Ce diaporama a bien été signalé.
Le téléchargement de votre SlideShare est en cours. ×

የቅኔ_አገባብ/agebab.pptx

Publicité
Publicité
Publicité
Publicité
Publicité
Publicité
Publicité
Publicité
Publicité
Publicité
Publicité
Publicité
Chargement dans…3
×

Consultez-les par la suite

1 sur 32 Publicité

የቅኔ_አገባብ/agebab.pptx

Télécharger pour lire hors ligne

ይህ slide
የ"ለ" 11 አገባቦች
የ"ወ" 10 አገባቦች
የ "ስለ" እና የመሳሰሉትን የያዘ ነው።
ቪድዮ በዚህ ሊንክ ይገኛል
https://www.youtube.com/watch?v=Pb6E_1Yn93o&t=2s
YouTube: geez tabiya

ይህ slide
የ"ለ" 11 አገባቦች
የ"ወ" 10 አገባቦች
የ "ስለ" እና የመሳሰሉትን የያዘ ነው።
ቪድዮ በዚህ ሊንክ ይገኛል
https://www.youtube.com/watch?v=Pb6E_1Yn93o&t=2s
YouTube: geez tabiya

Publicité
Publicité

Plus De Contenu Connexe

Publicité

የቅኔ_አገባብ/agebab.pptx

 1. 1. አገባብ በተስፋጽዮን ቢሰጠኝ gmail:Tesfatsion1st@gmail.com Telegram:@zetsion1
 2. 2. 1/ ለ=ዘርፍ አያያዥ • ቤቱ ለዮሐንስ(የዮሐንስ ቤቱ) • ወልዱ ለአብርሃም(የአብርሃም ልጁ)
 3. 3. 2/ ለ=ዘርፍ ደፊ •ለዮሐንስ ቤቱ (የዮሐንስ ቤቱ) •ለአብርሃም ወልዱ (የአብርሃም ልጁ)
 4. 4. 3/ለ=ተጠቃሽ(ን) •ባረኮ ለይስኀቅ
 5. 5. 4/ ምስጢር አቀባይ =በቁም ሲቀር (ለ) ተሰቅለ ለአዳም
 6. 6. 5/ ተቀራቢ=ሌላ አገባብ ጋር ሲመጣ •ከማሁ ለያሬድ
 7. 7. 6/ አፈቃቃሪ(ጋራ) •መጽአት ድንግል ወለክርስቶስ ወልዳ
 8. 8. 7/ ለ=ደለወ •ስብሐት ለአብ= ለአብ ምስጋና ይገባል
 9. 9. 8/ማድረጊያ • ሌሎቹን በቴሌግራም ቻናሌ የልጥፍ ይሁናል!
 10. 10. 9/ መነሻ
 11. 11. 10/ መገስገሻ
 12. 12. 11/ዘርፍ ጠምዛዥ
 13. 13. የ<ወ> አገባብ
 14. 14. 1/ ወ=እና • በስም እና በስም መካከል በመግባት • ምሳሌ •ሰማይ ወምድር= ሰማይ እና ምድር •ዕድ ወአንስት= ወንዶች እና ሴቶች •ጴጥሮስ ወጳውሎስ= ጴጥሮስ እና ጳውሎስ
 15. 15. 2/ወ=ም/ ፣ • 3 ስሞችን ሲያይዝ የመጀመሪያው <ወ> <እና> ሁለተኛው <ወ> ደግሞ <ም> ተብሎ ይተረጎማል። • ምሳሌ • ዕድ ወአንስት ወደቂቅ= ወንዶች እና ሴቶች ልጆችም • ጴጥሮስ ወጳውሎስ ወዮሐንስ= ጴጥሮስ እና ጳውሎስ ዮሐንስም • ምቅዋም ወጸናጽል ወቀርን= መቋሚያ ፣ ጸናጽል እና ከበሮ
 16. 16. 3/ ወ=፤ • በብዙ አንቀጾች መካከል ሲመጣ • ምሳሌ • ተወልደ ወተጠምቀ ወሞተ ወተቀብረ ወተንስአ ወአርገ። = ተወለደ ፤ተጠመቀ ፤ሞተ ፤ ተቀበረ፤ተነሳ፤ አረገ።
 17. 17. 4/ ወ=ቸልታ • በአንቀጾች መካከል እየገባ የወደቀበትን አንቀጽ ያፈዛል፤ያቦዛል። • ምሳሌ •አንበበ ወተርጎመ= አንብቦ ተረጎመ •ሖረ ወኀደገ=ትቶ ሄደ •ሞተ ወተንስአ=ሞቶ ተነሳ
 18. 18. 5/ወ= ነገር ግን፣ እንጅ • ምሳሌ •ተንስአ ወኢሖረ= ተነሳ ነገር ግን ኣልሄደም •በልዐ ወኢሰትየ= በላ እንጂ አልጠጣም •ወጠነ ወኢፈጸመ= ጀመረ እንጂ አልጨረሰም/ ጀመረ ነገር ግን አልጨረሰም
 19. 19. 6/ ወ=እንኳ • አፍራሽ ኣንቀጽ ጋር እየተከተለ • ምሳሌ • አልቦ ዘይገብራ ለሠናይት ወኢ አሐዱ = መልካም ነገር የሚሰራት የለም፤ አንድም እንኳ። • ኢረከብኩ ኅብስተ ወኢ መጠነ እድ=እንጀራ አላገኘሁም፤ እጅ ታህል እንኳ።
 20. 20. 7/ወ=ውጥን ጨራሽ • ምሳሌ • ተምህረ ዘጽዮን= ዘጽዮን ተማረ • ተምህረት ሶልያና= ሶሊያና ተማረች • ተምህረ ዘጽዮን ከማሁ ተምህረት ሶሊያና። ዘጽዮን ተማረ እንደርሱ ሶልያና ተማረች • ተምህረ ዘጽዮን ወከማሁ ሶሊያና • ተንስአ ክርስቶስ ወከማሁ እሞ • ጴጥሮስ ሰበከ ወከማሁ ጳውሎስ
 21. 21. 8/ወ= በ...ጊዜ • ቦዝ አንቀጽ ላይ ሲነገር • ምሳሌ • ወጸቢሖ ተማከሩ ሊቃአነ ካህናት=በጠባ ጊዜ ሊቃነ ካህናት ተመካከርሩ። • ወመጺኦ መምህሮም ተንስኡ አርድእት= መምህራቸው በመጣ ጊዜ ተማሪዎች ተነሱ • ወረኪቦ ወልዶ ተፈስሐ ባዕል= ባለጸጋ ልጁን በተገናኘ ጊዜ ተደሰተ
 22. 22. 9/ወ=ስ • ምሳሌ • መነ ትቀትል ወመነ ታድኅን=ማንን ትገድላለህ ማንንስ ታድናለህ? • ምንተ ንበልዕ ወምንተ ንሰቲ=ምን እንበላለን ምንስ እንጠጣለን? • እለ መኑ ሀለፉ ወእለ መኑ ወድቁ= እነማን አለፉ እነማንስ ወደቁ?
 23. 23. 10/ወ= ፈጽሞ • ተመሳሳይ ትርጒም ባላቸው ቃላት መካከል ከገባ • ምሳሌ •ሰብሐ ወቀደሰ= ፈጽሞ አመሰገነ •ነጸረ ወርእየ= ፈጽሞ ተመለከተ •ሖረ ወነገደ= ፈጽሞ ሄደ
 24. 24. •ዐቢይ አገባብ
 25. 25. ና •እስመ •አምጣነ •አኮኑ
 26. 26. • እስመ ጾመ/ አምጣነ ጾመ/ አኮኑ ጾመ= ጽሟልና • እስመ ነገደ/ አምጣነ ነገደ/ አኮኑ ነገደ= ሄዷልና • እስመ አእመረት/ አምጣነ አእመረት / አኮኑ አእመረት = አውቃለችና
 27. 27. እስመ= ስለ/ እኮ እስመ ሮማን ቄሐ እስመ ኢያብርሀ አምጣነ=ስለ/ እየ፣ያክል •በአምጣነ ሀለውኩ
 28. 28. የ/ቅጽል • እንተ • እለ • ዘ • ወ • መንገለ • ኀበ
 29. 29. •እንተ አእመረ፣እንተ አእመረት=ያወቀ፤ ያወቀች •እለ አእመሩ=ያወቁ •ዘአእመረ፤ዘአእመረት፤ዘአእመሩ=ያወቁ፤ያወቀች፤ያወቁ •ወመጽአ/መእንገለ መጽአ/ ኀበ መጽአ=የመጣ
 30. 30. ስለ • እስመ • በዘ • ፍዳ • መጠነ • አምጣነ • በይነ • እንበይነ • አቅመ • በቀለ • ተውላጠ
 31. 31. ዐቢይ አገባይ ፍች ሙያ እስመ ፤አምጣነ፤አኮኑ ና አስረጅ እንተ፤እለ፤ ዘ፤ወ፤መንገለ፤ ኀበ የ ቅጽል እስመ፣አምጣነ፣እንበይነ፣በይነ፣በቀለ፣አቅመ፣ ተውላጠ፤በዘ፣ፍዳ፣መጠነ፣ ስለ ማንጸርያ ማጠቃለያ

Notes de l'éditeur

 • በዘርፉ እና ዘርፍ ተሸካሚው መካከል
 • መጀመሪያ በመምት/አት ዘርፉን ወደፊት ወደ ተሸካሚው ይደፋአል
 • ተሳቢ
 • What is it?
  እስመ=እኮ፣ስለ ሮማን እስመ ቄሐ፣ እስመ ኢያብርሀ
 • አኮኑ ከአንቀጽ በፊትም በኋላም ሊገባ ይችላል
 • ማንጸርያ
 • When to use
 • በይነ /እንበይነ needs ዘ

×