SlideShare une entreprise Scribd logo
1  sur  23
የአጠቃላይ ትምህርት
ኢንስፔክሽን
ዓላማ እና ትግበራ
የአጠቃላይ ትምህርት ኢንስፔክሽን ቡድን
2015 ዓ.ም
ጅጋ
የአጠቃላይ ትምህርት ኢንስፔክሽን
ዓላማዎች
አጠቃላይ ዓላማ
• የትምህርት ጥራትን እና ውጤታማነትን በማረጋገጥበሀገር
አቀፍ ደረጃ የተማሪዎችን ውጤትና ስነ-ምግባር ማሻሻል
ዝርዝር ዓላማ
• ትም/ቤቶች የሚጠበቅባቸውን ተፈላጊ (minimum)
የአፈጻጸም ደረጃ ማሟላታቸውን ማረጋገጥ
• ትም/ቤቶችን በደረጃ በመመደብና ሞዴል ትምህርት
ቤቶችን በመለየት የጉድኝት ማዕከላት ሆነው ሌሎችን
እንዲያበቁ ማስቻል፣
• የአጠቃላይ ትምህርት ማሻሻያ መርሃ ግብር በተለይም
የትምህርት ቤት መሻሻል መርሃ ግብር አተገባበርና
• በትምህርት ጥራት ማረጋገጥ ስራ ወላጆች፣ መምህራን
እና ተማሪዎች እንዲሁም ሌሎች ባለድርሻ አካላት
ትምህርት ቤታቸው ስላለበት ደረጃ መረጃ ለመስጠትና
መሻሻል በሚገባቸው ጉዳዮች ላይ ተሳትፏቸውን
ለማጎልበት፣
• ትምህርት ቤቶች ሁለቱን የልማት አቅሞች በተደራጀ እና
በተቀናጀ መልኩ በማስተማር በትምህርት ተደራሽነት፣
ፍትሃዊነት፣ አግባብነት እና ጥራት ላይ መረጃ በመስጠት
ተሳትፏቸውን በማጎልበት የተማሪዎችን ውጤትና ስነ
ምግባር እንዲያሻሽሉ ለማድረግ፣
… የቀጠለ
የኢንስፔክሽን መሪ መርሆዎች
(principles)
• ነጻ ወይም የትምህርት ቤቱ አካል ባልሆኑ የትምህርት
ኢንስፔክተሮች ይካሄዳል፣
• የአንድን የት/ቤት አጠቃላይ የስራ እንቅስቃሴ
ለመገምገም ተጨባጭ፣ ወጥነትና ቀጣይነት ባላቸው
መረጃዎች ላይ ተመስርቶ ይካሄዳል፣
• ግምገማው በተቀመጠው ግንጽ ስታንዳርዶችድ እና
መስፈርቶች መሰረት የሚካሄድ እንጂ የኢንስፔክተሮች
ግላዊ አመለካከት ፈጽሞ አይንጸባረቅበትም፣
• ገንቢ እና ለጉዳዮች ትኩረት የሚሰጥ፣ የተከናወኑ መልካም
ተግባራትን የሚያበረታታና እጥረቶችን ለይቶ በማውጣት
የማሻሻያ ሃሳብ የሚሰጥበት ተግባር ነው፣
• የትም/ቤቶች መሻሻልና አፈጻጸምን አስመልክቶ
በየደረጃው የተጠያቂነት ስርዓት ለማስፈን፣
• የትምህርት ቤቱን ማህበረሰብ ስብእና በማክበር
ይከናወናል፣
• የግምገማ ተግባራት ትም/ቤቶች እንድ ተቋም
ባስመዘገቡት ውጤት ላይ ያተኮረእንጅ በግለሰቦች
የስራ አፈጣጠም ላይ መሆን የለበትም፣
… የቀጠለ
የኢንስፔክሽን የትኩረት
መስኮች
(focus areas of inspection)
• የኢንስፔክሽን ርዕሰ ጉዳይ ከአምስት የትኩረት መስኮች
የተውጣጣ ነው፡፡
• የኢንስፔክሽን የትኩረት መስኮች ከትምህርት ቤት መሻሻል
መርሃ-ግብር ማዕቀፍ እና ግለ-ግምገማ ቅጽ ጋር በእጅጉ
የተቆራኙ ናቸው፡፡
አብይ የትኩረት መስክ
ንዑስ የትኩረት መስክ
ስታንዳርዶች
አመልካቾች /ጠቋሚዎች/
5ቱ የኢንስፔክሽን የትኩረት መስኮች
መለኪያ
ዎች
የትኩረት መስኮች
ግብዓት ት.መ. 1 - የትም/ቤት ፋሲሊቲ፣
ህንጻዎች፣ የሰው ሃይልና የገንዘብ
ምንጭ
የትም/ቤት
ማሻሻል
መርሃ ግብር
አብይ
ርዕሶች
ት.መ. 2 - ምቹ የመማሪያ አካባቢ
ሂደት ት.መ. 3 - መማርና ማስተማር
ት.መ. 4 - ትም/ቤቱ ከወላጆች እና
ከህብረተሰቡ ጋር ያለው ግንኙነት
ውጤት ት.መ. 5 - የተማሪዎች ውጤትና ስነ-
ስርዓት
የኢንስፔክሽ
ን ቁልፍ
ትኩረት
መስክ
የትኩረት መስክ 1  የትምህርት ቤት ፋሲሊቲ፣ ህንጻዎች፣
የሰው ሃይል እና የገንዘብ ምንጮች
ስታንዳርድ 1
ት/ቤቱ ለደረጃው የተቀመጠው ስታንዳርድ መሰረት
የመማሪያ እና የመገልገያ እንጻዎች ፣ ፋሲሊቲዎች፣ የት/መርጃ
መሳሪያዎች እና የማስፈጸሚያ ሰነዶች አሟልቷል
ስታንዳርድ 2
ትም/ቤቱ የመማር ማስተማሩን ሂደት ለማሻሻል ላቀዳቸው
ቅድሚያ ለሚሰጣቸው የግባራት ማስፈጸሚያ የሚያገለግል
የፋይናንስ ሃብት አሟልቷል ( block grant, school grant,
GEQIP, financial projucts, internal revenue, from other
stake holders and financial documentations)
ስታንዳርድ 3
• ትም/ቤቱ ለደረጃው የሚመጥኑ ርእሳነ መምህራን፣
መምህራን እና ድጋፍ ሰጭ ሰራተኞች በስታንዳርዱ መሰረት
የትኩረት መስክ 2  ምቹ የመማሪያ አካባቢ
ስታንዳርድ 4
ትምህርት ቤቱ ለትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ ምቹ፣ የማያሰጋ
እና ደህንነታቸውን የሚያረጋግጥ የመማር-ማስተማር
አካባቢ ፈጥሯል
ስታንዳርድ 5
ትምህርት ቤቱ የተደራጀ የትምህርት የልማት ሰራዊት
ፈጥሯል
ስታንዳርድ 6
ትምህርት ቤቱ የጋራ ራዕይ፣ ተልዕኮ እና እሴቶች አሉት
ስታንዳርድ 7
ትምህርት ቤቱ አሳታፊ የትምህርት ቤት መሻሻል ዕቅድ
የትኩረት መስክ 3  መማር ማስተማር
3.1. መማር
ስታንዳርድ 8
የተማሪዎች መማርና ተሳትፎ ጎልብቷል
ስታንዳርድ 9
ተማሪዎች በትምህርት አቀባበላቸው መሻሻል አሳይተዋል
ስታንዳርድ 10
ተማሪዎች ለትምህርት ቤታቸው በጎ አመለካከት አላቸው
3.1. ማስተማር
ስታንዳርድ 11
መምህራን የሚያስተምሩት ትምህርት በአግባቡ የታቀደ፣
በአመች የትም/መርጃዎች የተደገፈ እና ከፍተኛ
የትምህርት ውጤትን ለማስገኘት አልሞ የተዘጋጀ ነው
ስታንዳርድ 12
መምህራን የሚያስተምሩትን የትምህርት ይዘት
ጠንቅቀው ያውቃሉ
ስታንዳርድ 13
የት/ቤቱ አመራር እና መምህራን ለሁሉም ተማሪዎች
ተስማሚ እና ዘመናዊ የማስተማር ስነ-ዘዴዎችን
በመጠቀማቸው የሁሉም ተማሪዎች የትምህርት ተሳትፎ
ስታንዳርድ 14
ትም/ቤቱ ለሴቶችና ልዩ ፍላጎት ላላቸው ተማሪዎች
አስፈላጊውን መረጃ ይይዛል፣ ልዩ ድጋፍ ያደርጋል
ስታንዳርድ 15
መምህራን፣ ር/መምህራን እና ሱፐርቫይዘሮች
ተከታታይ የሙያ መርሃ-ግብርን /ተሙማ/
ተግባራዊ አድርገዋል
ስታንዳርድ 16
የት/ቤቱ አመራር፣ መምህራን እና ድጋፍ ሰጭ
ሰራተኞች በልዩ ልዩ አደረጃጀቶች ተደራጅተው
የትምህርት ልማት ሰራዊትበመደራጀት በቡድን
3.3. ስርዓተ ትምህርት
ስታንዳርድ 17
ስርዓተ ትምህርቱ ትርጉም ያለው ፣ አሳታፊ እና
የተማሪዎቹን የእድገት ደረጃ እና ፍላጎቶች ያገናዘበ
መሆኑን መምህራን ይገመግማሉ፣ ግብረ-መልስ ይሰጣሉ፣
ያሻሽላሉ
3.4. ምዘና
ስታንዳርድ 18
ተማሪዎች በትክክል ተመዝነዋል፣ አስፈላጊው ግብረ-
መልስ ተሰጥቷቸዋል (Table of Specification, MLC,
woreda to federal examinations, continuous
assessment, students result feedback for them and
3.4. ክትትልና ግምገማ
ስታንዳርድ 19
የት/ቤቱ አመራር የልዩ ልዩ አደረጃጀት ተጠሪዎች ያቀዷቸው
ዕቅዶች በተያዘላቸው ጊዜ፣ ጥራትና መጠን መሰረት
መፈጸማቸውን ይከታተላሉ
ስታንዳርድ 20
ትምህርት ቤቱ የሰው ሃይል፣ የገንዘብ እና የንብረት ሃብት
አጠቃቀም ስርዓት ዘርግቶ ተግባራዊ አድርጓል
የትኩረት መስክ 4  የት/ቤት ወላጆችና ማህበረሰብ
አጋርነት
ስታንዳርድ 21
ትምህርት ቤቱ ከተማሪ ወላጆች እና ከአካባቢው ማህበረሰብ
ጋር ጠንካራ ግንኙነት አለው (Active Participation Of The
Community, PTSA Members Involvement, Schools
4.1. ትምህርት ቤቱ እና ተማሪዎች ያስመዘገቡት
ውጤት
ስታንዳርድ 22
ት/ቤቱ በሀገር አቀፍ ደረጃ የተቀመጡ የትም/ተሳትፎ እና
የውስጥ ብቃት /Internal Efficiency/
የትምህርት ልማት ዘርፍ መርሃ ግብር ግቦችን አሳክቷል… ንጥርና
ጥቅልተሳትፎ + ጾታዊ ተሳትፎ + መጠነ ማቋረጥ እና መጠነ
መድገም
ስታንዳርድ 23
ተማሪዎች የክፍል፣ የክልልና የብሄራዊ ፈተና ውጤቶች
ከሚጠበቀው ሃገራዊና ክልላዊ መመዘኛ ጋር ሲነጻጸር
4.2. የተማሪዎች ግለ-ስብዕና
ስታንዳርድ 24
ተማሪዎች በስነ-ስርዓት የታነጹ፣ መልካም እሴቶችና ባህልን
የተላበሱ፣፣
አካባቢን የመንከባከብ ሃላፊነት የሚሰማቸው መሆኑ በተግባር
ተረጋግጧል
4.3. የመምህራን እና አመራር ግለ-ስብዕና
ስታንዳርድ 25
በትምህርት ቤቱ መምህራን፣ አመራርና ድጋፍ ሰጭ ሰራተኞች
መካከል ጥሩ ተግባቦት እና መስተጋብር ተፈጥሯል፣ ኪራይ
ሰብሳቢነትን የመታገልና የተጠያቂነት ስሜት ዳብሯል፣
4.4. የተማሪዎች ግለ-ስብዕና
ስታንዳርድ 26
ትም/ቤቱ ከወላጆች፣ ከአካባቢው ማህበረሰብ እና ከአጋር
ትምህርት ቤቶችን ለኢንስፔክሽን መምረጥ
ሁሉም ከአጸደ ህጻናት እስክ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ
ትም/ተቋማት ያሉት ቢያንስ በ3 ዓመት አንድ ጊዜ
ኢንስፔክሽን ይካሄዳል
• ደረጃ 3 እና ያሉ ተቋማት 3 ዓመት በተከታታይ አይታዩም
• ደረጃ1 እና 2 ያሉ ተቋማት ቢቻል በቀጣዩ አመት ይታያሉ
ከኢንስፔክሽን በፊት ከተቋማት ጋር የሚደረግ
ግንኙነት
/ቅድመ-ኢንስፔክሽን/
• የኢንስፔክሽን ፕሮግራሙ ከ2 ሳምንት በፊት ማሳወቅና
ቅድመ-ኢንስፔክሽን በማድረግ ትኩረት በሚያደርጉባቸው
ጉዳዮች ላይ ከትም/ቤቱ አመራሮች ጋር ቀድሞ መወያየት
ከኢንስፔክሽን በፊት ከተቋማት የሚጠበቅ
• ሊያሰራ በሚችል ዕቅድ መመራት
• ከዚህ በፊት የተሰጠውን የኢንስፔክሽን የጽሁፍ ግብረ
መልስ ከሚመለከታቸው ጋር በመወያየት የዕቅድ አካል
ማድረግ
• በስታንዳርዱ መሰረት ተቋሙ ያለውን ሃብት መጠቀም
• የተቋሙን ግለ ግምገማ ማከናወን
• የኢንስፔክሽን ግብረ መልስ በመነሳት ለቀበሌ ም/ቤት
የኢንስፔክሽን ሪፖርት በማቅረብ ተቋማት በቀትስቦ
በስርዓት እንዲመሩ ማስደረግ
• የትምህርት ቤቱን ሁሉንም አደረጃጀት ከእቅድ ጀምሮ
እሰከ ትግበራ ቼክሊስት መስጠት፣ መረጃዎች መያዝ እና
የኢንስፔክሽን የመለኪያ ክብደት
ደረ
ጃ
ስያሜ ውጤት
1 ደረጃውን ያላሟላ ከ50በታች
2 ደረጃውን በማሻሻል ላይ ያለ ከ50-69.99 ከሆነ
3 ደረጃውን ያሟላ ከ70-89.99 ከሆነ
መለኪያ ክብደ
ት
ግብዓት (INPUT) 25
ሂደት (PROCESS) 35
ውጤት (OUTPUT) 40
የኢንስፔክሽን ውሳኔ አሰጣጥ
የቃል ግብረ-መልስ እና የጽሁፍ ሪፖርት
• ኢንስፔክሽን ከተጠናቀቀ በኋላ ከት/ቤቱ አካላት ጋር የቃል
ግብረ መልስ ይደረጋል፣ በዚህም ሱፐርቫይዘሮች
በኢንስፔክሽን ፕሮግራም ሁሉ መገኘት ይገባቸዋል
• ከሁለት ሳምንት በኋላ የጽሁፍ ግብረ መልስ ይሰጣል፣
• የተቋማት አመራሮች ግብረ መልሱን ከሁሉም የተቋሙ
አካላት የጋራ ውይይት እና ምክክር በማድረግ በቀጣይ
ወራት የሚከናወኑ ተግባራትን በመለየትና ሪፖርቱን
ለቀበሌ ም/ቤት ያቀርባሉ
• የወረዳው ኢንስፔክሽን ቡድን የተቋማትን ሪፖርት
መሰረት ያደረገ ግብረ መልስ ለም/ቤት፣ ለጽ/ቤት እና
ለስራ ቡድኖች በዝርዝር ይሰጣል፣ የተሰጡ ተግባራትም
መስተካከሉን እና መፈጸሙን በድህረ
የቅሬታ አቀራረብ
• የኢንስፔክሽን ግብረ መልስና ውጤት ላይ ቅሬታ ካለ በ5
ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ለስራ ቡድኑ ቅሬታ ያሉበት
ስታንዳርድ ተለይቶ በጽሀፍ ይቀርባል፣ በተሰጠው ምላሽ
ካልረኩ ወደሚመለከተው ከፍተኛ አካላት ተጨባጭ
መረጃ እና ማስረጃ ይዞ እንዲቀርብ ይደረጋል፡፡
የውሳኔ አሰጣጥ ቀመር
የአመልካች
የውሳኔ ዋጋ  ለአመልካች
የተወሰነ
የተሰጠ ዋጋ  ደረጃ
/1234/
4
የኢንስፔክተሮች ሙያዊ ስነ-ምግባር
• መከባበርና ሙያዊ አቀራረብ እንዲኖር ማድረግ
• የትም/ቤቱን መማር ማስተማር ሳያስተጓጉል ይከናወናል
• በአገር አቀፍ መመሪያ እና ማዕቀፍ መሰረት ስራው
ይሰራልየሚሰጡ ውሳኔዎች በተጨባጭ መረጃ ላይ
የተመሰረተ ይሆናል
• የሚደረጉ ውይይቶች ተቋሙን የሚገነባ እና ውጤት
እንዲያመጡ የሚያሳይ ይሆናል
• አንዳንድ መረጃወች ሚስጢራዊነታቸው የተጠበቁ ሆነው
ይቀጥላሉ
• ኢንስፔክተሮች ገለልተኛ አካል እንደመሆናቸው
ከወገንተኝነት እና ቅርርብ ርቀው በተጨባጭ መረጃ እና
inspection for jiga.pptx

Contenu connexe

Tendances

Leadership and good governance for tvet
Leadership and good governance for tvetLeadership and good governance for tvet
Leadership and good governance for tvetAbraham Lebeza
 
Book review and bast practice in tvet institution yeka branch amharic edited ...
Book review and bast practice in tvet institution yeka branch amharic edited ...Book review and bast practice in tvet institution yeka branch amharic edited ...
Book review and bast practice in tvet institution yeka branch amharic edited ...berhanu taye
 
ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ 2007 -_copy_doc
ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ  2007 -_copy_docራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ  2007 -_copy_doc
ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ 2007 -_copy_docberhanu taye
 
የውስጥ ሰራተኛ እርካታ ዳሰሳ ጥናት ማድረጊያ መጠይቅ 2015 ግማሽ ዓመት - Google Forms.pdf
የውስጥ ሰራተኛ እርካታ ዳሰሳ ጥናት ማድረጊያ መጠይቅ 2015 ግማሽ ዓመት - Google Forms.pdfየውስጥ ሰራተኛ እርካታ ዳሰሳ ጥናት ማድረጊያ መጠይቅ 2015 ግማሽ ዓመት - Google Forms.pdf
የውስጥ ሰራተኛ እርካታ ዳሰሳ ጥናት ማድረጊያ መጠይቅ 2015 ግማሽ ዓመት - Google Forms.pdfBrhanemeskelMekonnen1
 
_BSC- MOF.ppt
_BSC- MOF.ppt_BSC- MOF.ppt
_BSC- MOF.pptselam49
 
Classroom assessment manual amharic
Classroom assessment manual amharicClassroom assessment manual amharic
Classroom assessment manual amharicArega Mamaru
 
دليل التخطيط الاستراتيجي للتدريب وقياس النتائج
دليل التخطيط الاستراتيجي للتدريب وقياس النتائجدليل التخطيط الاستراتيجي للتدريب وقياس النتائج
دليل التخطيط الاستراتيجي للتدريب وقياس النتائجFeras Al husami فراس فهد الحسامي
 
ENTERPRENEURSHIP MODULE.pptx
ENTERPRENEURSHIP MODULE.pptxENTERPRENEURSHIP MODULE.pptx
ENTERPRENEURSHIP MODULE.pptxBinyamBekele3
 
التفويض او التكليف
التفويض او التكليفالتفويض او التكليف
التفويض او التكليفAmjad Idries
 
ادارة اداء الموظفين متدني الاداء
ادارة اداء الموظفين متدني الاداءادارة اداء الموظفين متدني الاداء
ادارة اداء الموظفين متدني الاداءAbdallah Banat, SPHR, HRMP
 
تدريب المدربين "خطوات صناعة المدرب" - الأسئلة التدريبية
تدريب المدربين "خطوات صناعة المدرب" - الأسئلة التدريبيةتدريب المدربين "خطوات صناعة المدرب" - الأسئلة التدريبية
تدريب المدربين "خطوات صناعة المدرب" - الأسئلة التدريبيةMohammed Abdul Azime
 
التخطيط خطوة بخطوة
التخطيط خطوة بخطوة التخطيط خطوة بخطوة
التخطيط خطوة بخطوة Dr Ghaiath Hussein
 
التكوين داخل المؤسسة
التكوين داخل المؤسسةالتكوين داخل المؤسسة
التكوين داخل المؤسسةHassen Sic
 
كيف تضع خطة لبرنامج تدريبى
كيف تضع خطة لبرنامج تدريبىكيف تضع خطة لبرنامج تدريبى
كيف تضع خطة لبرنامج تدريبىTarek Nassar
 
عناصر خطة العمل
عناصر خطة العملعناصر خطة العمل
عناصر خطة العملnouf abdullaziz
 

Tendances (20)

Questionnaire
  Questionnaire  Questionnaire
Questionnaire
 
Leadership and good governance for tvet
Leadership and good governance for tvetLeadership and good governance for tvet
Leadership and good governance for tvet
 
Book review and bast practice in tvet institution yeka branch amharic edited ...
Book review and bast practice in tvet institution yeka branch amharic edited ...Book review and bast practice in tvet institution yeka branch amharic edited ...
Book review and bast practice in tvet institution yeka branch amharic edited ...
 
ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ 2007 -_copy_doc
ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ  2007 -_copy_docራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ  2007 -_copy_doc
ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ 2007 -_copy_doc
 
የውስጥ ሰራተኛ እርካታ ዳሰሳ ጥናት ማድረጊያ መጠይቅ 2015 ግማሽ ዓመት - Google Forms.pdf
የውስጥ ሰራተኛ እርካታ ዳሰሳ ጥናት ማድረጊያ መጠይቅ 2015 ግማሽ ዓመት - Google Forms.pdfየውስጥ ሰራተኛ እርካታ ዳሰሳ ጥናት ማድረጊያ መጠይቅ 2015 ግማሽ ዓመት - Google Forms.pdf
የውስጥ ሰራተኛ እርካታ ዳሰሳ ጥናት ማድረጊያ መጠይቅ 2015 ግማሽ ዓመት - Google Forms.pdf
 
_BSC- MOF.ppt
_BSC- MOF.ppt_BSC- MOF.ppt
_BSC- MOF.ppt
 
Classroom assessment manual amharic
Classroom assessment manual amharicClassroom assessment manual amharic
Classroom assessment manual amharic
 
Bsc presentation1
Bsc presentation1Bsc presentation1
Bsc presentation1
 
دليل التخطيط التنفيذي
دليل التخطيط التنفيذيدليل التخطيط التنفيذي
دليل التخطيط التنفيذي
 
دليل التخطيط الاستراتيجي للتدريب وقياس النتائج
دليل التخطيط الاستراتيجي للتدريب وقياس النتائجدليل التخطيط الاستراتيجي للتدريب وقياس النتائج
دليل التخطيط الاستراتيجي للتدريب وقياس النتائج
 
ENTERPRENEURSHIP MODULE.pptx
ENTERPRENEURSHIP MODULE.pptxENTERPRENEURSHIP MODULE.pptx
ENTERPRENEURSHIP MODULE.pptx
 
التفويض او التكليف
التفويض او التكليفالتفويض او التكليف
التفويض او التكليف
 
ادارة اداء الموظفين متدني الاداء
ادارة اداء الموظفين متدني الاداءادارة اداء الموظفين متدني الاداء
ادارة اداء الموظفين متدني الاداء
 
تدريب المدربين "خطوات صناعة المدرب" - الأسئلة التدريبية
تدريب المدربين "خطوات صناعة المدرب" - الأسئلة التدريبيةتدريب المدربين "خطوات صناعة المدرب" - الأسئلة التدريبية
تدريب المدربين "خطوات صناعة المدرب" - الأسئلة التدريبية
 
التخطيط خطوة بخطوة
التخطيط خطوة بخطوة التخطيط خطوة بخطوة
التخطيط خطوة بخطوة
 
التكوين داخل المؤسسة
التكوين داخل المؤسسةالتكوين داخل المؤسسة
التكوين داخل المؤسسة
 
كيف تضع خطة لبرنامج تدريبى
كيف تضع خطة لبرنامج تدريبىكيف تضع خطة لبرنامج تدريبى
كيف تضع خطة لبرنامج تدريبى
 
التحفيز
التحفيزالتحفيز
التحفيز
 
ادارة وبناء فرق العمل
ادارة وبناء فرق العملادارة وبناء فرق العمل
ادارة وبناء فرق العمل
 
عناصر خطة العمل
عناصر خطة العملعناصر خطة العمل
عناصر خطة العمل
 

Similaire à inspection for jiga.pptx

memory Quarter Report method DE.pptx
memory Quarter Report method DE.pptxmemory Quarter Report method DE.pptx
memory Quarter Report method DE.pptxJIBRILALI9
 
BGREB-TELD-School Principals Efficiency.pdf
BGREB-TELD-School Principals Efficiency.pdfBGREB-TELD-School Principals Efficiency.pdf
BGREB-TELD-School Principals Efficiency.pdfKassahunBelayneh2
 
Tvet supervision 1(6)lll
Tvet supervision 1(6)lllTvet supervision 1(6)lll
Tvet supervision 1(6)lllberhanu taye
 
Tvet supervision 1
Tvet supervision 1Tvet supervision 1
Tvet supervision 1berhanu taye
 
በአዲ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር.pdf
በአዲ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር.pdfበአዲ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር.pdf
በአዲ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር.pdfberhanu taye
 
Curriculum_Reform_Presentation_ነሐሴ_2ዐ14_ለአጠልጣኞች_ሥልጠና_የተዘጋጀ_2.pptx
Curriculum_Reform_Presentation_ነሐሴ_2ዐ14_ለአጠልጣኞች_ሥልጠና_የተዘጋጀ_2.pptxCurriculum_Reform_Presentation_ነሐሴ_2ዐ14_ለአጠልጣኞች_ሥልጠና_የተዘጋጀ_2.pptx
Curriculum_Reform_Presentation_ነሐሴ_2ዐ14_ለአጠልጣኞች_ሥልጠና_የተዘጋጀ_2.pptxyididiyadesalegn
 
Ttlm data analisis doc3
Ttlm data analisis doc3Ttlm data analisis doc3
Ttlm data analisis doc3berhanu taye
 
Mekelle Institute Of Technology[1].pptx.
Mekelle Institute Of Technology[1].pptx.Mekelle Institute Of Technology[1].pptx.
Mekelle Institute Of Technology[1].pptx.HagosK
 
Best practice presented by berhanu tadesse
Best practice presented by berhanu tadesseBest practice presented by berhanu tadesse
Best practice presented by berhanu tadesseberhanu taye
 
EMD_2016_ብርሃኑ_የስልጠና_ፍላጎት_ዳሰሳ_Pawer_Pont presentation.pdf
EMD_2016_ብርሃኑ_የስልጠና_ፍላጎት_ዳሰሳ_Pawer_Pont presentation.pdfEMD_2016_ብርሃኑ_የስልጠና_ፍላጎት_ዳሰሳ_Pawer_Pont presentation.pdf
EMD_2016_ብርሃኑ_የስልጠና_ፍላጎት_ዳሰሳ_Pawer_Pont presentation.pdfberhanu taye
 
በብረሀኑ Yonase report
በብረሀኑ Yonase reportበብረሀኑ Yonase report
በብረሀኑ Yonase reportberhanu taye
 

Similaire à inspection for jiga.pptx (13)

memory Quarter Report method DE.pptx
memory Quarter Report method DE.pptxmemory Quarter Report method DE.pptx
memory Quarter Report method DE.pptx
 
BGREB-TELD-School Principals Efficiency.pdf
BGREB-TELD-School Principals Efficiency.pdfBGREB-TELD-School Principals Efficiency.pdf
BGREB-TELD-School Principals Efficiency.pdf
 
Tvet supervision 1(6)lll
Tvet supervision 1(6)lllTvet supervision 1(6)lll
Tvet supervision 1(6)lll
 
CMC.pptx
CMC.pptxCMC.pptx
CMC.pptx
 
Tvet supervision 1
Tvet supervision 1Tvet supervision 1
Tvet supervision 1
 
በአዲ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር.pdf
በአዲ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር.pdfበአዲ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር.pdf
በአዲ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር.pdf
 
Curriculum_Reform_Presentation_ነሐሴ_2ዐ14_ለአጠልጣኞች_ሥልጠና_የተዘጋጀ_2.pptx
Curriculum_Reform_Presentation_ነሐሴ_2ዐ14_ለአጠልጣኞች_ሥልጠና_የተዘጋጀ_2.pptxCurriculum_Reform_Presentation_ነሐሴ_2ዐ14_ለአጠልጣኞች_ሥልጠና_የተዘጋጀ_2.pptx
Curriculum_Reform_Presentation_ነሐሴ_2ዐ14_ለአጠልጣኞች_ሥልጠና_የተዘጋጀ_2.pptx
 
Ttlm data analisis doc3
Ttlm data analisis doc3Ttlm data analisis doc3
Ttlm data analisis doc3
 
mikir bet 2.pptx
mikir bet 2.pptxmikir bet 2.pptx
mikir bet 2.pptx
 
Mekelle Institute Of Technology[1].pptx.
Mekelle Institute Of Technology[1].pptx.Mekelle Institute Of Technology[1].pptx.
Mekelle Institute Of Technology[1].pptx.
 
Best practice presented by berhanu tadesse
Best practice presented by berhanu tadesseBest practice presented by berhanu tadesse
Best practice presented by berhanu tadesse
 
EMD_2016_ብርሃኑ_የስልጠና_ፍላጎት_ዳሰሳ_Pawer_Pont presentation.pdf
EMD_2016_ብርሃኑ_የስልጠና_ፍላጎት_ዳሰሳ_Pawer_Pont presentation.pdfEMD_2016_ብርሃኑ_የስልጠና_ፍላጎት_ዳሰሳ_Pawer_Pont presentation.pdf
EMD_2016_ብርሃኑ_የስልጠና_ፍላጎት_ዳሰሳ_Pawer_Pont presentation.pdf
 
በብረሀኑ Yonase report
በብረሀኑ Yonase reportበብረሀኑ Yonase report
በብረሀኑ Yonase report
 

inspection for jiga.pptx

  • 1. የአጠቃላይ ትምህርት ኢንስፔክሽን ዓላማ እና ትግበራ የአጠቃላይ ትምህርት ኢንስፔክሽን ቡድን 2015 ዓ.ም ጅጋ
  • 2. የአጠቃላይ ትምህርት ኢንስፔክሽን ዓላማዎች አጠቃላይ ዓላማ • የትምህርት ጥራትን እና ውጤታማነትን በማረጋገጥበሀገር አቀፍ ደረጃ የተማሪዎችን ውጤትና ስነ-ምግባር ማሻሻል ዝርዝር ዓላማ • ትም/ቤቶች የሚጠበቅባቸውን ተፈላጊ (minimum) የአፈጻጸም ደረጃ ማሟላታቸውን ማረጋገጥ • ትም/ቤቶችን በደረጃ በመመደብና ሞዴል ትምህርት ቤቶችን በመለየት የጉድኝት ማዕከላት ሆነው ሌሎችን እንዲያበቁ ማስቻል፣ • የአጠቃላይ ትምህርት ማሻሻያ መርሃ ግብር በተለይም የትምህርት ቤት መሻሻል መርሃ ግብር አተገባበርና
  • 3. • በትምህርት ጥራት ማረጋገጥ ስራ ወላጆች፣ መምህራን እና ተማሪዎች እንዲሁም ሌሎች ባለድርሻ አካላት ትምህርት ቤታቸው ስላለበት ደረጃ መረጃ ለመስጠትና መሻሻል በሚገባቸው ጉዳዮች ላይ ተሳትፏቸውን ለማጎልበት፣ • ትምህርት ቤቶች ሁለቱን የልማት አቅሞች በተደራጀ እና በተቀናጀ መልኩ በማስተማር በትምህርት ተደራሽነት፣ ፍትሃዊነት፣ አግባብነት እና ጥራት ላይ መረጃ በመስጠት ተሳትፏቸውን በማጎልበት የተማሪዎችን ውጤትና ስነ ምግባር እንዲያሻሽሉ ለማድረግ፣ … የቀጠለ
  • 4. የኢንስፔክሽን መሪ መርሆዎች (principles) • ነጻ ወይም የትምህርት ቤቱ አካል ባልሆኑ የትምህርት ኢንስፔክተሮች ይካሄዳል፣ • የአንድን የት/ቤት አጠቃላይ የስራ እንቅስቃሴ ለመገምገም ተጨባጭ፣ ወጥነትና ቀጣይነት ባላቸው መረጃዎች ላይ ተመስርቶ ይካሄዳል፣ • ግምገማው በተቀመጠው ግንጽ ስታንዳርዶችድ እና መስፈርቶች መሰረት የሚካሄድ እንጂ የኢንስፔክተሮች ግላዊ አመለካከት ፈጽሞ አይንጸባረቅበትም፣ • ገንቢ እና ለጉዳዮች ትኩረት የሚሰጥ፣ የተከናወኑ መልካም ተግባራትን የሚያበረታታና እጥረቶችን ለይቶ በማውጣት የማሻሻያ ሃሳብ የሚሰጥበት ተግባር ነው፣
  • 5. • የትም/ቤቶች መሻሻልና አፈጻጸምን አስመልክቶ በየደረጃው የተጠያቂነት ስርዓት ለማስፈን፣ • የትምህርት ቤቱን ማህበረሰብ ስብእና በማክበር ይከናወናል፣ • የግምገማ ተግባራት ትም/ቤቶች እንድ ተቋም ባስመዘገቡት ውጤት ላይ ያተኮረእንጅ በግለሰቦች የስራ አፈጣጠም ላይ መሆን የለበትም፣ … የቀጠለ
  • 6. የኢንስፔክሽን የትኩረት መስኮች (focus areas of inspection) • የኢንስፔክሽን ርዕሰ ጉዳይ ከአምስት የትኩረት መስኮች የተውጣጣ ነው፡፡ • የኢንስፔክሽን የትኩረት መስኮች ከትምህርት ቤት መሻሻል መርሃ-ግብር ማዕቀፍ እና ግለ-ግምገማ ቅጽ ጋር በእጅጉ የተቆራኙ ናቸው፡፡ አብይ የትኩረት መስክ ንዑስ የትኩረት መስክ ስታንዳርዶች አመልካቾች /ጠቋሚዎች/
  • 7. 5ቱ የኢንስፔክሽን የትኩረት መስኮች መለኪያ ዎች የትኩረት መስኮች ግብዓት ት.መ. 1 - የትም/ቤት ፋሲሊቲ፣ ህንጻዎች፣ የሰው ሃይልና የገንዘብ ምንጭ የትም/ቤት ማሻሻል መርሃ ግብር አብይ ርዕሶች ት.መ. 2 - ምቹ የመማሪያ አካባቢ ሂደት ት.መ. 3 - መማርና ማስተማር ት.መ. 4 - ትም/ቤቱ ከወላጆች እና ከህብረተሰቡ ጋር ያለው ግንኙነት ውጤት ት.መ. 5 - የተማሪዎች ውጤትና ስነ- ስርዓት የኢንስፔክሽ ን ቁልፍ ትኩረት መስክ
  • 8. የትኩረት መስክ 1  የትምህርት ቤት ፋሲሊቲ፣ ህንጻዎች፣ የሰው ሃይል እና የገንዘብ ምንጮች ስታንዳርድ 1 ት/ቤቱ ለደረጃው የተቀመጠው ስታንዳርድ መሰረት የመማሪያ እና የመገልገያ እንጻዎች ፣ ፋሲሊቲዎች፣ የት/መርጃ መሳሪያዎች እና የማስፈጸሚያ ሰነዶች አሟልቷል ስታንዳርድ 2 ትም/ቤቱ የመማር ማስተማሩን ሂደት ለማሻሻል ላቀዳቸው ቅድሚያ ለሚሰጣቸው የግባራት ማስፈጸሚያ የሚያገለግል የፋይናንስ ሃብት አሟልቷል ( block grant, school grant, GEQIP, financial projucts, internal revenue, from other stake holders and financial documentations) ስታንዳርድ 3 • ትም/ቤቱ ለደረጃው የሚመጥኑ ርእሳነ መምህራን፣ መምህራን እና ድጋፍ ሰጭ ሰራተኞች በስታንዳርዱ መሰረት
  • 9. የትኩረት መስክ 2  ምቹ የመማሪያ አካባቢ ስታንዳርድ 4 ትምህርት ቤቱ ለትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ ምቹ፣ የማያሰጋ እና ደህንነታቸውን የሚያረጋግጥ የመማር-ማስተማር አካባቢ ፈጥሯል ስታንዳርድ 5 ትምህርት ቤቱ የተደራጀ የትምህርት የልማት ሰራዊት ፈጥሯል ስታንዳርድ 6 ትምህርት ቤቱ የጋራ ራዕይ፣ ተልዕኮ እና እሴቶች አሉት ስታንዳርድ 7 ትምህርት ቤቱ አሳታፊ የትምህርት ቤት መሻሻል ዕቅድ
  • 10. የትኩረት መስክ 3  መማር ማስተማር 3.1. መማር ስታንዳርድ 8 የተማሪዎች መማርና ተሳትፎ ጎልብቷል ስታንዳርድ 9 ተማሪዎች በትምህርት አቀባበላቸው መሻሻል አሳይተዋል ስታንዳርድ 10 ተማሪዎች ለትምህርት ቤታቸው በጎ አመለካከት አላቸው
  • 11. 3.1. ማስተማር ስታንዳርድ 11 መምህራን የሚያስተምሩት ትምህርት በአግባቡ የታቀደ፣ በአመች የትም/መርጃዎች የተደገፈ እና ከፍተኛ የትምህርት ውጤትን ለማስገኘት አልሞ የተዘጋጀ ነው ስታንዳርድ 12 መምህራን የሚያስተምሩትን የትምህርት ይዘት ጠንቅቀው ያውቃሉ ስታንዳርድ 13 የት/ቤቱ አመራር እና መምህራን ለሁሉም ተማሪዎች ተስማሚ እና ዘመናዊ የማስተማር ስነ-ዘዴዎችን በመጠቀማቸው የሁሉም ተማሪዎች የትምህርት ተሳትፎ
  • 12. ስታንዳርድ 14 ትም/ቤቱ ለሴቶችና ልዩ ፍላጎት ላላቸው ተማሪዎች አስፈላጊውን መረጃ ይይዛል፣ ልዩ ድጋፍ ያደርጋል ስታንዳርድ 15 መምህራን፣ ር/መምህራን እና ሱፐርቫይዘሮች ተከታታይ የሙያ መርሃ-ግብርን /ተሙማ/ ተግባራዊ አድርገዋል ስታንዳርድ 16 የት/ቤቱ አመራር፣ መምህራን እና ድጋፍ ሰጭ ሰራተኞች በልዩ ልዩ አደረጃጀቶች ተደራጅተው የትምህርት ልማት ሰራዊትበመደራጀት በቡድን
  • 13. 3.3. ስርዓተ ትምህርት ስታንዳርድ 17 ስርዓተ ትምህርቱ ትርጉም ያለው ፣ አሳታፊ እና የተማሪዎቹን የእድገት ደረጃ እና ፍላጎቶች ያገናዘበ መሆኑን መምህራን ይገመግማሉ፣ ግብረ-መልስ ይሰጣሉ፣ ያሻሽላሉ 3.4. ምዘና ስታንዳርድ 18 ተማሪዎች በትክክል ተመዝነዋል፣ አስፈላጊው ግብረ- መልስ ተሰጥቷቸዋል (Table of Specification, MLC, woreda to federal examinations, continuous assessment, students result feedback for them and
  • 14. 3.4. ክትትልና ግምገማ ስታንዳርድ 19 የት/ቤቱ አመራር የልዩ ልዩ አደረጃጀት ተጠሪዎች ያቀዷቸው ዕቅዶች በተያዘላቸው ጊዜ፣ ጥራትና መጠን መሰረት መፈጸማቸውን ይከታተላሉ ስታንዳርድ 20 ትምህርት ቤቱ የሰው ሃይል፣ የገንዘብ እና የንብረት ሃብት አጠቃቀም ስርዓት ዘርግቶ ተግባራዊ አድርጓል የትኩረት መስክ 4  የት/ቤት ወላጆችና ማህበረሰብ አጋርነት ስታንዳርድ 21 ትምህርት ቤቱ ከተማሪ ወላጆች እና ከአካባቢው ማህበረሰብ ጋር ጠንካራ ግንኙነት አለው (Active Participation Of The Community, PTSA Members Involvement, Schools
  • 15. 4.1. ትምህርት ቤቱ እና ተማሪዎች ያስመዘገቡት ውጤት ስታንዳርድ 22 ት/ቤቱ በሀገር አቀፍ ደረጃ የተቀመጡ የትም/ተሳትፎ እና የውስጥ ብቃት /Internal Efficiency/ የትምህርት ልማት ዘርፍ መርሃ ግብር ግቦችን አሳክቷል… ንጥርና ጥቅልተሳትፎ + ጾታዊ ተሳትፎ + መጠነ ማቋረጥ እና መጠነ መድገም ስታንዳርድ 23 ተማሪዎች የክፍል፣ የክልልና የብሄራዊ ፈተና ውጤቶች ከሚጠበቀው ሃገራዊና ክልላዊ መመዘኛ ጋር ሲነጻጸር
  • 16. 4.2. የተማሪዎች ግለ-ስብዕና ስታንዳርድ 24 ተማሪዎች በስነ-ስርዓት የታነጹ፣ መልካም እሴቶችና ባህልን የተላበሱ፣፣ አካባቢን የመንከባከብ ሃላፊነት የሚሰማቸው መሆኑ በተግባር ተረጋግጧል 4.3. የመምህራን እና አመራር ግለ-ስብዕና ስታንዳርድ 25 በትምህርት ቤቱ መምህራን፣ አመራርና ድጋፍ ሰጭ ሰራተኞች መካከል ጥሩ ተግባቦት እና መስተጋብር ተፈጥሯል፣ ኪራይ ሰብሳቢነትን የመታገልና የተጠያቂነት ስሜት ዳብሯል፣ 4.4. የተማሪዎች ግለ-ስብዕና ስታንዳርድ 26 ትም/ቤቱ ከወላጆች፣ ከአካባቢው ማህበረሰብ እና ከአጋር
  • 17. ትምህርት ቤቶችን ለኢንስፔክሽን መምረጥ ሁሉም ከአጸደ ህጻናት እስክ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትም/ተቋማት ያሉት ቢያንስ በ3 ዓመት አንድ ጊዜ ኢንስፔክሽን ይካሄዳል • ደረጃ 3 እና ያሉ ተቋማት 3 ዓመት በተከታታይ አይታዩም • ደረጃ1 እና 2 ያሉ ተቋማት ቢቻል በቀጣዩ አመት ይታያሉ ከኢንስፔክሽን በፊት ከተቋማት ጋር የሚደረግ ግንኙነት /ቅድመ-ኢንስፔክሽን/ • የኢንስፔክሽን ፕሮግራሙ ከ2 ሳምንት በፊት ማሳወቅና ቅድመ-ኢንስፔክሽን በማድረግ ትኩረት በሚያደርጉባቸው ጉዳዮች ላይ ከትም/ቤቱ አመራሮች ጋር ቀድሞ መወያየት
  • 18. ከኢንስፔክሽን በፊት ከተቋማት የሚጠበቅ • ሊያሰራ በሚችል ዕቅድ መመራት • ከዚህ በፊት የተሰጠውን የኢንስፔክሽን የጽሁፍ ግብረ መልስ ከሚመለከታቸው ጋር በመወያየት የዕቅድ አካል ማድረግ • በስታንዳርዱ መሰረት ተቋሙ ያለውን ሃብት መጠቀም • የተቋሙን ግለ ግምገማ ማከናወን • የኢንስፔክሽን ግብረ መልስ በመነሳት ለቀበሌ ም/ቤት የኢንስፔክሽን ሪፖርት በማቅረብ ተቋማት በቀትስቦ በስርዓት እንዲመሩ ማስደረግ • የትምህርት ቤቱን ሁሉንም አደረጃጀት ከእቅድ ጀምሮ እሰከ ትግበራ ቼክሊስት መስጠት፣ መረጃዎች መያዝ እና
  • 19. የኢንስፔክሽን የመለኪያ ክብደት ደረ ጃ ስያሜ ውጤት 1 ደረጃውን ያላሟላ ከ50በታች 2 ደረጃውን በማሻሻል ላይ ያለ ከ50-69.99 ከሆነ 3 ደረጃውን ያሟላ ከ70-89.99 ከሆነ መለኪያ ክብደ ት ግብዓት (INPUT) 25 ሂደት (PROCESS) 35 ውጤት (OUTPUT) 40 የኢንስፔክሽን ውሳኔ አሰጣጥ
  • 20. የቃል ግብረ-መልስ እና የጽሁፍ ሪፖርት • ኢንስፔክሽን ከተጠናቀቀ በኋላ ከት/ቤቱ አካላት ጋር የቃል ግብረ መልስ ይደረጋል፣ በዚህም ሱፐርቫይዘሮች በኢንስፔክሽን ፕሮግራም ሁሉ መገኘት ይገባቸዋል • ከሁለት ሳምንት በኋላ የጽሁፍ ግብረ መልስ ይሰጣል፣ • የተቋማት አመራሮች ግብረ መልሱን ከሁሉም የተቋሙ አካላት የጋራ ውይይት እና ምክክር በማድረግ በቀጣይ ወራት የሚከናወኑ ተግባራትን በመለየትና ሪፖርቱን ለቀበሌ ም/ቤት ያቀርባሉ • የወረዳው ኢንስፔክሽን ቡድን የተቋማትን ሪፖርት መሰረት ያደረገ ግብረ መልስ ለም/ቤት፣ ለጽ/ቤት እና ለስራ ቡድኖች በዝርዝር ይሰጣል፣ የተሰጡ ተግባራትም መስተካከሉን እና መፈጸሙን በድህረ
  • 21. የቅሬታ አቀራረብ • የኢንስፔክሽን ግብረ መልስና ውጤት ላይ ቅሬታ ካለ በ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ለስራ ቡድኑ ቅሬታ ያሉበት ስታንዳርድ ተለይቶ በጽሀፍ ይቀርባል፣ በተሰጠው ምላሽ ካልረኩ ወደሚመለከተው ከፍተኛ አካላት ተጨባጭ መረጃ እና ማስረጃ ይዞ እንዲቀርብ ይደረጋል፡፡ የውሳኔ አሰጣጥ ቀመር የአመልካች የውሳኔ ዋጋ  ለአመልካች የተወሰነ የተሰጠ ዋጋ  ደረጃ /1234/ 4
  • 22. የኢንስፔክተሮች ሙያዊ ስነ-ምግባር • መከባበርና ሙያዊ አቀራረብ እንዲኖር ማድረግ • የትም/ቤቱን መማር ማስተማር ሳያስተጓጉል ይከናወናል • በአገር አቀፍ መመሪያ እና ማዕቀፍ መሰረት ስራው ይሰራልየሚሰጡ ውሳኔዎች በተጨባጭ መረጃ ላይ የተመሰረተ ይሆናል • የሚደረጉ ውይይቶች ተቋሙን የሚገነባ እና ውጤት እንዲያመጡ የሚያሳይ ይሆናል • አንዳንድ መረጃወች ሚስጢራዊነታቸው የተጠበቁ ሆነው ይቀጥላሉ • ኢንስፔክተሮች ገለልተኛ አካል እንደመሆናቸው ከወገንተኝነት እና ቅርርብ ርቀው በተጨባጭ መረጃ እና