Contenu connexe
Similaire à Training Design.pptx (15)
Training Design.pptx
- 1. በግዥ አፈጻጸም ዘዴዎች ዙሪያ የሚሰጥ
የአቅም ግንባታ ስልጠና
ከኢፌዴሪ ግዥና ንብረት ባለስልጣን
ግንቦት/2015
- 2. የቡድን 2 አባላት ስም ዝርዝር
1. አስምሮም ሞስነህ
2. መኮንን ደረጀ
3. ፍቅሩ ኦርታቦ
4. ሳሊህ ሃገር
5. አዲስ ፍስሃ
- 3. የስልጠናው አስፈላጊነት
• በዘርፉ ያሉ የበላይ ኃላፊዎች፣የግዥ ቡድን መሪና
ባለሙያዎች፣የግዥ ገምጋሚና አፅዳቂ ኮሚቴዎች
በመንግስት መ/ቤት የተፈቀዱ የግዥ ዘዴዎችና
አፈፃጸም ሥራውን በብቃትና በክህሎት
እንዲያከናውኑ ለማስቻል ነዉ፡፡
- 4. የስልጠናው አጠቃላይ ዓላማ
ከስልጠናው በኃላ ሰልጣኞች የግዥ አፈጻጸም ዘዴዎችን
በትክክል ተረድተው በዕውቀትና በክህሎት በመመራት
በሚገባ ተግባራዊ ያደርጋሉ፡፡
የስልጠናው ዝርዝር ዓላማ
ከስልጠናው በኃላ
ሰልጣኞች መሰረታዊ የግዥ ዘዴዎችን ይረዳሉ፡፡
ሰልጣኞች 6ቱን የግዥ አፈጻጸም ዘዴዎችንና ሂደታቸውን
ተገንዝበው ይተግብራሉ፡፡
ሰልጣኞች 6ቱን የግዥ አፈጻጸም ዘዴዎች በትክክል
ማብራራት እና መተግበር ይችላሉ፡፡
ሰልጣኞች 6ቱን የግዥ አፈጻጸም ዘዴዎችንና ሂደታቸውን
ያለምንም አጋዥ ይተገብራሉ፡፡
- 6. የስልጠናው ቦታ፡ ሲቪል ሰርቪስ
ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ ውስጥ
የስልጠናው ቦታው የተመረጠበት ምክንያት
ራሱን የቻለ የስልጠና ክፍሎች ከነ ሙሉ የስልጠና
ቁሳቁስ ያለው በመሆኑ፣
ለሰልጣኞች እና ለአሰልጣኞች አስፈላጊ የሆኑ
መስተንግዶ ማቅረብ የሚችል በመሆኑ፣
ለሰልጣኞች ምቹ የመኝታ አገልግሎት በመኖሩ፣
በቂ የኢንተርኔት አገልግሎት በመኖሩ፣
- 7. የስልጠናዉ ቀንና ሰዓት
የስልጠናዉ ቀን 18-24/9/2015ዓ/ም ለተከታታይ 7
ቀናት የሚካሄድ ሲሆን
ስልጠናዉ የሚካሄድበት ሰዓት
ጠዋት ከ2፡30 - 6፡30 ሆኖ
የሻይ ሰዓት ከ04፡30 – 04፡50
ከሰዓት ከ8፡00 - 11፡00 ሆኖ
የሻይ ሰዓት ከ09፡20 – 10፡40
በተገቢው ሁኔታና ሥርዓት ተግባራዊ ይሆናል፡፡
- 8. የስልጠናው ተሳታፊዎች ብዛት
የግዥ ቡድን መሪዎችና ባለሙያዎች (38)
የጨረታ ገምጋሚ ኮሚቴ አባላት (15)
የጨረታ አጽዳቂ ኮሚቴ አባላት (15)
የመ/ቤቱ የበላይ ኃላፊዎች (12) ሲሆን አጠቃላይ
የተሳታፊዎች ብዛት 80 በመሆኑ በአንድ ክፍል ዉስጥ
20 ሰልጣኝ ሆኖ 4 የስልጠና ክፍል 8ሜ በ 5ሜ የሆኑ
ክፍሎች ያስፈልጋሉ፡፡
- 9. የስልጠና አሰጣጥ ዘዴ
• ሰልጣኝ ተኮር የስልጠና አሰጣጥ ዘዴ ዋነኛ
የስልጠናው ዘዴ ሆኖ በክፍል ውስጥ ገለፃ
ማድረግ፣ የቡድን ወይይት ማካሄድ፤ ፅብረቃ፣
የልምድ ልዉዉጥ ማካሄድ፣ ተግባር ተኮር ስራ
ማሰራትና ሌሎች ዜደ በመጠቀም ስልጠናው
ተግባራዊ የሚደረግ ይሆናሉ፡፡
- 10. ለስልጠናው የሚያስፈልጉ ዋና ዋና
ግብዓቶች
ማስታወሻ ደብተር እና እስክብሪቶ
ፍሊፕ ቻርት እና ፓርከር
ፕሮጀክተር
ሰሌዳ
መስተንግዶ (ሻይ ቡና)
የስልጠና ክፍሎች
- 11. በስልጠናው የሚተገበሩ የምዘና
ስልቶች
• የቡድን ስራ በመስጠት በሰልጣኙ ፊት
እንዲያቀርቡ በማድረግ ሰልጣኞች ስልጠናውን
ምንያህል እንደተረዱት ምዘና ይወሰዳል፡፡
• ለሰልጣኞች የጹሑፍ ፈተና በማዘጋጀት
በየግላቸው መመዘን ተግባራዊ ይደረጋል፡፡
- 12. ከስልጠናው የሚጠበቅ ውጤት
• ሠልጣኞች ሥልጠናውን አጠናቀው ከሄዱ
በኋላ በየተቋሞቻቸው የግዥ ዘዴዎችን
በተጨባጭ ተረድተው በአግባቡ
በመተግበር የሚታይ ለውጥ ማምጣት
ነው፡፡
- 13. የስልጠናው የጊዜ ሠሌዳ
ክፍል ዓላማ ርዕስ የስልጠና
ዘዴ
የቆይታ
ጊዜ
የስልጠና አጋዥ
ግብዓት
የምዘና
ስልት
የግዥ
ዘዴዎች
ምንነት እና
በመንግስት መ/ቤቶች
የሚፈጸሙ የግዥ ዘዴዎች
ምንነት እና አስፈላጊነትን
ይረዳሉ፡፡
የተፈቀዱ
የግዥ
ዘዴዎች
የፊት ለፊት
ገለፃ፣
የቡድን
ስራ፣
ፅብረቃ፣
1 ቀን ፍሊፕ ቻርት
እና ፓርከር፣
የግዥ
መመሪያ፣
ገለጻ፣
ቡድን
ውይይት
የግዥ
ዘዴዎች
ዓይነት
በመንግስት መ/ቤቶች
የሚፈጸሙ የግዥ
አይነቶችን ተረድቶ
ተገቢውን ዘዴ ለመምረጥ
የሚያስችል ክህሎት
ያዳብራሉ፡፡
የተፈቀዱ
የግዥ
ዘዴዎች
የፊት ለፊት
ገለፃ፣
የቡድን
ስራ፣
ፅብረቃ፣
4 ቀን ፍሊፕ ቻርት
እና ፓርከር፣
የግዥ
መመሪያ፣
ገለፃ፣
ቡድን
ውይይት
ጽብረቃ
የግዥ ዘዴ
ሂደቶች እና
የተፈፃሚነ
ት ወሰን
በመንግስት መ/ቤቶች
የሚፈጸሙ ግዥዎች
በተፈቀደዉ ገንዘብ መጠን
እና ባለው ጊዜ መሰረት፣
የግንባታ፣ የዕቃና
አገልግሎት ግዥ ሂደት
በጥራት እንዲፈጸሙ
ያስችላል፡፡
የተፈቀዱ
የግዥ
ዘዴዎች
የፊት ለፊት
ገለፃ፣
የቡድን
ስራ፣
ፅብረቃ፣ል
ምድ
ልውውጥ
2 ቀን ፍሊፕ ቻርት
እና ፓርከር፣
የግዥ
መመሪያ፣
የግዥ ሂደትን
ሊያስረዳ
የሚችል ቻርት
ማዘጋጀት
ገለፃ፣
በቡድን
ሰርቶ ገለፃ
እንዲያቀር
ቡ
ማድረግ፣