More Related Content
More from Nuradin Sultan (14)
ጋብቻ.doc
- 5. “ ሴት ለ አራት ነገሮች ትጋባለች
ለ ሀብቷ
ለ ክብሯ
ለ ዉበቷ
እና ለ ዲኗ
- 6. ከ ዚኡ ውስጥ ግን ረሱል (ሰዐወ) ዲን ያላትን ይምረጥ
ብለዋል” ረሱል (ሰዐወ)
- 7. “እናንተ የወጣት ጀማዐወች ሆይ! የ
ጋብቻን ጣጣ የቻለ ሰው ያግባ!
ምክንያቱም አይኑን ሰበር ያደርግለታል
እንዲሁም ብልቱን ከዝሙት
ይጠብቅበታል” ረሱል (ሰዐወ)
- 10. “ልሞት 10 ቀናት ቢቀሩኝ እንኳ ጋብቻን
እፈጽማለሁ፣ ምክንያቱም አላህ ፊት ላጤ ሆኘ
እንዳልቀርብ ስል” አብደላህ ኢብን መስዑድ (ረዐ)