SlideShare une entreprise Scribd logo
1  sur  8
Télécharger pour lire hors ligne
አህባሽ እና የነብዩ ع ባልደረቦች 
ነብዩን ع የሚወድ ባልደረቦቻቸውን አይጠላም 
አቡጁነይድ ሳላህ አህመድ 
የነብዩን ع ባልደረቦች መውደድ፣ መልካም ባህሪያቸውን እና ደጋግ ስራዎቻቸውን 
መጥቀስና ማውሳት፣ በመካከላቸው ስለተፈጠረው ልዩነት ካለዕውቀት አለመዘባረቅን ግዴታ 
ያደርጋል። 
አላህ እንዲህ ይላል፤ 
﴿ وال  سابُِقونَ الْأَ  وُلونَ من الْ  مهاجِرِين والْأَنصارِ والَّذين اتبعو  هم بِإِحسان رضي اللَّه عن  هم ور  ضوا عنه وأَع  د لَ هم 
جنات تجرِي تحتها الْأَنها ر خالدين فيها أَبدا ذَلك الْفَو  ز الْعظي  م ﴾ التوبة ١٠٠ 
«ከስደተኞቹና ከረዳቶቹም ሲኾኑ የመጀመሪያዎቹ ቀዳሚዎች እነዚያም በበጎ ሥራ 
የተከተሏቸው አላህ ከእነሱ ወዷል ከእርሱም ወደዋል፡፡ በሥሮቻቸውም ወንዞች 
የሚፈሱባቸውን ገነቶች በውስጣቸው ዘለዓለም ነዋሪዎች ሲኾኑ ለእነርሱ አዘጋጅቶላቸዋል፡፡ 
ይህ ታላቅ ዕድል ነው፡፡» አል-ተዉባ 100 
ይህ አንቀጽ ሰሀቦች ታማኝ “አድል” መሆናቸውን በግልጽ ያሳያል። አላህ 
ለትማኝነታቸው ምስክርነቱን ገልጿል። በልባቸው ያለውንም ውዴታ እና ንጹህነት 
መስክሮላቸዋል። አላህ ስራዉን እና ማንነቱን የወደደለት ሰው በክህደት ላይ ሊሞት 
አይችልም። ምክኒያቱም ዋናው የስኬት ሚስጥር ሙስሊም ሆኖ መሞት ነውና አላህ 
ሙስሊም ሆኖ ለማይሞት ሰው ዘልዓለማዊ ምስክርነት አይሰጥም። መውደድ “ሪዳ” 
መጀመሪያ የሌለው ጥንታዊ የአላህ ባህሪ ነውና የእርሱን ውዴታ “ሪዷ” ያገኘን ሰው አላህ 
መልሶ አይቆጣበትም። የአላህን ውዴታ በሚያስገኝ ሁኔታ ላይ እንደሚሞት ያወቀውን 
እንጂ አይወድም። 1 በሰሂህ ሙስሊም ከጃቢር ኢብኑ ዓብዲላህ የተዘገበው ሀዲስ ይህንን 
ያጠናክራል። ነብዩ ع እንዲህ ብለዋል፤ 
روى مسلم عن جابر ابن عبدالله أن النبي - صلى الله عليه وسلم- قال: ((لا يدخل النار أحد 
1 
. بايع تحت الشجرة)) صحيح مسلم ٢٤٩٦ 
«በዛፍዋ ስር ለኔ ቃል ኪዳን ከገቡ ሰዎች መካከል እሳት የሚገባ የለም» 2 ጃቢር ኢብኑ 
አብዲላህ “አንድ ሺህ አራት መቶ ሰዎች ነበርን” ብለዋል። 
1 አሷሪም አልመስሉል (ኢብኑ ተይሚያህ) ገጽ 572 
2 ሙስሊም በቁጥር 2496 ዘግበውታል
ይህ አጠቃላይ ባልደረቦቻቸውን የተመለከተ ሲሆን አንሷሮችን (ረዳቶችን) ስለመውደድ 
ነብያችን ع እንዲህ ብለዋል፤ 
آية الإيمان حب الأنصار وآية النفاق » : حديث أنس عن النبي صلَّى اللَّه علَيه وسلِّم أنه قال 
2 
صحيح البخاري برقم ١٧ « بغض الأنصار 
ከአነስ ኢብኑ ማሊክ የተዝገበው ሀዲስም እንዲህ ይላል «አንሷሮችን መውደድ የኢማን 
ምልክት ነው፤ አንሷሮችን መጥላት ደግሞ የንፍቅና ምልክት ነው»3 
“እነሱን ሙእሚን እንጂ አይወዳቸውም፤ ሙናፊቅ እንጅ አይጠላቸውም፤ እነሱን የወደዳቸውን 
አላህ ወደደው፤ እነሱን የጠላቸውን ደግሞ አላህ ጠላው”4 
የነብዩን ع ባልደረቦች መውደድ በዱንያ ህይወት ስኬታማ ያደርጋል። አላህ እንዲህ ይላል፦ 
( قال تعالى:{ومن يتولَّ اللَّه ور  سولَه والَّذين آمنوا فَإِنَّ حزب اللَّه  ه  م الْغالبونَ } (المائدة : ٥٦ 
«አላህንና መልክተኛውን እነዚያንም ያመኑትን የሚወዳጅ ሰው (ከአላህ ጭፍሮች ይኾናል)፡፡ 
የአላህም ጭፍሮች እነርሱ አሸናፊዎች ናቸው፡፡» አል-ማዒዳህ 56 
ታላቁ የቁርዓን ተንታኝ ኢብኑ ከሲር «አላህን፣ መልዕክተኛዉን ع እና ምዕመናንን ወዳጅ 
የሚያደርግ ሁሉ በዱንያም ይሁን በአኼራ ስኬታማ ነው! የአላህንም እርዳታ ያገኛል» ብለዋል፡፡ 
ሰሀቦችን የሚወድ ሰው በወዲያኛው አለም ከነሱ ጋር የመሆን እድል አለው። 
جاء رجل إلى رسول الله صلَّى اللَّه علَيه وسلِّم فقال : يا رسول الله كيف » : عن عبد الله بن مسعود رضي الله عنه قال 
رواه مسلم برقم ٦١٦٨ «( تقول في رجل أحب قوما ولم يلحق م، فقال رسول الله ع: (المرء مع من أحب 
አብዱላህ ኢብኑ መስዑድ ባስተላለፉትት ሀዲስ የአላህ መልዕክተኛ ع ዘንድ አንድ ሰው ይመጣና 
እንዲህ ይላቸዋል፤«የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! አንድ ሰው ሰዎችን እየወደዳቸው ነገር ግን 
(በደረጃው) እነርሱ ጋር ካልደረሰ እንዴት ነው?» የአላህ መልዕክተኛም ع የአላህ «ማንኛዉም 
ሰው (በአኼራ ዱንያ ላይ) ከወደደው ጋር ነው» አሉት።5 
أن رجلا سأل النبي صلَّى اللَّه علَيه وسلِّم عن الساعة فقال : متى الساعة؟ فقال النبي صلى الله عليه وسلم : » عن أنس بن مالك رضي الله عنه 
(وماذا أعددت لها) . قال : لا شيء إلا أني أحب الله ورسوله، فقَال النبي صلَّى اللَّه علَيه وسلِّم : (أنت مع من أحببت) ، فقال أنس : فما فرحنا 
بشيء فرحنا بقول النبي صلَّى اللَّه علَيه وسلِّم أنت مع من أحببت. قال أنس:(فأنا أحب النبي صلَّى اللَّه علَيه وسلِّم وأبا بكر وعمر وأرجو أن أكون 
رواه البخاري « معهم بحبي إياهم وإن لم أعمل بمثل أعمالهم 
3 ቡኻሪ በቁጥር 17 ዘግበዉታል 
4 ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል 
5 ሙስሊም በቁጥር 6168 ዘግበውታል
ከአነስ ኢብኑ ማሊክ እንደተዘገበው አንድ ሰው ነብዩን ع ስለ ትንሳኤ እለት “ቂያማህ” 
ይጠይቃቸዋል። እርሳቸውም፤ «ለዛ እለት ምን አዘጋጅተሀል?» በማለት ጠየቁት። ሰውየውም፤ 
«ምንም ያዘጋጀሁት ነገር የለም፤ ነገር ግን አላህን እና መልዕክተኛውን ع እወዳለሁ።» አላቸው። 
እርሳቸውም፤ «አንተ ከወደድከው ጋር ነህ» በማለት አበሰሩት። አነስ እንዲህ አሉ፤ «አንተ 
ከወደድከው ጋር ነህ» የሚለው የነብዩ ع ንግግር ካስደሰተን በበለጠ በምንም ተደስተን 
አናውቅም። እኔ ነብዩን ع እወዳለሁ፤ አቡበከር እና ዑመርንም እንዲሁ፤ የነሱ ያክል ስራ 
ባልሰራም እነርሱን በመውደዴ ምክኒያት ከነሱ ጋር እንደምሆን ተስፋ አደርጋለሁ»6 
የሰሀቦችን ታላቅነት እና ብልጫ፣ አላህ ዘንድ ጀነት ቃል እንደተገባላቸው የሚገልጹና መልካም 
ባህሪያቸውን የሚዘክሩ መረጃዎች ብዙ ናቸው። ከፊሎቹ ሁሉንም ሰሀቦች የሚመለከቱ ሲሆን 
ከፊሎቹ ደግሞ የተወሰኑትን ይመለከታሉ። ስለዚህም ማንኛውም ሙስሊም ሰሀቦችን መውደድ፣ 
ታማኝነታቸውን አለመጠራጠር፣ መልካም ስራቸውን ማውሳት እና ፈለጋቸውን መከተል 
ይጠበቅበታል። ታላቁ የሀዲስ ሊቅ ኢብኑ ሀጀር አልዓስቀላኒይ እንዲህ ብለዋል፤ 
قال ابن حجر "اتفق أهل السنة على أن الجميع عدول، ولم يخالف في ذلك إلا شذوذ من المبتدعة" ٧ 
«ሁሉም ታማኝ መሆናቸውን አህሉሱና ሁሉም ተስማምተዋል።አንዳንድ ያፈነገጡ የቢድዓ 
አራማጆች እንጂ በዚህ ላይ ውዝግብ የፈጠረ የለም»8 
በተወሰኑ ሰሀቦች መካከል የተፈጠሩ ግጭቶችን በተመለከተ አስተያየት እና ብይን ከመስጠት 
መቆጠብ ያስፈልጋል። ሰሀቦች ከስህተት የተጠበቁ “ማዕሱም” አይደሉም፤ ነገር ግን አላህ 
በመሀከላቸው የሚከሰተዉን ግጭት ከማወቁ ጋር ውዴታዉን አሳርፎባቸዋል። የጀነት ሰዎች 
መሆናቸውንም ነግሮናል። ስለተፈጠረው አለመግባባት፤ ከመነሻው ጀምሮ የመናፍቃን እና 
የሰርጎ ገቦች እጅ ከፍተኛውን ሚና እንደተጫወተ ግልጽ ነው። በመካከላቸው የተከሰተው 
አለመግባባት ምክኒያቱ የስልጣን ወይም የዱንያ ሽኩቻ አልነበረም። ክስተቱን እነርሱ ከነበሩበት 
ሁኔታ እና ከፊትና ባህሪ አንጻር በመመልከት ለሁሉም ኡዝር መስጠት ይገባል። ሁሉም 
ወገኖች ለወሰዱት እርምጃ መልካም ጥርጣሬን በማስቀደም ልባችንን ከበሽታ ልንከላከል ይገባል። 
ለሁሉም የአላህን ማርታ መለመን፣ ሁሉም መልካም አሳቢዎች መሆናቸውን አለመዘንጋት 
ይገባል። መካከል ስህተት የፈጸመ በኢጅቲሀድ ስለፈሰመው ምንዳ ‘አጅር’ ያገኝበታል። ትክክል 
የነበረው ወገን ደግሞ ሁለት አጅር ያገኛል። የአህሉሱናን መንገድ ልዩ የሚያደርገው ይህ 
አቋማቸው ነው። 
قال عمر بن عبد العزيز رحمه الله : (أولئك قوم طهر الله أيدينا من دمائهم، فلنطهر ألسنتنا من أعراضهم) ٩ 
አላህ ስራቸውን ይውደድላቸውና፤ በፍትህ እና በቅንነት የታወቁት ኡመር ኢብኑ ዓብዲልዓዚዝ 
እንዲህ ብለዋል፤«አላህ እጃችንን ከእነዚህ ህዝቦች ደም አጥርቶልናል፤ እና ክብራቸውን 
ከመንካት ምላሳችንን እናጥራ»10 
3 
6 ቡኻሪ ከአነስ ኢብኑ ማሊክ ዘግበውታል 
7 (١٧/ الإصابة في تمييز الصحابة ( ١ 
8 አል ኢሷባህ ቅጽ 1 ገጽ 17 
9 ( رواه الخلال في السنة ( ٧١٧
4 
አል ኢማም አጠሀዊይ እንዲህ ብለዋል፤ 
ونحب أصحاب رسول الله صلى الله عليه وسلم، ولا نفرط في حب أحد منهم، ولا نتبرأ من أحد منهم. » 
ونبغض من يبغضهم، وبغير الخير يذكرهم. ولا نذكرهم إلا بخير. وحبهم دين وإيمان وإحسان، وبغضهم 
« كفر ونفاق وطغيان 
“የነብዩን ባልደረቦች በመልካም እናወሳለን፣ ከሰሀቦች መካከል ከአንዳቸውም አንጥራራም፣ 
የሚጠላቸውን እና በመጥፎ የሚያነሳቸውን ሁሉ እንጠላለን፣ በመልካም እንጂ አንዳቸውንም 
አናወሳም፣ እነርሱን መውደድ ዲን፣ኢማን እና ኢህሳን ነው፣ እነርሱን መጥላትም ኩፍር፣ 
ኒፋቅ እና ድንበር ማለፍ ነው።”11 
በጥቅሉ፤ አህሉሱና ሁሉንም ሶሀቦችን ይወዳሉ፤ መረጃዎችን፣ፍትህንና ሚዛናዊነትን መሰረት 
አድርገው ለሰሀቦች የሚገባቸውን ክብር ይሰጣሉ፤ ድንበር ማለፍ የተከለከለ ነውና ከስሜታዊነት 
እና ከጭፍን ወገንተኝነት የራቁ ናቸው። 
 ማንኛውም ሙስሊም ሰሀቦች ላይ ነውርን ከመፈለግ እና ልቡን በነሱ ላይ ከማጠልሸት 
ፍጹም ሊጠነቀቅ ይገባዋል፤ ይህ አይነቱ ጥመት ውስጥ የገባ ከአላህ እዝነት እንደሚርቅ 
ጥርጥር የለዉም። ቀዳሚ ሙስሊሞች፣ መልካም አርዓያዎች፣ ምስጉን ባሪያዎች፣ ጠንካራ 
የኢስላም የቁርጥ ቀን ልጆች ነበሩ። ከሰሀቦች የማንንም ክብር የነካ መንገድ የሳተ የሸይጣን 
ወታደር ነው። ምክኒያቱም የዚህ ዲን ምሶሶ የሆኑትን የመረጃ ምንጮች፤ ቁርዓን እና ሀዲስን 
ያስተላለፉት እነሱ በመሆናቸው፤ እነርሱን በመጥፎ የሚያነሳ፣ ታማኝነታቸውን ጥያቄ ውስጥ 
ለመክተት የሚፍጨረጨረው ኢስላምን ኢላማ ያደረገ የከሀዲያንን ተልዕኮ የሚያስፈጽም 
የውስጥ ጠላት ብቻ ነው። 
በ (264 ዓ.ሒ) ያለፉት የኢማም ሙስሊም ሸይኽ የሆኑት አቡ ዙርዓህ አራዚይ እንዲህ 
ብለዋል፤ 
قال أبو زرعة الرازي: إذا رأيت الرجل ينتقص أحدا من أصحاب رسول الله ع فاعلم أنه زنديق، وذلك أن 
الرسول ع حق ، والقرآن حق ، وما جاء به حق ، وإنما أدى إلينا ذلك كله الصحابة ، وهؤلاء يريدون أن 
يجرحوا شهودنا ، ليبطلوا الكتاب والسنة ، والجرح م أولى ، وهم زنادقة 
«አንድ ሰው ከሰሀቦች መካከል አንዱንም ቢሆን ሲተች ካየኸው “ዚንዲቅ” 12 መሆኑን እወቅ። 
ምክኒያቱም፤ የአላህ መልዕክተኛ ع ሀቅ ናቸው፣ ቁርዓንም ሀቅ ነው፣ ይዘውት የመጡትም ሀቅ 
10 ኸላል “አሱናህ” በተባለው ጥንቅራቸው 717 ላይ ዘግበዉታል 
11 ታዋቂው የጠሀዊይ አቂዳ “አቂደቱ ጣሀዊያህ” 
12 ዚንዲቅ የሚለው ቃል መሰረቱ ከፋርስ የተወሰደ ቃል ሲሆን፤ በአረብኛ መሰረት የምናገኝለት “ዘንደቂይ” 
ለሚለውን ቃል ሲሆን “በጣም ስስታም” ማለት ነው። ከጥንት ጀምሮ ሰዎች ዚንዲቅ የሚለውን ቃል ሚጠቀሙት 
ሀይማኖትን ለማይከተል እና በተፈጥሮ ለሚያምን “atheist” ነው። ሊሳኑልዓረብ ቅጽ 1 ገጽ 51 እና ሚስባሁል
ነው፣ ይህንን ሁሉ ግን ያስተላለፉልን ሰሀቦች ናቸው። እንዲህ አይነት ሰዎች ቁርዓን እና ሱናን 
ውድቅ ለማድረግ ምስክሮቻችንን ሊኮንኑ ይሞክራሉ። ዚንዲቆች ናቸውና ሊኮነኑ የሚገባቸው 
እነርሱ ናቸው።»13 
አል ኢማም አህመድ ለ“ሙሰደድ ኢብኑ ሙሰርሀድ” በጻፉት ደብዳቤ ላይ እንዲህ ብለው ነበር፤ 
الكف عن ذكر مساويهم والخلاف الذي شجر بينهم فمن سب أصحاب رسول الله - صلى الله » 
عليه وسلم - أو أحدا منهم أو تنقصه أو طعن عليهم أو عرض بعيبهم أو عاب أحدا منهم فهو 
مبتدع رافضي خبيث مخالف لا يقبل الله منه صرفا ولا عدلا بل حبهم سنة والدعاء لهم قربة والاقتداء 
(٣٤٤/ طبقات الحنابلة ( ١ « م وسيلة والأخذ بآثارهم فضيلة 
«የነብዩ ع ባልደረቦችን በመጥፎ ከማንሳት ተቆጠቡ። መልካም ገድላቸውን አውሱ፤ 
በመሀከላቸው ስለተፈጠረው ውዝግብ ከመናገር ምላሳችሁን ተቆጥቡ፤ ከሰሀቦች አንዳቸውንም 
ቢሆን የተሳደበ፣ ክብሩን የነካ ወይም የተቸ መጥፎ የሆነ ራፊዲይ “ሺዓ” ነው። ተጻራሪ ነዉና 
አላህ ምንም አይነት መልካም ስራ አይቀበለውም፤ እነርሱን መውደድ ሱና ነው፤ ለነሱ ዱዓ 
ማድረግ ወደ አላህ መቅረብ ነው፤ እነርሱን መከተል ወደ አላህ መቃረቢያ ነው፤ የነሱን ፋና 
መከተልም ግዴታ ነው»14 
من انتقص أحدا من أصحاب رسول الله صلى الله عليه و سلم أو أبغضه لحدث كان منه أو ذكر » 
رسالة أصول السنة « مساويه كان مبتدعا حتى يترحم عليهم جميعا ويكون قلبه لهم سليما 
«ከሰሀቦች መካከል የአንዱንም ቢሆን ክብር የነካ ወይም በሆነ ክስተት ምክኒያት የጠላው ወይም 
በመጥፎ ያነሳው ሰው ልቡን ለሁሉም ሰላም ካላደረገና ለሁሉም ማርታን ካለመነ በቀር 
“ሙብተዲዕ” (የፈጠራ ሰው) ነው።»15 
አቢ ሰዒድ አልኹድሪይ ባስተላለፉት ሀዲስ ነብያችን ع እንዲህ ብለዋል፦ 
لا تسبوا أصحابي » عن أبي سعيد الخدري رضي الله عنه قال: قال النبي صلى الله عليه وسلم 
( رواه البخاري ( ٣٤٧٠ « فلو أن أحدكم أنفق مثل أحد ذهبا ما بلغ مد أحدهم ولا نصيفه 
5 
( ومسلم ( ٢٥٤٠ 
ሙኒር ቅጽ 1 ገጽ 256 ይመልከቱ። ቀደምት የሱና ኪታቦች ላይ ቀንደኛ ለሆኑ የቢድዓ አራማጆች መገለጫ ሆኖ 
ሲያገለግል ይስተዋላል። 
13 አልኪፋያህ (አልኸጢብ አልበግዳዲይ) ገጽ 97 / አልኢሷባህ (ኢብኑ ሐጀር ቅጽ 1 ገጽ 10) 
14 ጠበቃቱል ሀናቢላህ ቅጽ 1 ገጽ 344 
15 ለዓብዶስ አኢብኑ ዓጣር በጻፉት ‘ኡሱሉሱናህ’ በተባለው ኪታብ የተጠቀሰ ነው። ጠበቃቱል ሀናቢላህ ቅጽ 1 ገጽ 
245
«ባልደረቦቼን አትሳደቡ! ከናንተ አንዳችሁ የእሁድ ተራራን የሚያክል ወርቅ ቢመፀውት 
የባልደረቦቼን የአንድ እፍኝ ወይም ግማሽ እፍኝ ምፅወታ አይደርስም፡፡»16 
ለታላላቅ ሰሀቦች በተለይም ለአቡበክር እና ለዑመር ባላቸው ጥላቻ የሚታወቁ የሺዓ አንጃዎችን 
ህዝበ ሙስሊሙ ከጥንት ጀምሮ ሲያወግዛቸው እና ሲጠነቀቃቸው ኖሯል። ኸዋሪጆችም 
ሰሀቦችን ከመጥላት አልፈው ኢማም አሊይ ላይ ሰይፍ መዘዋል። ይሁንና ሁሉም አንጃዎች 
በየጊዜው አመለካከታቸውን ወርሶ አህሉሱናን እየተዋጋ ባንዲራቸውን ከፍ ሊያደርግላቸው 
የሚሞክር ጭፍን ተከታይ አያጡም። በዘመናችን ካሉ ታላላቅ የቢድዓ አራማጆች አንዱ የሆነው 
አብዱላህ አልሀረሪይ «አልሀበሺይ»17 ሰሀቦችን ከመሳደብ የሚከለክሉ እና የሰሀቦችን ታማኝነት 
‘ዓዳላህ’ የሚገልጹ እነዚህ እና መሰል ሀዲሶችን አስመልክቶ እንዲህ ጽፏል “ይህ ስለ ሰሀቦች 
በጥቅሉ ሊባል ይችላል ነገር ግን በዝርዝር ስለግለሰቦች እንደዚህ አይባልም። ይህ ሀዲስ ከነሱ 
መካከል አንድም ግለሰብ በመልካም እንጂ መወሳት የለበትም የሚል መልዕክት የለዉም፤ 
ሸሪዓዊ ብይን መስጠት እና ማስጠንቀቅ የግድ ነው።”18 በሌላ ‘ሰሪሁል በያን’ በተባለ መጽሁፉም 
ተመሳሳይ ይዘት ባለው ገለጻ “ሰሀቦቼን አትሳደቡ” የሚለው ሀዲስ ሁሉንም ሰሀቦች 
እንደማይመለከት ከተናገረ በኋላ ይህ አይነት ክብር እና ደረጃ ከማይገባቸው መካከል እንደምሳሌ 
ኻሊድ ኢብኑ ወሊድ እና ሙዓዊያህ ኢብኑ አቢ ሱፍያንን ይጠቅሳል።19 
አልሀበሺይ ከላይ ለተጠቀሰዉ የኢማም አጠሀዊይ ወርቃማ ንግግር የሚከተለውን አፍራሽ 
አስተያየት ሰንዝሯል። “ይህ ማለት ከነርሱ መካከል ማንም አይወገዝም ማለት አይደለም፤ አንድ 
ነገር የተረጋገጠበት ሰው ይወገዛል” 20 እንደዚሁ ሙዓዊያህ ኢብኑ አቢ ሱፍያን እና ዓምር 
ኢብኑልዓስን መውቀስ እና ማውገዝ እንደሚገባ ከተናገረ በኋላ ጠሀዊ ለማለት የፈለገው 
ሁሉንም ሰሀቦች በጥቅል በመጥፎ ማውሳትን እንጂ ግለሰቦችን ማውገዝን እንዳልሆነ በመናገር 
ደምድሞታል። 21 ይህ ሁሉ መንደርደር ለምን ሆነና፤ አልሀበሺይ በዚህ አላቆመም በብዙ 
ጽሁፎቹ ሙዓዊያ እና አምር ኢብኑልዓስ ላይ ሲንጠራራ ይታያል። በአራተኛው ኸሊፋ ዓሊይ 
ኢብኑ አቢ ጣሊብ እና በሙዓዊያህ መካከል ስለተከሰቱ አለመግባባቶች እና ግጭቶች አስተያየት 
መስጠት እና ለመዳኘት መሞከር ስህተት መሆኑን ከጥንት ጀምሮ የኖሩ ታላላቅ የሱና 
ሊቃዉንት ተስማምተው ያጸደቁትን ‘ኢጅማዕ’ ይጻረራል። ይህንን አስመልክቶ የተነገሩ ሀዲሶችን 
16 ቡኻሪ እና ሙስሊም ዘግበውታል 
17 የአብዱላህ አልሀረሪ ተከታዮች ዘወትር የነብዩን ع ዉዴታ እንሰብካለን ይላሉ፤ ውዴታቸውንም ለመግለጽ የተለያዩ 
የቢድዓ ተግባራትን ያስፋፋሉ። የእርሳቸው ለመሆኑ ምንም አይነት መረጃ የማያቀርቡበትን ጸጉር ከሀገር ሀገር 
እያዘዋወሩ ይሳለማሉ። እውነት ለነብዩ ع ውዴታ ካላቸው ባልደረቦቻቸውን ሊያከብሩ እና ክብራቸውን ከመንካት 
ምላሳቸውን ሊሰበስቡ ይገባል። የሸይኻቸውን ተከታታይ ትችቶች ያስተዋለ በጭፍን ሊከተለው አይችልም። የነብዩን 
ع ውዴታ የሚገልጹት ለባልደረቦቻቸው ባለቸው ክብር ነው። 
18 “ኢዝሀሩል ዓቂደቲ ሱኒያህ” በተባለው መጽሀፉ ገጽ 297 
19 ‘ሰሪሁል በያን’ ገጽ 245 
20 “ኢዝሀሩል ዓቂደቲ ሱኒያህ” ገጽ 297 
21 “ኢዝሀሩል ዓቂደቲ ሱኒያህ” ገጽ 300 
6
በራሱ ግንዛቤ በመተንተን ሙዓዊያ ድንበር አላፊ እና የእሳት ተጣሪ እንደሆነ ይናገራል። 22 
የሺዓዎችን ማደናገሪያዎች አንድ በአንድ ተከታትሎ በማቅረብ ሙዓዊያ የጃሂሊያ ሞት 
እንደሞተ ተናግሯል።23 ከዚህም አልፎ ሙዓዊያን አስመልክቶ ስለኸዋሪጆች የተነገሩ ሀዲሶችን 
ይደረድራል። የዱንያ ጥቅማጥቅም እንደሚያሳድ እና የስልጣን ጥማት እንደነበረበት በግልጽ 
ጽፏል።24 የሙዓዊያን ታላቅነት የሚዘክሩ ሀዲሶችን ሁሉ በማስተባበል “ስለሙዓዊያህ ከተጠቀሱ 
ሀዲሶች ትክክለኛ እና ተቀባይነት ያለው የለም” ብሏል።25 
የሙዓዊያህ መልካም ገድሎቹ ብዙ ናቸው። የነብዩ ع የወህይ ጸሀፊ መሆኑ ይበቃዋል፣ ብዙ 
ታላላቅ ዘመቻዎችን ተካፍሏል። የሰሀቦችን ደረጃ የሚያወሱ አንቀጾች ሁሉ ይመለከቱታል። 
ሰሀቦችን በተለይም የወህይ ጸሀፍትን በመጥፎ መጠርጠር እና መወንጀል የአላህ መልዕክት 
የሆነውን ቁርዓን ጥርጥር ዉስጥ ለማስገባት የሚደረግ የከሀዲያን ደባ መሆኑ ግልጽ ነው። 
የሙዓዊያን ታላቅ ደረጃ የሚያወሱ ሰሂህ በሆነ ሰነድ የተዘገቡ በርካታ ሀዲሶችን እናገኛለን። 
عن عبد ال  رحمنِ بنِ أَبِى عميرةَ الأَزد  ى عنِ النبِ  ى - صلى الله عليه وسلم- أَنه ذَكَر معاوِيةَ وقَالَ 
رواه الإمام أحمد .« اللَّ  ه  م اجعلْه هادياً مهديا واهد بِه » 
ኢማም አህመድ በዘገቡት ሀዲስ የአላህ መልዕክተኛ ع ሙዓዊያን አውስተው “አላህ ሆይ! 
የተመራ ቅን መሪ አድርገው፣ ለሰዎችም መቃናት ሰበብ አድርገው”አሉ።26 
ይህ ሀዲስ የሀበሺን ቅጥፈት ውድቅ ለማድረግ በቂ ነው። 
ሀበሺይ ሙዓዊያ ላይ የሰነዘረዉን ትችት እና ስድብ መሸጋገሪያ ነው ያደረገው። ሌሎች ታላላቅ 
ሰሀቦችንም የስለታም ብዕሩ ሰለባ አድርጓል። የምዕመናን እናት ዓኢሻ ( رضي الله عنها ) በአሊይ 
ኢብኑ አቢ ጧሊብ ተቃራኒ ጦር ካምፕ ዉስጥ በመገኘቷ ይወነጅላታል27፤ እንደዚሁ ጠልሀ እና 
22 “ሰሪሁል በያን” ገጽ 225 መናሩል ሁዳ በተባለው መጽሄታቸው ቁጥር 21 
23 “ሰሪሁል በያን” ገጽ 225-244 እንዲሁም አልመቃላት ገጽ 189 ላይ ያሰፈራቸዉን አሳፋሪ ጽሁፎች መመልከት 
በቂ ነው 
24 ‘ሰሪሁል በያን’ ገጽ 232 
25 ‘ሰሪሁል በያን’ ገጽ 240 
26 ይህንን ሀዲስ ብዙዎች ዘግበዉታል፤ ቡኻሪ አታሪኽ አልከቢር ቅጽ5 ገጽ 240፣ ቲርሚዚይ በሀዲስ 
ቁጥር 3842፣ ኸላል “አሱናህ” በተባለው ጥራዛቸው ቁጥር 699፣ አል አጁሪይ “ሸሪዓህ” 1914፣ 
ኢብኑ አቢ ዓሲም “አል አሀድ ወልመሳኒ” 1129፣ ጠበራኒይ “አላውሰጥ” 660 ሌሎችም ዘግበዉታል። 
ታላቁ የዘመናችን ሙሀዲስ አልባኒ እንዲህ ብለዋል “በጥቅሉ ሀዲሱ ሰሂህ ነው። በእነዚህ ሁሉ 
መንገዶች መዘገቡ ደግሞ በጥንካሬ ላይ ጥንካሬን ይጨምርለታል” አሲልሲለቱ ሰሂሃህ ቅጽ 16 ገጽ 
615 የሰነዱን ዝርዝር ሁኔታ ከ ገጽ 615-618 አብራርተውታል። 
27 ‘ሰሪሁል በያን’ ገጽ 217 እና 221 እንዲሁም ገጽ 214 የግርጌ ማስታወሻ 
7
ዙበይር እንዲሁም የምዕመናን እናት ዓኢሻ ያሉበትን ስብስብ በሙሉ “ሙተመሪዲን” 
«አመጸኞቹ»28 በማለት ይጠራቸዋል። 
ታላቁ ሙጃሂድ አብዱላህ ኢብኑ ሙባረክ እና ሌሎችም ሰለፎች የሀበሺን የመሰሎቹን 
ሙዓዊያን ድልድይ ያደረገ የጥመት ጉዞ አስመልክተው እንዲህ ብለው ነበር፤ 
عن ابن المبارك قال معاوية: عندنا محنة فمن رأيناه ينظر إليه شزرا امناه على القول - يعني » 
8 
٤٤٩/ البداية والنهاية ١١ «- الصحابة 
«እኛ ዘንድ ሙዓዊያ ፈተና “ሚህና” ነው፤ መጥፎ እይታ ሲዘነዝርበት ያየነውን ሰው 
በሌሎቹም ሰሀቦችም እንጠረጥረዋለን»29 
معاوية ابن أبي سفيان ستر أصحاب -رسول الله صلى الله عليه وسلم- » : عن الربيع بن نافع قال 
« فإذا كشف الرجل الستر اجترأ على ما وراءه 
ረቢዕ ኢብኑ ናፊዕም እንዲህ ብለዋል «የአቡ ሱፍያን ልጅ ሙዓዊያህ የሰሀቦች ሁሉ ግርዶሽ 
ነው፤ አንድ ሰው ይህንን ግርዶሽ ከገፈፈ ወደ ከበስተጀርባው ያለውን ይዳፈራል።»30 
አላህ ልባችንን በሰሀቦች ፍቅር የተሞላ ያድርገው። አላህ ሙስሊሙን ኡማህ ሰሀቦችን 
ከማይወዱና በጠላትነት ከሚፈርጁ ቡድኖች ተንኮል በሙሉ ይጠብቀው ዘንድ በተዋቡ 
ስሞቹ እና ባማሩ ባህሪዎቹ እንማጸነዋለን።31 
28 ኢዝሀሩል አቂደቲሱኒያህ ገጽ 343 / አደሊል አልቀዊም ገጽ 118 
29 አልቢዳያህ ወኒሀያህ ቅጽ 11 ገጽ 449 / ታሪኽ ኢብኑ አሳኪር ቅጽ 59 ገጽ 208 
30 ታሪኽ ዲመሽቅ (ኢብኑ አሳኪር) ቅጽ 16 ገጽ 747 / ባግዳድ (አልኸጢብ አልበግዳዲ) ቅጽ 1 ገጽ 223 
31 
በአላህ ፍቃድ በሌላ ተመሳሳይ ጽሁፍ ሀበሺ ኪታቦቹን ለሞላባቸው ሰሀቦችን የሚኮንኑ ብዥታዎች ዝርዝር እና 
ግልጽ ምላሽ እናስነብባለን።

Contenu connexe

En vedette

2024 State of Marketing Report – by Hubspot
2024 State of Marketing Report – by Hubspot2024 State of Marketing Report – by Hubspot
2024 State of Marketing Report – by HubspotMarius Sescu
 
Everything You Need To Know About ChatGPT
Everything You Need To Know About ChatGPTEverything You Need To Know About ChatGPT
Everything You Need To Know About ChatGPTExpeed Software
 
Product Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
Product Design Trends in 2024 | Teenage EngineeringsProduct Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
Product Design Trends in 2024 | Teenage EngineeringsPixeldarts
 
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental HealthHow Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental HealthThinkNow
 
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdfAI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdfmarketingartwork
 
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024Neil Kimberley
 
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)contently
 
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024Albert Qian
 
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsSocial Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsKurio // The Social Media Age(ncy)
 
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024Search Engine Journal
 
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summarySpeakerHub
 
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd Clark Boyd
 
Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next Tessa Mero
 
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search IntentGoogle's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search IntentLily Ray
 
Time Management & Productivity - Best Practices
Time Management & Productivity -  Best PracticesTime Management & Productivity -  Best Practices
Time Management & Productivity - Best PracticesVit Horky
 
The six step guide to practical project management
The six step guide to practical project managementThe six step guide to practical project management
The six step guide to practical project managementMindGenius
 
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...RachelPearson36
 

En vedette (20)

2024 State of Marketing Report – by Hubspot
2024 State of Marketing Report – by Hubspot2024 State of Marketing Report – by Hubspot
2024 State of Marketing Report – by Hubspot
 
Everything You Need To Know About ChatGPT
Everything You Need To Know About ChatGPTEverything You Need To Know About ChatGPT
Everything You Need To Know About ChatGPT
 
Product Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
Product Design Trends in 2024 | Teenage EngineeringsProduct Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
Product Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
 
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental HealthHow Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
 
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdfAI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
 
Skeleton Culture Code
Skeleton Culture CodeSkeleton Culture Code
Skeleton Culture Code
 
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
 
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
 
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
 
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsSocial Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
 
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
 
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
 
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
 
Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next
 
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search IntentGoogle's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
 
How to have difficult conversations
How to have difficult conversations How to have difficult conversations
How to have difficult conversations
 
Introduction to Data Science
Introduction to Data ScienceIntroduction to Data Science
Introduction to Data Science
 
Time Management & Productivity - Best Practices
Time Management & Productivity -  Best PracticesTime Management & Productivity -  Best Practices
Time Management & Productivity - Best Practices
 
The six step guide to practical project management
The six step guide to practical project managementThe six step guide to practical project management
The six step guide to practical project management
 
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
 

ነብዩን የሚወድ ባልደረቦቻቸውን አይጠላም

  • 1. አህባሽ እና የነብዩ ع ባልደረቦች ነብዩን ع የሚወድ ባልደረቦቻቸውን አይጠላም አቡጁነይድ ሳላህ አህመድ የነብዩን ع ባልደረቦች መውደድ፣ መልካም ባህሪያቸውን እና ደጋግ ስራዎቻቸውን መጥቀስና ማውሳት፣ በመካከላቸው ስለተፈጠረው ልዩነት ካለዕውቀት አለመዘባረቅን ግዴታ ያደርጋል። አላህ እንዲህ ይላል፤ ﴿ وال  سابُِقونَ الْأَ  وُلونَ من الْ  مهاجِرِين والْأَنصارِ والَّذين اتبعو  هم بِإِحسان رضي اللَّه عن  هم ور  ضوا عنه وأَع  د لَ هم جنات تجرِي تحتها الْأَنها ر خالدين فيها أَبدا ذَلك الْفَو  ز الْعظي  م ﴾ التوبة ١٠٠ «ከስደተኞቹና ከረዳቶቹም ሲኾኑ የመጀመሪያዎቹ ቀዳሚዎች እነዚያም በበጎ ሥራ የተከተሏቸው አላህ ከእነሱ ወዷል ከእርሱም ወደዋል፡፡ በሥሮቻቸውም ወንዞች የሚፈሱባቸውን ገነቶች በውስጣቸው ዘለዓለም ነዋሪዎች ሲኾኑ ለእነርሱ አዘጋጅቶላቸዋል፡፡ ይህ ታላቅ ዕድል ነው፡፡» አል-ተዉባ 100 ይህ አንቀጽ ሰሀቦች ታማኝ “አድል” መሆናቸውን በግልጽ ያሳያል። አላህ ለትማኝነታቸው ምስክርነቱን ገልጿል። በልባቸው ያለውንም ውዴታ እና ንጹህነት መስክሮላቸዋል። አላህ ስራዉን እና ማንነቱን የወደደለት ሰው በክህደት ላይ ሊሞት አይችልም። ምክኒያቱም ዋናው የስኬት ሚስጥር ሙስሊም ሆኖ መሞት ነውና አላህ ሙስሊም ሆኖ ለማይሞት ሰው ዘልዓለማዊ ምስክርነት አይሰጥም። መውደድ “ሪዳ” መጀመሪያ የሌለው ጥንታዊ የአላህ ባህሪ ነውና የእርሱን ውዴታ “ሪዷ” ያገኘን ሰው አላህ መልሶ አይቆጣበትም። የአላህን ውዴታ በሚያስገኝ ሁኔታ ላይ እንደሚሞት ያወቀውን እንጂ አይወድም። 1 በሰሂህ ሙስሊም ከጃቢር ኢብኑ ዓብዲላህ የተዘገበው ሀዲስ ይህንን ያጠናክራል። ነብዩ ع እንዲህ ብለዋል፤ روى مسلم عن جابر ابن عبدالله أن النبي - صلى الله عليه وسلم- قال: ((لا يدخل النار أحد 1 . بايع تحت الشجرة)) صحيح مسلم ٢٤٩٦ «በዛፍዋ ስር ለኔ ቃል ኪዳን ከገቡ ሰዎች መካከል እሳት የሚገባ የለም» 2 ጃቢር ኢብኑ አብዲላህ “አንድ ሺህ አራት መቶ ሰዎች ነበርን” ብለዋል። 1 አሷሪም አልመስሉል (ኢብኑ ተይሚያህ) ገጽ 572 2 ሙስሊም በቁጥር 2496 ዘግበውታል
  • 2. ይህ አጠቃላይ ባልደረቦቻቸውን የተመለከተ ሲሆን አንሷሮችን (ረዳቶችን) ስለመውደድ ነብያችን ع እንዲህ ብለዋል፤ آية الإيمان حب الأنصار وآية النفاق » : حديث أنس عن النبي صلَّى اللَّه علَيه وسلِّم أنه قال 2 صحيح البخاري برقم ١٧ « بغض الأنصار ከአነስ ኢብኑ ማሊክ የተዝገበው ሀዲስም እንዲህ ይላል «አንሷሮችን መውደድ የኢማን ምልክት ነው፤ አንሷሮችን መጥላት ደግሞ የንፍቅና ምልክት ነው»3 “እነሱን ሙእሚን እንጂ አይወዳቸውም፤ ሙናፊቅ እንጅ አይጠላቸውም፤ እነሱን የወደዳቸውን አላህ ወደደው፤ እነሱን የጠላቸውን ደግሞ አላህ ጠላው”4 የነብዩን ع ባልደረቦች መውደድ በዱንያ ህይወት ስኬታማ ያደርጋል። አላህ እንዲህ ይላል፦ ( قال تعالى:{ومن يتولَّ اللَّه ور  سولَه والَّذين آمنوا فَإِنَّ حزب اللَّه  ه  م الْغالبونَ } (المائدة : ٥٦ «አላህንና መልክተኛውን እነዚያንም ያመኑትን የሚወዳጅ ሰው (ከአላህ ጭፍሮች ይኾናል)፡፡ የአላህም ጭፍሮች እነርሱ አሸናፊዎች ናቸው፡፡» አል-ማዒዳህ 56 ታላቁ የቁርዓን ተንታኝ ኢብኑ ከሲር «አላህን፣ መልዕክተኛዉን ع እና ምዕመናንን ወዳጅ የሚያደርግ ሁሉ በዱንያም ይሁን በአኼራ ስኬታማ ነው! የአላህንም እርዳታ ያገኛል» ብለዋል፡፡ ሰሀቦችን የሚወድ ሰው በወዲያኛው አለም ከነሱ ጋር የመሆን እድል አለው። جاء رجل إلى رسول الله صلَّى اللَّه علَيه وسلِّم فقال : يا رسول الله كيف » : عن عبد الله بن مسعود رضي الله عنه قال رواه مسلم برقم ٦١٦٨ «( تقول في رجل أحب قوما ولم يلحق م، فقال رسول الله ع: (المرء مع من أحب አብዱላህ ኢብኑ መስዑድ ባስተላለፉትት ሀዲስ የአላህ መልዕክተኛ ع ዘንድ አንድ ሰው ይመጣና እንዲህ ይላቸዋል፤«የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! አንድ ሰው ሰዎችን እየወደዳቸው ነገር ግን (በደረጃው) እነርሱ ጋር ካልደረሰ እንዴት ነው?» የአላህ መልዕክተኛም ع የአላህ «ማንኛዉም ሰው (በአኼራ ዱንያ ላይ) ከወደደው ጋር ነው» አሉት።5 أن رجلا سأل النبي صلَّى اللَّه علَيه وسلِّم عن الساعة فقال : متى الساعة؟ فقال النبي صلى الله عليه وسلم : » عن أنس بن مالك رضي الله عنه (وماذا أعددت لها) . قال : لا شيء إلا أني أحب الله ورسوله، فقَال النبي صلَّى اللَّه علَيه وسلِّم : (أنت مع من أحببت) ، فقال أنس : فما فرحنا بشيء فرحنا بقول النبي صلَّى اللَّه علَيه وسلِّم أنت مع من أحببت. قال أنس:(فأنا أحب النبي صلَّى اللَّه علَيه وسلِّم وأبا بكر وعمر وأرجو أن أكون رواه البخاري « معهم بحبي إياهم وإن لم أعمل بمثل أعمالهم 3 ቡኻሪ በቁጥር 17 ዘግበዉታል 4 ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል 5 ሙስሊም በቁጥር 6168 ዘግበውታል
  • 3. ከአነስ ኢብኑ ማሊክ እንደተዘገበው አንድ ሰው ነብዩን ع ስለ ትንሳኤ እለት “ቂያማህ” ይጠይቃቸዋል። እርሳቸውም፤ «ለዛ እለት ምን አዘጋጅተሀል?» በማለት ጠየቁት። ሰውየውም፤ «ምንም ያዘጋጀሁት ነገር የለም፤ ነገር ግን አላህን እና መልዕክተኛውን ع እወዳለሁ።» አላቸው። እርሳቸውም፤ «አንተ ከወደድከው ጋር ነህ» በማለት አበሰሩት። አነስ እንዲህ አሉ፤ «አንተ ከወደድከው ጋር ነህ» የሚለው የነብዩ ع ንግግር ካስደሰተን በበለጠ በምንም ተደስተን አናውቅም። እኔ ነብዩን ع እወዳለሁ፤ አቡበከር እና ዑመርንም እንዲሁ፤ የነሱ ያክል ስራ ባልሰራም እነርሱን በመውደዴ ምክኒያት ከነሱ ጋር እንደምሆን ተስፋ አደርጋለሁ»6 የሰሀቦችን ታላቅነት እና ብልጫ፣ አላህ ዘንድ ጀነት ቃል እንደተገባላቸው የሚገልጹና መልካም ባህሪያቸውን የሚዘክሩ መረጃዎች ብዙ ናቸው። ከፊሎቹ ሁሉንም ሰሀቦች የሚመለከቱ ሲሆን ከፊሎቹ ደግሞ የተወሰኑትን ይመለከታሉ። ስለዚህም ማንኛውም ሙስሊም ሰሀቦችን መውደድ፣ ታማኝነታቸውን አለመጠራጠር፣ መልካም ስራቸውን ማውሳት እና ፈለጋቸውን መከተል ይጠበቅበታል። ታላቁ የሀዲስ ሊቅ ኢብኑ ሀጀር አልዓስቀላኒይ እንዲህ ብለዋል፤ قال ابن حجر "اتفق أهل السنة على أن الجميع عدول، ولم يخالف في ذلك إلا شذوذ من المبتدعة" ٧ «ሁሉም ታማኝ መሆናቸውን አህሉሱና ሁሉም ተስማምተዋል።አንዳንድ ያፈነገጡ የቢድዓ አራማጆች እንጂ በዚህ ላይ ውዝግብ የፈጠረ የለም»8 በተወሰኑ ሰሀቦች መካከል የተፈጠሩ ግጭቶችን በተመለከተ አስተያየት እና ብይን ከመስጠት መቆጠብ ያስፈልጋል። ሰሀቦች ከስህተት የተጠበቁ “ማዕሱም” አይደሉም፤ ነገር ግን አላህ በመሀከላቸው የሚከሰተዉን ግጭት ከማወቁ ጋር ውዴታዉን አሳርፎባቸዋል። የጀነት ሰዎች መሆናቸውንም ነግሮናል። ስለተፈጠረው አለመግባባት፤ ከመነሻው ጀምሮ የመናፍቃን እና የሰርጎ ገቦች እጅ ከፍተኛውን ሚና እንደተጫወተ ግልጽ ነው። በመካከላቸው የተከሰተው አለመግባባት ምክኒያቱ የስልጣን ወይም የዱንያ ሽኩቻ አልነበረም። ክስተቱን እነርሱ ከነበሩበት ሁኔታ እና ከፊትና ባህሪ አንጻር በመመልከት ለሁሉም ኡዝር መስጠት ይገባል። ሁሉም ወገኖች ለወሰዱት እርምጃ መልካም ጥርጣሬን በማስቀደም ልባችንን ከበሽታ ልንከላከል ይገባል። ለሁሉም የአላህን ማርታ መለመን፣ ሁሉም መልካም አሳቢዎች መሆናቸውን አለመዘንጋት ይገባል። መካከል ስህተት የፈጸመ በኢጅቲሀድ ስለፈሰመው ምንዳ ‘አጅር’ ያገኝበታል። ትክክል የነበረው ወገን ደግሞ ሁለት አጅር ያገኛል። የአህሉሱናን መንገድ ልዩ የሚያደርገው ይህ አቋማቸው ነው። قال عمر بن عبد العزيز رحمه الله : (أولئك قوم طهر الله أيدينا من دمائهم، فلنطهر ألسنتنا من أعراضهم) ٩ አላህ ስራቸውን ይውደድላቸውና፤ በፍትህ እና በቅንነት የታወቁት ኡመር ኢብኑ ዓብዲልዓዚዝ እንዲህ ብለዋል፤«አላህ እጃችንን ከእነዚህ ህዝቦች ደም አጥርቶልናል፤ እና ክብራቸውን ከመንካት ምላሳችንን እናጥራ»10 3 6 ቡኻሪ ከአነስ ኢብኑ ማሊክ ዘግበውታል 7 (١٧/ الإصابة في تمييز الصحابة ( ١ 8 አል ኢሷባህ ቅጽ 1 ገጽ 17 9 ( رواه الخلال في السنة ( ٧١٧
  • 4. 4 አል ኢማም አጠሀዊይ እንዲህ ብለዋል፤ ونحب أصحاب رسول الله صلى الله عليه وسلم، ولا نفرط في حب أحد منهم، ولا نتبرأ من أحد منهم. » ونبغض من يبغضهم، وبغير الخير يذكرهم. ولا نذكرهم إلا بخير. وحبهم دين وإيمان وإحسان، وبغضهم « كفر ونفاق وطغيان “የነብዩን ባልደረቦች በመልካም እናወሳለን፣ ከሰሀቦች መካከል ከአንዳቸውም አንጥራራም፣ የሚጠላቸውን እና በመጥፎ የሚያነሳቸውን ሁሉ እንጠላለን፣ በመልካም እንጂ አንዳቸውንም አናወሳም፣ እነርሱን መውደድ ዲን፣ኢማን እና ኢህሳን ነው፣ እነርሱን መጥላትም ኩፍር፣ ኒፋቅ እና ድንበር ማለፍ ነው።”11 በጥቅሉ፤ አህሉሱና ሁሉንም ሶሀቦችን ይወዳሉ፤ መረጃዎችን፣ፍትህንና ሚዛናዊነትን መሰረት አድርገው ለሰሀቦች የሚገባቸውን ክብር ይሰጣሉ፤ ድንበር ማለፍ የተከለከለ ነውና ከስሜታዊነት እና ከጭፍን ወገንተኝነት የራቁ ናቸው።  ማንኛውም ሙስሊም ሰሀቦች ላይ ነውርን ከመፈለግ እና ልቡን በነሱ ላይ ከማጠልሸት ፍጹም ሊጠነቀቅ ይገባዋል፤ ይህ አይነቱ ጥመት ውስጥ የገባ ከአላህ እዝነት እንደሚርቅ ጥርጥር የለዉም። ቀዳሚ ሙስሊሞች፣ መልካም አርዓያዎች፣ ምስጉን ባሪያዎች፣ ጠንካራ የኢስላም የቁርጥ ቀን ልጆች ነበሩ። ከሰሀቦች የማንንም ክብር የነካ መንገድ የሳተ የሸይጣን ወታደር ነው። ምክኒያቱም የዚህ ዲን ምሶሶ የሆኑትን የመረጃ ምንጮች፤ ቁርዓን እና ሀዲስን ያስተላለፉት እነሱ በመሆናቸው፤ እነርሱን በመጥፎ የሚያነሳ፣ ታማኝነታቸውን ጥያቄ ውስጥ ለመክተት የሚፍጨረጨረው ኢስላምን ኢላማ ያደረገ የከሀዲያንን ተልዕኮ የሚያስፈጽም የውስጥ ጠላት ብቻ ነው። በ (264 ዓ.ሒ) ያለፉት የኢማም ሙስሊም ሸይኽ የሆኑት አቡ ዙርዓህ አራዚይ እንዲህ ብለዋል፤ قال أبو زرعة الرازي: إذا رأيت الرجل ينتقص أحدا من أصحاب رسول الله ع فاعلم أنه زنديق، وذلك أن الرسول ع حق ، والقرآن حق ، وما جاء به حق ، وإنما أدى إلينا ذلك كله الصحابة ، وهؤلاء يريدون أن يجرحوا شهودنا ، ليبطلوا الكتاب والسنة ، والجرح م أولى ، وهم زنادقة «አንድ ሰው ከሰሀቦች መካከል አንዱንም ቢሆን ሲተች ካየኸው “ዚንዲቅ” 12 መሆኑን እወቅ። ምክኒያቱም፤ የአላህ መልዕክተኛ ع ሀቅ ናቸው፣ ቁርዓንም ሀቅ ነው፣ ይዘውት የመጡትም ሀቅ 10 ኸላል “አሱናህ” በተባለው ጥንቅራቸው 717 ላይ ዘግበዉታል 11 ታዋቂው የጠሀዊይ አቂዳ “አቂደቱ ጣሀዊያህ” 12 ዚንዲቅ የሚለው ቃል መሰረቱ ከፋርስ የተወሰደ ቃል ሲሆን፤ በአረብኛ መሰረት የምናገኝለት “ዘንደቂይ” ለሚለውን ቃል ሲሆን “በጣም ስስታም” ማለት ነው። ከጥንት ጀምሮ ሰዎች ዚንዲቅ የሚለውን ቃል ሚጠቀሙት ሀይማኖትን ለማይከተል እና በተፈጥሮ ለሚያምን “atheist” ነው። ሊሳኑልዓረብ ቅጽ 1 ገጽ 51 እና ሚስባሁል
  • 5. ነው፣ ይህንን ሁሉ ግን ያስተላለፉልን ሰሀቦች ናቸው። እንዲህ አይነት ሰዎች ቁርዓን እና ሱናን ውድቅ ለማድረግ ምስክሮቻችንን ሊኮንኑ ይሞክራሉ። ዚንዲቆች ናቸውና ሊኮነኑ የሚገባቸው እነርሱ ናቸው።»13 አል ኢማም አህመድ ለ“ሙሰደድ ኢብኑ ሙሰርሀድ” በጻፉት ደብዳቤ ላይ እንዲህ ብለው ነበር፤ الكف عن ذكر مساويهم والخلاف الذي شجر بينهم فمن سب أصحاب رسول الله - صلى الله » عليه وسلم - أو أحدا منهم أو تنقصه أو طعن عليهم أو عرض بعيبهم أو عاب أحدا منهم فهو مبتدع رافضي خبيث مخالف لا يقبل الله منه صرفا ولا عدلا بل حبهم سنة والدعاء لهم قربة والاقتداء (٣٤٤/ طبقات الحنابلة ( ١ « م وسيلة والأخذ بآثارهم فضيلة «የነብዩ ع ባልደረቦችን በመጥፎ ከማንሳት ተቆጠቡ። መልካም ገድላቸውን አውሱ፤ በመሀከላቸው ስለተፈጠረው ውዝግብ ከመናገር ምላሳችሁን ተቆጥቡ፤ ከሰሀቦች አንዳቸውንም ቢሆን የተሳደበ፣ ክብሩን የነካ ወይም የተቸ መጥፎ የሆነ ራፊዲይ “ሺዓ” ነው። ተጻራሪ ነዉና አላህ ምንም አይነት መልካም ስራ አይቀበለውም፤ እነርሱን መውደድ ሱና ነው፤ ለነሱ ዱዓ ማድረግ ወደ አላህ መቅረብ ነው፤ እነርሱን መከተል ወደ አላህ መቃረቢያ ነው፤ የነሱን ፋና መከተልም ግዴታ ነው»14 من انتقص أحدا من أصحاب رسول الله صلى الله عليه و سلم أو أبغضه لحدث كان منه أو ذكر » رسالة أصول السنة « مساويه كان مبتدعا حتى يترحم عليهم جميعا ويكون قلبه لهم سليما «ከሰሀቦች መካከል የአንዱንም ቢሆን ክብር የነካ ወይም በሆነ ክስተት ምክኒያት የጠላው ወይም በመጥፎ ያነሳው ሰው ልቡን ለሁሉም ሰላም ካላደረገና ለሁሉም ማርታን ካለመነ በቀር “ሙብተዲዕ” (የፈጠራ ሰው) ነው።»15 አቢ ሰዒድ አልኹድሪይ ባስተላለፉት ሀዲስ ነብያችን ع እንዲህ ብለዋል፦ لا تسبوا أصحابي » عن أبي سعيد الخدري رضي الله عنه قال: قال النبي صلى الله عليه وسلم ( رواه البخاري ( ٣٤٧٠ « فلو أن أحدكم أنفق مثل أحد ذهبا ما بلغ مد أحدهم ولا نصيفه 5 ( ومسلم ( ٢٥٤٠ ሙኒር ቅጽ 1 ገጽ 256 ይመልከቱ። ቀደምት የሱና ኪታቦች ላይ ቀንደኛ ለሆኑ የቢድዓ አራማጆች መገለጫ ሆኖ ሲያገለግል ይስተዋላል። 13 አልኪፋያህ (አልኸጢብ አልበግዳዲይ) ገጽ 97 / አልኢሷባህ (ኢብኑ ሐጀር ቅጽ 1 ገጽ 10) 14 ጠበቃቱል ሀናቢላህ ቅጽ 1 ገጽ 344 15 ለዓብዶስ አኢብኑ ዓጣር በጻፉት ‘ኡሱሉሱናህ’ በተባለው ኪታብ የተጠቀሰ ነው። ጠበቃቱል ሀናቢላህ ቅጽ 1 ገጽ 245
  • 6. «ባልደረቦቼን አትሳደቡ! ከናንተ አንዳችሁ የእሁድ ተራራን የሚያክል ወርቅ ቢመፀውት የባልደረቦቼን የአንድ እፍኝ ወይም ግማሽ እፍኝ ምፅወታ አይደርስም፡፡»16 ለታላላቅ ሰሀቦች በተለይም ለአቡበክር እና ለዑመር ባላቸው ጥላቻ የሚታወቁ የሺዓ አንጃዎችን ህዝበ ሙስሊሙ ከጥንት ጀምሮ ሲያወግዛቸው እና ሲጠነቀቃቸው ኖሯል። ኸዋሪጆችም ሰሀቦችን ከመጥላት አልፈው ኢማም አሊይ ላይ ሰይፍ መዘዋል። ይሁንና ሁሉም አንጃዎች በየጊዜው አመለካከታቸውን ወርሶ አህሉሱናን እየተዋጋ ባንዲራቸውን ከፍ ሊያደርግላቸው የሚሞክር ጭፍን ተከታይ አያጡም። በዘመናችን ካሉ ታላላቅ የቢድዓ አራማጆች አንዱ የሆነው አብዱላህ አልሀረሪይ «አልሀበሺይ»17 ሰሀቦችን ከመሳደብ የሚከለክሉ እና የሰሀቦችን ታማኝነት ‘ዓዳላህ’ የሚገልጹ እነዚህ እና መሰል ሀዲሶችን አስመልክቶ እንዲህ ጽፏል “ይህ ስለ ሰሀቦች በጥቅሉ ሊባል ይችላል ነገር ግን በዝርዝር ስለግለሰቦች እንደዚህ አይባልም። ይህ ሀዲስ ከነሱ መካከል አንድም ግለሰብ በመልካም እንጂ መወሳት የለበትም የሚል መልዕክት የለዉም፤ ሸሪዓዊ ብይን መስጠት እና ማስጠንቀቅ የግድ ነው።”18 በሌላ ‘ሰሪሁል በያን’ በተባለ መጽሁፉም ተመሳሳይ ይዘት ባለው ገለጻ “ሰሀቦቼን አትሳደቡ” የሚለው ሀዲስ ሁሉንም ሰሀቦች እንደማይመለከት ከተናገረ በኋላ ይህ አይነት ክብር እና ደረጃ ከማይገባቸው መካከል እንደምሳሌ ኻሊድ ኢብኑ ወሊድ እና ሙዓዊያህ ኢብኑ አቢ ሱፍያንን ይጠቅሳል።19 አልሀበሺይ ከላይ ለተጠቀሰዉ የኢማም አጠሀዊይ ወርቃማ ንግግር የሚከተለውን አፍራሽ አስተያየት ሰንዝሯል። “ይህ ማለት ከነርሱ መካከል ማንም አይወገዝም ማለት አይደለም፤ አንድ ነገር የተረጋገጠበት ሰው ይወገዛል” 20 እንደዚሁ ሙዓዊያህ ኢብኑ አቢ ሱፍያን እና ዓምር ኢብኑልዓስን መውቀስ እና ማውገዝ እንደሚገባ ከተናገረ በኋላ ጠሀዊ ለማለት የፈለገው ሁሉንም ሰሀቦች በጥቅል በመጥፎ ማውሳትን እንጂ ግለሰቦችን ማውገዝን እንዳልሆነ በመናገር ደምድሞታል። 21 ይህ ሁሉ መንደርደር ለምን ሆነና፤ አልሀበሺይ በዚህ አላቆመም በብዙ ጽሁፎቹ ሙዓዊያ እና አምር ኢብኑልዓስ ላይ ሲንጠራራ ይታያል። በአራተኛው ኸሊፋ ዓሊይ ኢብኑ አቢ ጣሊብ እና በሙዓዊያህ መካከል ስለተከሰቱ አለመግባባቶች እና ግጭቶች አስተያየት መስጠት እና ለመዳኘት መሞከር ስህተት መሆኑን ከጥንት ጀምሮ የኖሩ ታላላቅ የሱና ሊቃዉንት ተስማምተው ያጸደቁትን ‘ኢጅማዕ’ ይጻረራል። ይህንን አስመልክቶ የተነገሩ ሀዲሶችን 16 ቡኻሪ እና ሙስሊም ዘግበውታል 17 የአብዱላህ አልሀረሪ ተከታዮች ዘወትር የነብዩን ع ዉዴታ እንሰብካለን ይላሉ፤ ውዴታቸውንም ለመግለጽ የተለያዩ የቢድዓ ተግባራትን ያስፋፋሉ። የእርሳቸው ለመሆኑ ምንም አይነት መረጃ የማያቀርቡበትን ጸጉር ከሀገር ሀገር እያዘዋወሩ ይሳለማሉ። እውነት ለነብዩ ع ውዴታ ካላቸው ባልደረቦቻቸውን ሊያከብሩ እና ክብራቸውን ከመንካት ምላሳቸውን ሊሰበስቡ ይገባል። የሸይኻቸውን ተከታታይ ትችቶች ያስተዋለ በጭፍን ሊከተለው አይችልም። የነብዩን ع ውዴታ የሚገልጹት ለባልደረቦቻቸው ባለቸው ክብር ነው። 18 “ኢዝሀሩል ዓቂደቲ ሱኒያህ” በተባለው መጽሀፉ ገጽ 297 19 ‘ሰሪሁል በያን’ ገጽ 245 20 “ኢዝሀሩል ዓቂደቲ ሱኒያህ” ገጽ 297 21 “ኢዝሀሩል ዓቂደቲ ሱኒያህ” ገጽ 300 6
  • 7. በራሱ ግንዛቤ በመተንተን ሙዓዊያ ድንበር አላፊ እና የእሳት ተጣሪ እንደሆነ ይናገራል። 22 የሺዓዎችን ማደናገሪያዎች አንድ በአንድ ተከታትሎ በማቅረብ ሙዓዊያ የጃሂሊያ ሞት እንደሞተ ተናግሯል።23 ከዚህም አልፎ ሙዓዊያን አስመልክቶ ስለኸዋሪጆች የተነገሩ ሀዲሶችን ይደረድራል። የዱንያ ጥቅማጥቅም እንደሚያሳድ እና የስልጣን ጥማት እንደነበረበት በግልጽ ጽፏል።24 የሙዓዊያን ታላቅነት የሚዘክሩ ሀዲሶችን ሁሉ በማስተባበል “ስለሙዓዊያህ ከተጠቀሱ ሀዲሶች ትክክለኛ እና ተቀባይነት ያለው የለም” ብሏል።25 የሙዓዊያህ መልካም ገድሎቹ ብዙ ናቸው። የነብዩ ع የወህይ ጸሀፊ መሆኑ ይበቃዋል፣ ብዙ ታላላቅ ዘመቻዎችን ተካፍሏል። የሰሀቦችን ደረጃ የሚያወሱ አንቀጾች ሁሉ ይመለከቱታል። ሰሀቦችን በተለይም የወህይ ጸሀፍትን በመጥፎ መጠርጠር እና መወንጀል የአላህ መልዕክት የሆነውን ቁርዓን ጥርጥር ዉስጥ ለማስገባት የሚደረግ የከሀዲያን ደባ መሆኑ ግልጽ ነው። የሙዓዊያን ታላቅ ደረጃ የሚያወሱ ሰሂህ በሆነ ሰነድ የተዘገቡ በርካታ ሀዲሶችን እናገኛለን። عن عبد ال  رحمنِ بنِ أَبِى عميرةَ الأَزد  ى عنِ النبِ  ى - صلى الله عليه وسلم- أَنه ذَكَر معاوِيةَ وقَالَ رواه الإمام أحمد .« اللَّ  ه  م اجعلْه هادياً مهديا واهد بِه » ኢማም አህመድ በዘገቡት ሀዲስ የአላህ መልዕክተኛ ع ሙዓዊያን አውስተው “አላህ ሆይ! የተመራ ቅን መሪ አድርገው፣ ለሰዎችም መቃናት ሰበብ አድርገው”አሉ።26 ይህ ሀዲስ የሀበሺን ቅጥፈት ውድቅ ለማድረግ በቂ ነው። ሀበሺይ ሙዓዊያ ላይ የሰነዘረዉን ትችት እና ስድብ መሸጋገሪያ ነው ያደረገው። ሌሎች ታላላቅ ሰሀቦችንም የስለታም ብዕሩ ሰለባ አድርጓል። የምዕመናን እናት ዓኢሻ ( رضي الله عنها ) በአሊይ ኢብኑ አቢ ጧሊብ ተቃራኒ ጦር ካምፕ ዉስጥ በመገኘቷ ይወነጅላታል27፤ እንደዚሁ ጠልሀ እና 22 “ሰሪሁል በያን” ገጽ 225 መናሩል ሁዳ በተባለው መጽሄታቸው ቁጥር 21 23 “ሰሪሁል በያን” ገጽ 225-244 እንዲሁም አልመቃላት ገጽ 189 ላይ ያሰፈራቸዉን አሳፋሪ ጽሁፎች መመልከት በቂ ነው 24 ‘ሰሪሁል በያን’ ገጽ 232 25 ‘ሰሪሁል በያን’ ገጽ 240 26 ይህንን ሀዲስ ብዙዎች ዘግበዉታል፤ ቡኻሪ አታሪኽ አልከቢር ቅጽ5 ገጽ 240፣ ቲርሚዚይ በሀዲስ ቁጥር 3842፣ ኸላል “አሱናህ” በተባለው ጥራዛቸው ቁጥር 699፣ አል አጁሪይ “ሸሪዓህ” 1914፣ ኢብኑ አቢ ዓሲም “አል አሀድ ወልመሳኒ” 1129፣ ጠበራኒይ “አላውሰጥ” 660 ሌሎችም ዘግበዉታል። ታላቁ የዘመናችን ሙሀዲስ አልባኒ እንዲህ ብለዋል “በጥቅሉ ሀዲሱ ሰሂህ ነው። በእነዚህ ሁሉ መንገዶች መዘገቡ ደግሞ በጥንካሬ ላይ ጥንካሬን ይጨምርለታል” አሲልሲለቱ ሰሂሃህ ቅጽ 16 ገጽ 615 የሰነዱን ዝርዝር ሁኔታ ከ ገጽ 615-618 አብራርተውታል። 27 ‘ሰሪሁል በያን’ ገጽ 217 እና 221 እንዲሁም ገጽ 214 የግርጌ ማስታወሻ 7
  • 8. ዙበይር እንዲሁም የምዕመናን እናት ዓኢሻ ያሉበትን ስብስብ በሙሉ “ሙተመሪዲን” «አመጸኞቹ»28 በማለት ይጠራቸዋል። ታላቁ ሙጃሂድ አብዱላህ ኢብኑ ሙባረክ እና ሌሎችም ሰለፎች የሀበሺን የመሰሎቹን ሙዓዊያን ድልድይ ያደረገ የጥመት ጉዞ አስመልክተው እንዲህ ብለው ነበር፤ عن ابن المبارك قال معاوية: عندنا محنة فمن رأيناه ينظر إليه شزرا امناه على القول - يعني » 8 ٤٤٩/ البداية والنهاية ١١ «- الصحابة «እኛ ዘንድ ሙዓዊያ ፈተና “ሚህና” ነው፤ መጥፎ እይታ ሲዘነዝርበት ያየነውን ሰው በሌሎቹም ሰሀቦችም እንጠረጥረዋለን»29 معاوية ابن أبي سفيان ستر أصحاب -رسول الله صلى الله عليه وسلم- » : عن الربيع بن نافع قال « فإذا كشف الرجل الستر اجترأ على ما وراءه ረቢዕ ኢብኑ ናፊዕም እንዲህ ብለዋል «የአቡ ሱፍያን ልጅ ሙዓዊያህ የሰሀቦች ሁሉ ግርዶሽ ነው፤ አንድ ሰው ይህንን ግርዶሽ ከገፈፈ ወደ ከበስተጀርባው ያለውን ይዳፈራል።»30 አላህ ልባችንን በሰሀቦች ፍቅር የተሞላ ያድርገው። አላህ ሙስሊሙን ኡማህ ሰሀቦችን ከማይወዱና በጠላትነት ከሚፈርጁ ቡድኖች ተንኮል በሙሉ ይጠብቀው ዘንድ በተዋቡ ስሞቹ እና ባማሩ ባህሪዎቹ እንማጸነዋለን።31 28 ኢዝሀሩል አቂደቲሱኒያህ ገጽ 343 / አደሊል አልቀዊም ገጽ 118 29 አልቢዳያህ ወኒሀያህ ቅጽ 11 ገጽ 449 / ታሪኽ ኢብኑ አሳኪር ቅጽ 59 ገጽ 208 30 ታሪኽ ዲመሽቅ (ኢብኑ አሳኪር) ቅጽ 16 ገጽ 747 / ባግዳድ (አልኸጢብ አልበግዳዲ) ቅጽ 1 ገጽ 223 31 በአላህ ፍቃድ በሌላ ተመሳሳይ ጽሁፍ ሀበሺ ኪታቦቹን ለሞላባቸው ሰሀቦችን የሚኮንኑ ብዥታዎች ዝርዝር እና ግልጽ ምላሽ እናስነብባለን።