠናቋል
• ለ4572 አዲስ ተማሪዎች የሕይወት ክህሎት ስልጠና እና ለሁሉም አዲስ ገቢ
ተማሪዎች የሥርዓተ-ፆታ የግንዛቤ ማስጨበጫ ገለፃ ተሰጥቷል
የአካል ጉዳተኞች ድጋፍ ማዕከል
• 2ኛ ዓመት እና ከዛ በላይ ለሆኑ አይነስውራን ተማሪዎች ጃወስ (JAWS) ሶፍት ዌር አፕልኬሽን እና
መሰረታዊ የኮምፒውተር ስልጠና ተሰጥቷል
• የአካል ጉዳተኞች የኮምፒዩተር ማዕከል ተከፍቷል
HIV ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ
• የኤች.አይ.ቪን መከላከል፣ መረጃና ስርፀት ት/ት የያዙ 13000 በራሪ ወረቀቶች ተሰራጭተዋል
• የአባላዘር በሽታ ምርመራና ህክምና አገልግሎት እንዲሰጡ 3 ማዕከላት ተመቻችተዋል
• ኤች አይ ቪ በደማቸዉ ላለባቸዉ 32 የዩኒቨርስቲዉ ማህበረሰብ የኢኮኖሚና የስነ ልቦና ድጋፍ
በመደረግ ላይ ነው
የዉስጥ ኦዲት
• የ2011 በጀት ዓመት 4ኛው ሩብ ዓመት የሁሉንም ግቢ የፋይናንስ እንቅስቃሴ ኦዲት በማድረግ ለሁሉም
የውስጥና የውጭ መ/ቤቶች ሪፖርት ተደርጓል
• የ2011 የሁሉንም ግቢዎች የንብረት ቆጠራ ሪፖርት ለሚመለከታቸው አካላት ተልኳል
• የ2010 ዓ.ም. የፌደራል ኦዲት ሪፖርት ላይ ለተወካዮች ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ አባላት በይፋ ዉይይት
ተደርጓል
ሥነ-ምግባር ፀረ ሙስናና
• ለዳይሬክቶሬቱ 2 የብልሹ አሰራር ጥቆማዎች ቀርበውለት ሁለቱንም መርምሮ የውሳኔ ሃሳብ አቅርቧል
ፀጥታና ደህንነት
• ያለዉን ወቅታዊ የመማር-ማስተማር ሁኔታ የሚመጥን ተግባር እያከናወነ ይገኛል
የአጠቃላይ ጥራት አስተዳደር
• የጥራት ፖሊሲ (BDU Quality Assurance Policy) በባለሙያ ተሰርቶ ቀርቧል፣
• የኮርስ ግምገማ (Course Evaluation) ተከናዉኗል፣
• የተቋም ግምገማ (Institutional Self Evaluation on Quality Assurance) ተሰርቶ ለ HERQA ተልኳል፣
• የሥራ-ተኮር የምክር አገልግሎት ማዕከልን አጠናክሮ ለመሥራት ከተለያዩ አካላት ጋር በጋራ መሥራት
ተጀምሯል (Brandies University, Save the Children, Derja. Dot. Com, ILO…)
• 2009 እና 2010 ዓ.ም. የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ምሩቃን የዳሰሳ ጥናት (Tracer Study) ተከናዉኗል፣
• የፈተና ማዕከል (Testing Center) ማቋቋምና በመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች ላይ ትግበራውን የመጀመር ሥራ
ተሠርቷል
• ለ5103 (3238 ወንድ፣ 1865 ሴት) ግለሰቦች (ማለትም ለተማሪዎች፣ ለመምህራንና ለአስተዳደር ሠራተኞች
)የተላያዩ ሥልጠናዎች ተሠጥተዋል፡፡
ህግ አገልግሎት
• ከተለያዩ ክፍሎች ለቀረቡ 481 ጥያቄዎች (የመግባቢያ ሰነዶችን ጨምሮ) የህግ
አስተያየት እና ምክር ተሰጥቷል
• ዩኒቨርሲቲው በፍርድ ቤት የተከራከርንባቸው ጉዳዬች ጠቅላላ 97 ወሰጠ ውሳኔ
ያገኙ መዝገቦች 27፣ በስምምነት ያለቀ መዝገብ 4 ፣በሂደት ላይ ያሉ መዝገቦች 66
ውሳኔ ካገኙ መዝገቦች ውስጥ ዩኒቨርሲቲው በ25 መዝገቦች አሸንፏል
• ዩኒቨርሲቲው በሚከስባቸው እና በሚከሰስባቸው ጉዳዮች ከመሟገት አንጻር
በከሰስንበት በ25 ክሶች፣ በተከሰስንበት በ39 ክሶች ረትተናል
• የስነ-ምግባር ጉድለት አሳይተዋል በተባሉ 14 ሰዎች ላይ የዲስፕሊን ክስ
ተመስርቷል
• ዩኒቨርሲቲው በገባቸው ውሎች መሰረት ውል ተቀባዮች ላልፈፀሟቸው ተግባሮች
ከነጋዴዎች እና ከመምህራን 4,059,339.82 ብር ገቢ እንዲያደርጉ ተደርጓል
ያጋጠሙ ችግሮች እና የተወሰዱ የመፍትሄ ርምጃዎች
• የሰላማዊ መማር-ማስተማር መስተጓጎል
– አሳታፊ አመራር
• የበጀት እጥረት
– በክፍያ ምስክር ወረቀት መጠየቅ
• የግቢዎች ወሰን በውል ተለይቶ አጥር አለመታጠሩ (ጥበበ ግዮን፣ ፔዳ፣ ቢዘነስና
ኢኮኖሚክስ)
– ከሚመለከታቸዉ የባሕር ዳር ከተማ አመራሮች/ከንቲቫዎች ጋር መነጋገር
• ኮንትራክተሮች በገቡት ውለታ መሰረት ግንባታዎችን ማጠናቀቅ አለመቻል
– ክትትል፣ ድጋፍ፣ ማቋረጥ
• የባሕር ዳር ከተማ መዋቅራዊ/መሪ ዕቅድ ባለቤት አልባ መሆን ስጋት
– አዲስ ከተሾሙ ኃላፊዎች ጋር መወያየት
የቦርዱን ትኩረት የሚሹ ጉዳዮች
• የኮሮና ወረርሽኝን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የዩኒቨርሲቲዎች ድርሻ?
– ለይቶ ማቆያ
– የምግብ አገልግሎት
• በጀት (ከከፍተኛ ት/ት ሚ ወይም ከገንዘብ ሚ ደብዳቤ አልተጻፈም፣ የበጀት
አለመመጣጠን አለ)
• ሠራተኞች (በሠራተኛ እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚ የተሰጠ መግለጫ፣ አሁን ተማሪዎች
በሌሉበት…)
– ሌሎች እገዛዎች/ድጋፎች
• የሐኪሞች ደህንነት መጠበቂያ አልባሳት፣ የፊት ጭምብሎች፣ ሳኒታይዘር
• ከኮሮና ወረርሽኝ ጋር በተያያዘ የትምህርት መቀጠል ጉዳይ
– ግንቦት 1 ወይም ሰኔ 1 ጀምሮ?
.
አናመሰግናለን!!!

More Related Content

Similar to memory Quarter Report method DE.pptx

Tvet supervision 1(6)lll
Tvet supervision 1(6)lllTvet supervision 1(6)lll
Tvet supervision 1(6)lllberhanu taye
 
Presentation tvet 2 edited
Presentation tvet 2 editedPresentation tvet 2 edited
Presentation tvet 2 editedberhanu taye
 
Change Army Powerpoint presentation .pptx
Change Army Powerpoint presentation .pptxChange Army Powerpoint presentation .pptx
Change Army Powerpoint presentation .pptxHabtamuBishaw4
 
በብረሀኑ Yonase report
በብረሀኑ Yonase reportበብረሀኑ Yonase report
በብረሀኑ Yonase reportberhanu taye
 
Curriculum_Reform_Presentation_ነሐሴ_2ዐ14_ለአጠልጣኞች_ሥልጠና_የተዘጋጀ_2.pptx
Curriculum_Reform_Presentation_ነሐሴ_2ዐ14_ለአጠልጣኞች_ሥልጠና_የተዘጋጀ_2.pptxCurriculum_Reform_Presentation_ነሐሴ_2ዐ14_ለአጠልጣኞች_ሥልጠና_የተዘጋጀ_2.pptx
Curriculum_Reform_Presentation_ነሐሴ_2ዐ14_ለአጠልጣኞች_ሥልጠና_የተዘጋጀ_2.pptxyididiyadesalegn
 
2013 berhanu training need assessment presentationi
2013 berhanu training need assessment presentationi2013 berhanu training need assessment presentationi
2013 berhanu training need assessment presentationiberhanu taye
 
Technical vocational education_(tvet)_institutional_establishment_and_other_p...
Technical vocational education_(tvet)_institutional_establishment_and_other_p...Technical vocational education_(tvet)_institutional_establishment_and_other_p...
Technical vocational education_(tvet)_institutional_establishment_and_other_p...berhanu taye
 
AMHARIC-Road-Fund-Office-ppt-Addis-Ababa-ppt.ppt
AMHARIC-Road-Fund-Office-ppt-Addis-Ababa-ppt.pptAMHARIC-Road-Fund-Office-ppt-Addis-Ababa-ppt.ppt
AMHARIC-Road-Fund-Office-ppt-Addis-Ababa-ppt.pptAssocaKazama
 
BSC for Refugees and Returnees Service Ginbot 2014.pptx
BSC for Refugees and Returnees Service Ginbot 2014.pptxBSC for Refugees and Returnees Service Ginbot 2014.pptx
BSC for Refugees and Returnees Service Ginbot 2014.pptxselam49
 
Leadership and good governance for tvet
Leadership and good governance for tvetLeadership and good governance for tvet
Leadership and good governance for tvetAbraham Lebeza
 
BGREB-TELD-School Principals Efficiency.pdf
BGREB-TELD-School Principals Efficiency.pdfBGREB-TELD-School Principals Efficiency.pdf
BGREB-TELD-School Principals Efficiency.pdfKassahunBelayneh2
 
Ttlm data analisis doc3
Ttlm data analisis doc3Ttlm data analisis doc3
Ttlm data analisis doc3berhanu taye
 
Tvet strategy training berhanu tadesse taye for students, leaders and commu...
Tvet strategy training berhanu tadesse taye for students,   leaders and commu...Tvet strategy training berhanu tadesse taye for students,   leaders and commu...
Tvet strategy training berhanu tadesse taye for students, leaders and commu...berhanu taye
 
Final edited training module
Final edited training module  Final edited training module
Final edited training module berhanu taye
 
2nd quarter report 2007 revised
2nd quarter report 2007 revised2nd quarter report 2007 revised
2nd quarter report 2007 revisedMesfin Mulugeta
 
Ethiopian Sugar Corporation Research Division Booklet
Ethiopian Sugar Corporation Research Division Booklet Ethiopian Sugar Corporation Research Division Booklet
Ethiopian Sugar Corporation Research Division Booklet Ethiopian Sugar Corporation
 
National fishery and Aquatic Life Research Center 2011 Annual report
National fishery and Aquatic Life Research Center 2011 Annual reportNational fishery and Aquatic Life Research Center 2011 Annual report
National fishery and Aquatic Life Research Center 2011 Annual reportEyob Bezabeh
 
CascadingAvcg.pptx
CascadingAvcg.pptxCascadingAvcg.pptx
CascadingAvcg.pptxesmailali13
 

Similar to memory Quarter Report method DE.pptx (20)

Tvet supervision 1(6)lll
Tvet supervision 1(6)lllTvet supervision 1(6)lll
Tvet supervision 1(6)lll
 
Presentation tvet 2 edited
Presentation tvet 2 editedPresentation tvet 2 edited
Presentation tvet 2 edited
 
Change Army Powerpoint presentation .pptx
Change Army Powerpoint presentation .pptxChange Army Powerpoint presentation .pptx
Change Army Powerpoint presentation .pptx
 
በብረሀኑ Yonase report
በብረሀኑ Yonase reportበብረሀኑ Yonase report
በብረሀኑ Yonase report
 
Curriculum_Reform_Presentation_ነሐሴ_2ዐ14_ለአጠልጣኞች_ሥልጠና_የተዘጋጀ_2.pptx
Curriculum_Reform_Presentation_ነሐሴ_2ዐ14_ለአጠልጣኞች_ሥልጠና_የተዘጋጀ_2.pptxCurriculum_Reform_Presentation_ነሐሴ_2ዐ14_ለአጠልጣኞች_ሥልጠና_የተዘጋጀ_2.pptx
Curriculum_Reform_Presentation_ነሐሴ_2ዐ14_ለአጠልጣኞች_ሥልጠና_የተዘጋጀ_2.pptx
 
Presentation ekid.pptx
Presentation ekid.pptxPresentation ekid.pptx
Presentation ekid.pptx
 
2013 berhanu training need assessment presentationi
2013 berhanu training need assessment presentationi2013 berhanu training need assessment presentationi
2013 berhanu training need assessment presentationi
 
Technical vocational education_(tvet)_institutional_establishment_and_other_p...
Technical vocational education_(tvet)_institutional_establishment_and_other_p...Technical vocational education_(tvet)_institutional_establishment_and_other_p...
Technical vocational education_(tvet)_institutional_establishment_and_other_p...
 
AMHARIC-Road-Fund-Office-ppt-Addis-Ababa-ppt.ppt
AMHARIC-Road-Fund-Office-ppt-Addis-Ababa-ppt.pptAMHARIC-Road-Fund-Office-ppt-Addis-Ababa-ppt.ppt
AMHARIC-Road-Fund-Office-ppt-Addis-Ababa-ppt.ppt
 
BSC for Refugees and Returnees Service Ginbot 2014.pptx
BSC for Refugees and Returnees Service Ginbot 2014.pptxBSC for Refugees and Returnees Service Ginbot 2014.pptx
BSC for Refugees and Returnees Service Ginbot 2014.pptx
 
Leadership and good governance for tvet
Leadership and good governance for tvetLeadership and good governance for tvet
Leadership and good governance for tvet
 
BGREB-TELD-School Principals Efficiency.pdf
BGREB-TELD-School Principals Efficiency.pdfBGREB-TELD-School Principals Efficiency.pdf
BGREB-TELD-School Principals Efficiency.pdf
 
Ttlm data analisis doc3
Ttlm data analisis doc3Ttlm data analisis doc3
Ttlm data analisis doc3
 
Tvet strategy training berhanu tadesse taye for students, leaders and commu...
Tvet strategy training berhanu tadesse taye for students,   leaders and commu...Tvet strategy training berhanu tadesse taye for students,   leaders and commu...
Tvet strategy training berhanu tadesse taye for students, leaders and commu...
 
Final edited training module
Final edited training module  Final edited training module
Final edited training module
 
2nd quarter report 2007 revised
2nd quarter report 2007 revised2nd quarter report 2007 revised
2nd quarter report 2007 revised
 
Ethiopian Sugar Corporation Research Division Booklet
Ethiopian Sugar Corporation Research Division Booklet Ethiopian Sugar Corporation Research Division Booklet
Ethiopian Sugar Corporation Research Division Booklet
 
Ethiopian leather sector 2018 2019 focus
Ethiopian leather sector 2018 2019 focusEthiopian leather sector 2018 2019 focus
Ethiopian leather sector 2018 2019 focus
 
National fishery and Aquatic Life Research Center 2011 Annual report
National fishery and Aquatic Life Research Center 2011 Annual reportNational fishery and Aquatic Life Research Center 2011 Annual report
National fishery and Aquatic Life Research Center 2011 Annual report
 
CascadingAvcg.pptx
CascadingAvcg.pptxCascadingAvcg.pptx
CascadingAvcg.pptx
 

More from JIBRILALI9

IPLS fjshdgggj sakdbjhdhhxs hsdcahcsach.pptx
IPLS fjshdgggj sakdbjhdhhxs hsdcahcsach.pptxIPLS fjshdgggj sakdbjhdhhxs hsdcahcsach.pptx
IPLS fjshdgggj sakdbjhdhhxs hsdcahcsach.pptxJIBRILALI9
 
17. Drug Induced Liver Injury(4).pptx
17. Drug Induced Liver Injury(4).pptx17. Drug Induced Liver Injury(4).pptx
17. Drug Induced Liver Injury(4).pptxJIBRILALI9
 
19. Pancreatitis(6).pptx
19. Pancreatitis(6).pptx19. Pancreatitis(6).pptx
19. Pancreatitis(6).pptxJIBRILALI9
 
Unit_14_-_A_Federalism.ppt
Unit_14_-_A_Federalism.pptUnit_14_-_A_Federalism.ppt
Unit_14_-_A_Federalism.pptJIBRILALI9
 
update RULES ON DISCIPLINARY MATTERS OF ACADEMIC STAFF.ppt
update RULES ON DISCIPLINARY  MATTERS OF ACADEMIC STAFF.pptupdate RULES ON DISCIPLINARY  MATTERS OF ACADEMIC STAFF.ppt
update RULES ON DISCIPLINARY MATTERS OF ACADEMIC STAFF.pptJIBRILALI9
 
work-law- (3).ppt
work-law- (3).pptwork-law- (3).ppt
work-law- (3).pptJIBRILALI9
 
Employment and Labor Law bew.ppt
Employment and Labor Law bew.pptEmployment and Labor Law bew.ppt
Employment and Labor Law bew.pptJIBRILALI9
 
Presentations of health-Tips.ppt
Presentations of health-Tips.pptPresentations of health-Tips.ppt
Presentations of health-Tips.pptJIBRILALI9
 
Session10 (1).ppt
Session10 (1).pptSession10 (1).ppt
Session10 (1).pptJIBRILALI9
 
work-law- (4).ppt
work-law- (4).pptwork-law- (4).ppt
work-law- (4).pptJIBRILALI9
 
COVID READINESS,CMHS TGSH.pptx
COVID READINESS,CMHS TGSH.pptxCOVID READINESS,CMHS TGSH.pptx
COVID READINESS,CMHS TGSH.pptxJIBRILALI9
 

More from JIBRILALI9 (12)

IPLS fjshdgggj sakdbjhdhhxs hsdcahcsach.pptx
IPLS fjshdgggj sakdbjhdhhxs hsdcahcsach.pptxIPLS fjshdgggj sakdbjhdhhxs hsdcahcsach.pptx
IPLS fjshdgggj sakdbjhdhhxs hsdcahcsach.pptx
 
17. Drug Induced Liver Injury(4).pptx
17. Drug Induced Liver Injury(4).pptx17. Drug Induced Liver Injury(4).pptx
17. Drug Induced Liver Injury(4).pptx
 
19. Pancreatitis(6).pptx
19. Pancreatitis(6).pptx19. Pancreatitis(6).pptx
19. Pancreatitis(6).pptx
 
Unit_14_-_A_Federalism.ppt
Unit_14_-_A_Federalism.pptUnit_14_-_A_Federalism.ppt
Unit_14_-_A_Federalism.ppt
 
update RULES ON DISCIPLINARY MATTERS OF ACADEMIC STAFF.ppt
update RULES ON DISCIPLINARY  MATTERS OF ACADEMIC STAFF.pptupdate RULES ON DISCIPLINARY  MATTERS OF ACADEMIC STAFF.ppt
update RULES ON DISCIPLINARY MATTERS OF ACADEMIC STAFF.ppt
 
Session10.ppt
Session10.pptSession10.ppt
Session10.ppt
 
work-law- (3).ppt
work-law- (3).pptwork-law- (3).ppt
work-law- (3).ppt
 
Employment and Labor Law bew.ppt
Employment and Labor Law bew.pptEmployment and Labor Law bew.ppt
Employment and Labor Law bew.ppt
 
Presentations of health-Tips.ppt
Presentations of health-Tips.pptPresentations of health-Tips.ppt
Presentations of health-Tips.ppt
 
Session10 (1).ppt
Session10 (1).pptSession10 (1).ppt
Session10 (1).ppt
 
work-law- (4).ppt
work-law- (4).pptwork-law- (4).ppt
work-law- (4).ppt
 
COVID READINESS,CMHS TGSH.pptx
COVID READINESS,CMHS TGSH.pptxCOVID READINESS,CMHS TGSH.pptx
COVID READINESS,CMHS TGSH.pptx
 

memory Quarter Report method DE.pptx

  • 1. የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የ2012 ዓ.ም የ2ኛው ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ሚያዝያ 2012 ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ
  • 2. ይዘት የትግበራ ምዕራፍ ሥራዎች አፈጻጸም 1. የመማር ማስተማር ዕቅድ አፈፃፀም 2. የምርምር፣ ማኅ/አገ እና ቴክ/ሽግግር ዕቅድ አፈፃፀም 3. የኢንፎርሜሽን እና ስት/ኮሙዩኒኬሽን ዕቅድ አፈፃፀም 4. የአስተዳደር ጉዳዮች ዘርፍ ዕቅድ አፈፃፀም 5. የቢዝነስ እና ልማት ዘርፍ ዕቅድ አፈፃፀም 6. የዘርፈ ብዙ ጉዳዮች ዕቅድ አፈፃፀም 7. ያጋጠሙ ችግሮች እና የተወሰዱ የመፍትሄ እርምጃዎች 8. ክትትልና ድጋፍ 9. ትኩረት የሚሹ ጉዳዮች 10. ማጠቃለያ
  • 4. የመማር ማስተማር ዕቅድ አፈፃፀም ስትራቴጂክ ውጤት ፡- በዕውቀት፣ በክህሎት እና በአመለካከት የታነፁ ብቁ ምሩቃን • አዲስ ለተመደቡ የቤተ መፃህፍት 77 ሰራተኞች በኮሃ ሲስተም፣ አዉቶሜሽንና ዲጅታይዜሽን ላይ የአቅም ግንባታ ሥልጠና ተሰጥቷል • በአዉቶሜሽን ሲስተም ዙሪያ ለሁሉም ሠራተኞች ስልጠና ተሰጥቷል • በግማሽ ዓመቱ 29 ዓይነት አጫጭር ስልጠናዎች ለ835 መምህራን ተሰጥተዋል፡፡እንዲሁም 443 መምህራን በረጅም ጊዜ ስልጠና አቅማቸውን በማጎልበት የትምህርት ደረጃቸውን እንዲያሻሽሉ እየተደረገ ነው
  • 5. ስትራቴጂክ ውጤት ፡- በዕውቀት፣ በክህሎት እና በአመለካከት የታነፁ ብቁ ምሩቃን • ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች ስለ ቤተ -መጻሕፍት አገልግሎት አጠቃቀም ህገ ደንብና ስርአት 720 በራሪ ወረቀቶች ን በማሰራጨት ግንዛቤ የማስጨበጥ ስራ • በአዲሱ የት/ት እና ስልጠና ፍኖተ ካርታ መሠረት ለ1ኛ ዓመት ተማሪዎች የሚያስፈልገዉን ግብዓት (መጽሐፍትና ሞጁሎች) ለማሟላት ከፍተኛ ሥራ ተሠርቷል የቀጠለ…
  • 6. የቀጠለ… • ‘Re-building the Professional Status and Public Image of Teaching’ በሚል ርዕስ ሀገራዊ ጥናት በማድረግ የጥናቱ ውጤት በዓዉደ ጥናት ቀርቧል • 1ኛዉ ወሰነ ት/ት በሀገር አቀፍ ደረጃ ሰላማዊ መማር-ማስተማሩ ታዉኮ የነበረበት ስለነበር በተማሪዎች መካከል ጥል ሳይፈጠር በ2 ግቢዎች ት/ት ሳይቆም መቀጠሉ ትልቅ ስኬት ነበር – ጥበበ ግዮን (ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ) – ሰላም (የኢትዮጵያ ቴክስታይል እና ፋሽን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት) • አራት የምህንድስና የት/ት ፕሮግራሞችን እዉቅና ለማሰጠት የተጀመረዉ ሂደት አንድ ደረጃ ወደ ፊት መሔዱ ሊጠቀስ የሚገባዉ ዉጤት ነዉ – ሲቪል፣ ኤሌክትሪካል፣ ኬሚካልና ሜካኒካል ምህንድስና – ሳይንስና ከፍተኛ ት/ት/ሚ እንደ ሀገራዊ ፕሮጀክት እንዲይዘዉ ጥረት ተጀምሯል
  • 7. የምርምር፣ ማኅበረሰብ አገልግሎት እና ቴክኖሎጅ ሽግግር ዕቅድ አፈፃፀም ስትራቴጂክ ውጤት ፡ 1. ችግር ፈቺና ሀብት አመንጭ ምርምሮች 2. ወደ ማህበረሰቡ የተሸጋገሩ ቴክኖሎጂዎች • በዓመቱ 930 ምርምር ፕሮጀክቶች ለመስራት ታቅዶ በ1ኛው ሩብ ዓመት ሪፖርት ከተደረገዉ የተለየ አፈጻጸም አልተመዘገበም • ከታቀዱት 209 ሳምንታዊ ሰሚናሮች 191 (91%) ማከናወን ተችሏል • ሰባት (7) ይፋዊ ንግግሮች (ፐብሊክ ሌክቸሮች) ተካሂደዋል • 22 ምርምሮች በታዋቂ የምርምር መጽሔቶች ታትመዋል
  • 8. የቀጠለ… • በጥበበ ግዮን ሆስፒታል – ለ51,170 ሰዎች ምርመራና ህክምና ተሰጥቷል • የአደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ጥናት ተቋም በተግባር የተደገፈ የመሰረታዊ የእሳት አደጋ መከላከል (Fire Emergency & Incident Management Systems) ሥልጠና ለ66 ሰዎች (በሦስት ተቋማት ለሚሠሩና ለሚማሩ) • የአረንጓዴ አሻራ ቀን – ቤዛዊት ተራራ አካባቢ 12.5 ሄክታር የማልማትና 7.5 ሄክታር መጤ-አረም የማስወገድ – ተመራቂ ተማሪዎች፣ መምህራን፤ የአስተዳደር ሰራተኞችና የዩኒቨርስቲው አመራሮችን በማሳተፍ 15,000 ችግኝ ተተክሏል – የቦርድ አባላት፣ በዩኒቨርስቲው ማህበረሰብ፣ በሶሳይቲ ፎር ኢኮቱሪዝም አባላት፣ ከ37,000 በላይ ሀገር በቀል ችግኞች እንዲተከሉ ተደርጓል (ከብር አዳማ በተጨማሪ) • የባ/ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከካምብሪጅ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር የባ/ዳር ከተማን ዲጂታል መሰረተ ልማት ለማዘጋጀት የምክክር አውደ ጥናት ተካሂዷል
  • 9.
  • 10. የኢንፎርሜሽን እና ስት/ኮሙ. ዕቅድ አፈፃፀም ስትራቴጂክ ውጤት ፡- የተገነባ የዩኒቨርሲቲው መልካም ገጽታ • የዩኒቨርሲቲውን ራዕይ፣ ተልዕኮና ዕሴቶችን ለማጋራት እንዲሁም በዩኒቨርስቲው እንቅስቃሴ ላይ ግንዛቤ ለመፍጠር 2 የመወያያ መድረኮች ለውስጥ ሰራተኞች ተዘጋጀተዋል፡፡ • ከካምብሪጅ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር የባ/ር ከተማን ዲጂታል መሰረተ ልማት ለማዘጋጀት የምክክር አውደጥናት ተካሂዷል፡፡ • የማህበረሰብ ሬዲዮ የሙከራ ስርጭት ጀምሯል • International Conference on Science & Mathematics Education • በሀገሪቱ ዩኒቨርሲቲዎች ወቅታዊ ችግር ሁኔታ በተመለከተ ለተመረጡ መምህራን፣ መካከለኛ አመራርና ሰራተኞች፣ ከባሕርዳር ነዋሪዎች ጋር ተከታታይ የዉይይት መድረኮች ተካሂደዋል • ዓለምአቀፋዊነት እና አጋር አካላት ጋር ያለዉን ግንኙነት ሕይወት እንዲኖረዉ…
  • 11.
  • 12.
  • 13. የአስተዳደር ጉዳዮች ዘርፍ ዕቅድ አፈፃፀም • ለ ተማሪዎች የምግብ፣የመኝታ ፣የመዝናኛ፣ የህክምና አገልግሎቶች ተሰጥቷል – ለሰላማዊ መማር-ማስተማር መደፍረስ ምክንያት ሆነዉ አያዉቁም • በዩኒቨርሲቲው ግዢ መቶ በመቶ በPMS እንዲሁም የሂሳብ ሥራዎች በIBEX በመጠቀም የግዥና የፋይናንስ ስርዓቱን ቀልጣፋ ለማድረግ ጥረት ተደርጓል • የሰው ኃይል መረጃ በ HRMS በመጠቀም የመረጃ አያያዝ ስርዓቱን ቀልጣፋ ለማድረግ ተችሏል • በJEG ያልተመደቡ 39 ሠራተኞች በሩብ ዓመቱ ተመድበዉ ወደ ሥራ ገብተዋል – በተለያየ ምክንያት በጀ.ኢ.ጂ ያልተመደቡ 16 ሠራተኞች የምደባ ሁኔታ በልዩ ውሳኔና ከሰራተኞች ጋር በተደረገ ውይይት እንዲመደቡ ተደርጓል
  • 14. የበጀት አጠቀቀም ሪፖርት አስከ ታህሳስ 30/2012ዓ.ም የበጀት አይነት የተመደበበት ፕሮግራም የተስተካከለ በጀት በሥራ ላይ የዋለው ገንዘብ መጠን በብር በሥራ ላይ ያልዋለ በጀት መጠን በብር በስራ ላይ የዋለው በ% መደበኛ ሥራ አመራርና አስተዳደር 449,900,000.00 193,211,356.52 256,688,643.48 43 መማር-ማስተማር 813,347,000.00 438,390,555.28 374,956,444.72 54 ጥናትና ምርምር 69,000,000.00 13,823,208.49 55,176,791.51 20 ማማከርናማህበረሰብ አገልግሎት- 01 25,450,000.00 2,804,376.32 22,645,623.68 - ማማከርናማህበረሰብ አገልግሎት- 02 92,855,000.00 53,894,017.89 38,737,092.11 58 የመደበኛ ድምር 1,450,552,000.00 702,123,514.50 748,204,595.5 48 ካፒታል - 450,000,000.00 386,683,214.51 63,316,785.49 86 የመደበኛና የካፒታል ድምር 1,900,552,000.00 1,088,806,729.01 811,521,380.99 57
  • 15. የቢዝነስ እና ልማት ዘርፍ ዕቅድ አፈፃፀም የግንባታ ፕሮጀክቶች • በ2ኛው ሩብ ዓመት 4 ነባር የግንባታ ፕሮጀክቶችን (ከ2006 በፊት የተጀመሩ) ለማጠናቀቅ ታቅዶ – 1 ፕሮጀክት ተጠናቋል • ፓሊ የተማሪዎች መማሪያና ቤተ ሙከራ ህንፃ ቁጥር 2 ያጠናቀቅን ሲሆን – 3 ፕሮጀክቶችን በቀጣዮቹ ሩብ አመታት ሙሉ በሙሉ የሚጠናቀቁ ይሆናል • በ2010 በጀት አመትና ከዚያ በፊት የተጀመሩ በ2012 በጀት አመት 6 ፕሮጀክቶችን ለማጠናቀቅ ታቅዶ – በዚህ ግማሽ ዓመት ለማጠናቀቅ ከታቀዱ 5 የግንባታ ፕሮጀክቶች ውስጥ 1 ፕሮጀክት ተጠናቋል • ህክምና ፋኩልቲ ሎት 4 የመማሪያ ክፍል፣ የመምህራን ቢሮዎችና የመሰብሰቢያ አዳራሾች • ቴክስታይል ኢንስትቲዩት ሎት 4 የተማሪዎች መማሪያ ክፍል ግንባታ በተቋራጩ አቅም ማነስ (የፋይናንስ) ምክንያት ከተቋራጩ ጋር የገባነው ውል ተቋርጧል • በተለያዩ ግቢዎች ያሉ ነባርና ያገለገሉ ህንጻዎችን የጥገና ስራ ለማከናወን የኘሮጀክት ሥራው ተለቅሞ ለጨረታ ሥራ የሚውል ዝርዝር መረጀ ተዘጋጅቷል
  • 16. ኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ ፕሮጀክቶች • የተጠናቀቁ ሲስተሞችን ማለትም ፡- • Hospital Information Management System and • Research Information and Management System ወደ ስራ ለማስገባት ጥረት ተደርጓል • የዩኒቨርሲቲዉን ዋና ድረ-ገጽና ቻይልድ ድረ-ገጾች በየጊዜዉ የማሻሻያ ስራ ተሰርቷል • የዩኒቨርስቲዉን የአይ.ሲ.ቲ ፖሊሲን በማጠናቀቅ ለዉሳኔ እንዲቀርብ ተደርጓል
  • 17. የዘርፈ ብዙ ጉዳዮች ዕቅድ አፈፃፀም ሴቶች፣ ሕጻናትና ወጣቶች ዳይሬክቶሬት • ቦርዱ በሰጠዉ አቅጣጫ መሠረት በ6 ግቢዎች የህፃናት ማቆያ ለማዘጋጀት አቅዶ ከዚህ በፊት ከነበሩት 2 ግቢዎች በተጨማሪ በ4 ግቢዎች ቦታ ተለይቶ በ3ግቢዎች የጥገና እና ቦታዉን ለህጻናት ምቹ አድርጎ የማዘጋጀት ስራ ተጠናቋል • ለ4572 አዲስ ተማሪዎች የሕይወት ክህሎት ስልጠና እና ለሁሉም አዲስ ገቢ ተማሪዎች የሥርዓተ-ፆታ የግንዛቤ ማስጨበጫ ገለፃ ተሰጥቷል
  • 18. የአካል ጉዳተኞች ድጋፍ ማዕከል • 2ኛ ዓመት እና ከዛ በላይ ለሆኑ አይነስውራን ተማሪዎች ጃወስ (JAWS) ሶፍት ዌር አፕልኬሽን እና መሰረታዊ የኮምፒውተር ስልጠና ተሰጥቷል • የአካል ጉዳተኞች የኮምፒዩተር ማዕከል ተከፍቷል HIV ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ • የኤች.አይ.ቪን መከላከል፣ መረጃና ስርፀት ት/ት የያዙ 13000 በራሪ ወረቀቶች ተሰራጭተዋል • የአባላዘር በሽታ ምርመራና ህክምና አገልግሎት እንዲሰጡ 3 ማዕከላት ተመቻችተዋል • ኤች አይ ቪ በደማቸዉ ላለባቸዉ 32 የዩኒቨርስቲዉ ማህበረሰብ የኢኮኖሚና የስነ ልቦና ድጋፍ በመደረግ ላይ ነው
  • 19. የዉስጥ ኦዲት • የ2011 በጀት ዓመት 4ኛው ሩብ ዓመት የሁሉንም ግቢ የፋይናንስ እንቅስቃሴ ኦዲት በማድረግ ለሁሉም የውስጥና የውጭ መ/ቤቶች ሪፖርት ተደርጓል • የ2011 የሁሉንም ግቢዎች የንብረት ቆጠራ ሪፖርት ለሚመለከታቸው አካላት ተልኳል • የ2010 ዓ.ም. የፌደራል ኦዲት ሪፖርት ላይ ለተወካዮች ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ አባላት በይፋ ዉይይት ተደርጓል ሥነ-ምግባር ፀረ ሙስናና • ለዳይሬክቶሬቱ 2 የብልሹ አሰራር ጥቆማዎች ቀርበውለት ሁለቱንም መርምሮ የውሳኔ ሃሳብ አቅርቧል ፀጥታና ደህንነት • ያለዉን ወቅታዊ የመማር-ማስተማር ሁኔታ የሚመጥን ተግባር እያከናወነ ይገኛል
  • 20. የአጠቃላይ ጥራት አስተዳደር • የጥራት ፖሊሲ (BDU Quality Assurance Policy) በባለሙያ ተሰርቶ ቀርቧል፣ • የኮርስ ግምገማ (Course Evaluation) ተከናዉኗል፣ • የተቋም ግምገማ (Institutional Self Evaluation on Quality Assurance) ተሰርቶ ለ HERQA ተልኳል፣ • የሥራ-ተኮር የምክር አገልግሎት ማዕከልን አጠናክሮ ለመሥራት ከተለያዩ አካላት ጋር በጋራ መሥራት ተጀምሯል (Brandies University, Save the Children, Derja. Dot. Com, ILO…) • 2009 እና 2010 ዓ.ም. የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ምሩቃን የዳሰሳ ጥናት (Tracer Study) ተከናዉኗል፣ • የፈተና ማዕከል (Testing Center) ማቋቋምና በመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች ላይ ትግበራውን የመጀመር ሥራ ተሠርቷል • ለ5103 (3238 ወንድ፣ 1865 ሴት) ግለሰቦች (ማለትም ለተማሪዎች፣ ለመምህራንና ለአስተዳደር ሠራተኞች )የተላያዩ ሥልጠናዎች ተሠጥተዋል፡፡
  • 21. ህግ አገልግሎት • ከተለያዩ ክፍሎች ለቀረቡ 481 ጥያቄዎች (የመግባቢያ ሰነዶችን ጨምሮ) የህግ አስተያየት እና ምክር ተሰጥቷል • ዩኒቨርሲቲው በፍርድ ቤት የተከራከርንባቸው ጉዳዬች ጠቅላላ 97 ወሰጠ ውሳኔ ያገኙ መዝገቦች 27፣ በስምምነት ያለቀ መዝገብ 4 ፣በሂደት ላይ ያሉ መዝገቦች 66 ውሳኔ ካገኙ መዝገቦች ውስጥ ዩኒቨርሲቲው በ25 መዝገቦች አሸንፏል • ዩኒቨርሲቲው በሚከስባቸው እና በሚከሰስባቸው ጉዳዮች ከመሟገት አንጻር በከሰስንበት በ25 ክሶች፣ በተከሰስንበት በ39 ክሶች ረትተናል • የስነ-ምግባር ጉድለት አሳይተዋል በተባሉ 14 ሰዎች ላይ የዲስፕሊን ክስ ተመስርቷል • ዩኒቨርሲቲው በገባቸው ውሎች መሰረት ውል ተቀባዮች ላልፈፀሟቸው ተግባሮች ከነጋዴዎች እና ከመምህራን 4,059,339.82 ብር ገቢ እንዲያደርጉ ተደርጓል
  • 22. ያጋጠሙ ችግሮች እና የተወሰዱ የመፍትሄ ርምጃዎች • የሰላማዊ መማር-ማስተማር መስተጓጎል – አሳታፊ አመራር • የበጀት እጥረት – በክፍያ ምስክር ወረቀት መጠየቅ • የግቢዎች ወሰን በውል ተለይቶ አጥር አለመታጠሩ (ጥበበ ግዮን፣ ፔዳ፣ ቢዘነስና ኢኮኖሚክስ) – ከሚመለከታቸዉ የባሕር ዳር ከተማ አመራሮች/ከንቲቫዎች ጋር መነጋገር • ኮንትራክተሮች በገቡት ውለታ መሰረት ግንባታዎችን ማጠናቀቅ አለመቻል – ክትትል፣ ድጋፍ፣ ማቋረጥ • የባሕር ዳር ከተማ መዋቅራዊ/መሪ ዕቅድ ባለቤት አልባ መሆን ስጋት – አዲስ ከተሾሙ ኃላፊዎች ጋር መወያየት
  • 23. የቦርዱን ትኩረት የሚሹ ጉዳዮች • የኮሮና ወረርሽኝን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የዩኒቨርሲቲዎች ድርሻ? – ለይቶ ማቆያ – የምግብ አገልግሎት • በጀት (ከከፍተኛ ት/ት ሚ ወይም ከገንዘብ ሚ ደብዳቤ አልተጻፈም፣ የበጀት አለመመጣጠን አለ) • ሠራተኞች (በሠራተኛ እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚ የተሰጠ መግለጫ፣ አሁን ተማሪዎች በሌሉበት…) – ሌሎች እገዛዎች/ድጋፎች • የሐኪሞች ደህንነት መጠበቂያ አልባሳት፣ የፊት ጭምብሎች፣ ሳኒታይዘር • ከኮሮና ወረርሽኝ ጋር በተያያዘ የትምህርት መቀጠል ጉዳይ – ግንቦት 1 ወይም ሰኔ 1 ጀምሮ?