SlideShare une entreprise Scribd logo
1  sur  6
በባዮቴክኖሎጂ ሰብሎች በዓለም ዙሪያ የተገኙ
ጥቅሞች
 በ2014 የተካሄደ አዲስና ግዙፍ ዓለም አቀፋዊ ጥናት ባለፉት 20 ዓመታት ከዘርፉ ፈርጀ ብዙ
ጥቅሞች መገኘታቸውን አረጋግጧል። በ147 አገሮች በተካሄደው ጥናት ባለፉት 20 ዓመታት
የልውጠ-ህያዋን ሰብሎችን የማላመድ ቴክኖሎጂ የፀረ-ተባይ ኬሚካል አጠቃምን በአማካይ በ37
በመቶ መቀነስ ማስቻሉን አረጋግጧል። በተጨማሪም የሰብል ምርታማነትን 22 በመቶ፤ የአርሶ
አደሩን ተጠቃሚነት ደግሞ 68 በመቶ አሳድጓል።
 በቅርቡ ይፋ የተደረጉ ጥናቶች ከ1996 እስከ 2013 ባሉት ጊዜያት የባዮቴክ ሰብሎች ለምግብ
ዋስትና መረጋገጥ አስተዋጽኦ ማበርከታቸውን አሳይተዋል። ከዚህ ባለፈም የሰብል ምርታማነትን
በማሳደግ 133 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር ዋጋ በማስገኘት፣ ከ1996 እስከ 2012 ባለው ጊዜ 500
ሚሊዮን ኪሎ ግራም ፀረ-ተባይን በመቆጠብ የተሻለ አካባቢን በመፍጠር እንዲሁም በ2013 ብቻ
28 ቢሊዮን ኪሎ ግራም የካርበንዳይኦክሳይድ ልቀትን በመቀነስ ለዘላቂ ልማትና የአየር ንብረት
ለውጥን ለመግታት አስተዋጽኦ አበርክቷል።
በዓለም ዙሪያ በባዮቴክኖሎጂ ሰብሎች የተገኙ
ጥቅሞች
 ከ1996 እስከ 2013 ባለው ጊዜ በ132 ሚሊዮን ሄክታር ላይ ብዝሃ ህይወትን
በመጠበቅ ከ16 ነጥብ 5 ሚሊዮን የሚበልጡ አነስተኛ አርሶ አደሮችንና ከ65
ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ቤተሰቦቻቸውን ድህነት መቀነስ ችሏል።
የባዮቴክ ሰብል መጻኢ ዕድሎች
 የባዮቴክ ሰብሎችን መፃኢ ዕድል አዎንታዊ ወይም ተስፋ ሰጪ ብሎ መግለጽ
ይቻላል።
 አሁን ባሉት ዋና የባዮቴክ ሰብሎች ከፍተኛ ማለትም ከ90 እስከ 100 እጅ በሆነው
የመላመድ ፍጥነት የዳበረ ገበያ ባላቸው የታዳጊና በኢንዱስትሪ የበለጸጉ አገራት
ጭምር ሰፊ የመስፋፋት ዕድል አለው።
 ቀጣዮቹ አምስት ዓመታት ሊቀርቡ በሚችሉ አዳዲስ የባዮቴክ የሰብል ምርቶች
የተሞላ ነው። በአጭሩ ከ70 የሚልቁ ምርቶች በዝርዝር ተይዘዋል። ይህ ደግሞ
በርካታ አዳዲስና የተለያዩ ባህሪያት ያላቸውን የሰብል ምርቶች ያካተተ ነው።
እነዚህ ምርቶች የተለያዩ ተባዮች፣ በሽታና ፀረ-አረምን የመቋቋም አቅም ያላቸው
ናቸው።
አምስቱ ከፍተኛ የባዮቴክ ሰብሎች አብቃይ አገራት
1. አሜሪካ 73 ነጥብ 1 ሚሊዮን ሄክታር መሬት ወይም ከዓለም 40 በመቶውን በመሸፈን
ቀዳሚ አብቃይ አገር ናት። ከዚህ ውስጥ ከ90 በመቶ በላይ ዋና ምርቷ የሆነውን በቆሎ
ያላመደች ሲሆን 94 በመቶ አኩሪ አተርና 96 በመቶ ጥጥ ታበቅላለች።
2. ብራዚል ባለፉት አምስት ዓመታት በሄክታር ከዓመት ዓመት ዕድገት በማሳየት ቀዳሚ
አገር ነበረች። እንደ እውሮፓውያን አቆጣጠር በ2014 አሜሪካ 3 ሚሊዮን ሄክታር
በመሸፈን 1 ነጥብ 9 ሚሊዮን ሄክታር ከሸፈነችው ብራዚል ልቃ ቀዳሚ መሆን ችላለች።
3. አርጀንቲና እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በ2013 በዘር ከሸፈነችው 24 ነጥብ 4
ሚሊዮን ሄክታር ወደ 24 ነጥብ 3 ሚሊዮን ሄክታር ብትንሸራተትም የሦስተኛ ደረጃን
ይዛ ቀጥላለች።
አምስቱ ከፍተኛ የባዮቴክ ሰብሎች አብቃይ አገራት
4. ሕንድ 11 ነጥብ 6 ሚሊዮን ሄክታር መሬት በቢቲ ጥጥ በመሸፈንና 95 በመቶውን
በማላመድ አራተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች።
5. በአንፃሩ ካናዳ 11 ነጥብ 6 ሚሊዮን ሄክታር ጎመን ዘር 95 በመቶ በማለማመድ
አምስተኛዋ አገር ሆናለች።
እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በ2014 በአምስቱ ግዙፍ አብቃይ አገራት ከ10
ሚሊዮን ሄክታር በላይ የባዮቴክ ሰብል ማብቀል የተቻለ ሲሆን ለዘላቂ ዕድገት ሰፊና
ጠንካራ መሰረት ተጥሏል።

Contenu connexe

En vedette

Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)contently
 
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024Albert Qian
 
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsSocial Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsKurio // The Social Media Age(ncy)
 
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024Search Engine Journal
 
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summarySpeakerHub
 
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd Clark Boyd
 
Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next Tessa Mero
 
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search IntentGoogle's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search IntentLily Ray
 
Time Management & Productivity - Best Practices
Time Management & Productivity -  Best PracticesTime Management & Productivity -  Best Practices
Time Management & Productivity - Best PracticesVit Horky
 
The six step guide to practical project management
The six step guide to practical project managementThe six step guide to practical project management
The six step guide to practical project managementMindGenius
 
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...RachelPearson36
 
Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...
Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...
Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...Applitools
 
12 Ways to Increase Your Influence at Work
12 Ways to Increase Your Influence at Work12 Ways to Increase Your Influence at Work
12 Ways to Increase Your Influence at WorkGetSmarter
 
Ride the Storm: Navigating Through Unstable Periods / Katerina Rudko (Belka G...
Ride the Storm: Navigating Through Unstable Periods / Katerina Rudko (Belka G...Ride the Storm: Navigating Through Unstable Periods / Katerina Rudko (Belka G...
Ride the Storm: Navigating Through Unstable Periods / Katerina Rudko (Belka G...DevGAMM Conference
 
Barbie - Brand Strategy Presentation
Barbie - Brand Strategy PresentationBarbie - Brand Strategy Presentation
Barbie - Brand Strategy PresentationErica Santiago
 
Good Stuff Happens in 1:1 Meetings: Why you need them and how to do them well
Good Stuff Happens in 1:1 Meetings: Why you need them and how to do them wellGood Stuff Happens in 1:1 Meetings: Why you need them and how to do them well
Good Stuff Happens in 1:1 Meetings: Why you need them and how to do them wellSaba Software
 
En vedette (20)

Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
 
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
 
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsSocial Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
 
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
 
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
 
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
 
Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next
 
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search IntentGoogle's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
 
How to have difficult conversations
How to have difficult conversations How to have difficult conversations
How to have difficult conversations
 
Introduction to Data Science
Introduction to Data ScienceIntroduction to Data Science
Introduction to Data Science
 
Time Management & Productivity - Best Practices
Time Management & Productivity -  Best PracticesTime Management & Productivity -  Best Practices
Time Management & Productivity - Best Practices
 
The six step guide to practical project management
The six step guide to practical project managementThe six step guide to practical project management
The six step guide to practical project management
 
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
 
Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...
Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...
Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...
 
12 Ways to Increase Your Influence at Work
12 Ways to Increase Your Influence at Work12 Ways to Increase Your Influence at Work
12 Ways to Increase Your Influence at Work
 
ChatGPT webinar slides
ChatGPT webinar slidesChatGPT webinar slides
ChatGPT webinar slides
 
More than Just Lines on a Map: Best Practices for U.S Bike Routes
More than Just Lines on a Map: Best Practices for U.S Bike RoutesMore than Just Lines on a Map: Best Practices for U.S Bike Routes
More than Just Lines on a Map: Best Practices for U.S Bike Routes
 
Ride the Storm: Navigating Through Unstable Periods / Katerina Rudko (Belka G...
Ride the Storm: Navigating Through Unstable Periods / Katerina Rudko (Belka G...Ride the Storm: Navigating Through Unstable Periods / Katerina Rudko (Belka G...
Ride the Storm: Navigating Through Unstable Periods / Katerina Rudko (Belka G...
 
Barbie - Brand Strategy Presentation
Barbie - Brand Strategy PresentationBarbie - Brand Strategy Presentation
Barbie - Brand Strategy Presentation
 
Good Stuff Happens in 1:1 Meetings: Why you need them and how to do them well
Good Stuff Happens in 1:1 Meetings: Why you need them and how to do them wellGood Stuff Happens in 1:1 Meetings: Why you need them and how to do them well
Good Stuff Happens in 1:1 Meetings: Why you need them and how to do them well
 
Biotech quick facts

  • 1. በባዮቴክኖሎጂ ሰብሎች በዓለም ዙሪያ የተገኙ ጥቅሞች  በ2014 የተካሄደ አዲስና ግዙፍ ዓለም አቀፋዊ ጥናት ባለፉት 20 ዓመታት ከዘርፉ ፈርጀ ብዙ ጥቅሞች መገኘታቸውን አረጋግጧል። በ147 አገሮች በተካሄደው ጥናት ባለፉት 20 ዓመታት የልውጠ-ህያዋን ሰብሎችን የማላመድ ቴክኖሎጂ የፀረ-ተባይ ኬሚካል አጠቃምን በአማካይ በ37 በመቶ መቀነስ ማስቻሉን አረጋግጧል። በተጨማሪም የሰብል ምርታማነትን 22 በመቶ፤ የአርሶ አደሩን ተጠቃሚነት ደግሞ 68 በመቶ አሳድጓል።  በቅርቡ ይፋ የተደረጉ ጥናቶች ከ1996 እስከ 2013 ባሉት ጊዜያት የባዮቴክ ሰብሎች ለምግብ ዋስትና መረጋገጥ አስተዋጽኦ ማበርከታቸውን አሳይተዋል። ከዚህ ባለፈም የሰብል ምርታማነትን በማሳደግ 133 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር ዋጋ በማስገኘት፣ ከ1996 እስከ 2012 ባለው ጊዜ 500 ሚሊዮን ኪሎ ግራም ፀረ-ተባይን በመቆጠብ የተሻለ አካባቢን በመፍጠር እንዲሁም በ2013 ብቻ 28 ቢሊዮን ኪሎ ግራም የካርበንዳይኦክሳይድ ልቀትን በመቀነስ ለዘላቂ ልማትና የአየር ንብረት ለውጥን ለመግታት አስተዋጽኦ አበርክቷል።
  • 2. በዓለም ዙሪያ በባዮቴክኖሎጂ ሰብሎች የተገኙ ጥቅሞች  ከ1996 እስከ 2013 ባለው ጊዜ በ132 ሚሊዮን ሄክታር ላይ ብዝሃ ህይወትን በመጠበቅ ከ16 ነጥብ 5 ሚሊዮን የሚበልጡ አነስተኛ አርሶ አደሮችንና ከ65 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ቤተሰቦቻቸውን ድህነት መቀነስ ችሏል።
  • 3. የባዮቴክ ሰብል መጻኢ ዕድሎች  የባዮቴክ ሰብሎችን መፃኢ ዕድል አዎንታዊ ወይም ተስፋ ሰጪ ብሎ መግለጽ ይቻላል።  አሁን ባሉት ዋና የባዮቴክ ሰብሎች ከፍተኛ ማለትም ከ90 እስከ 100 እጅ በሆነው የመላመድ ፍጥነት የዳበረ ገበያ ባላቸው የታዳጊና በኢንዱስትሪ የበለጸጉ አገራት ጭምር ሰፊ የመስፋፋት ዕድል አለው።  ቀጣዮቹ አምስት ዓመታት ሊቀርቡ በሚችሉ አዳዲስ የባዮቴክ የሰብል ምርቶች የተሞላ ነው። በአጭሩ ከ70 የሚልቁ ምርቶች በዝርዝር ተይዘዋል። ይህ ደግሞ በርካታ አዳዲስና የተለያዩ ባህሪያት ያላቸውን የሰብል ምርቶች ያካተተ ነው። እነዚህ ምርቶች የተለያዩ ተባዮች፣ በሽታና ፀረ-አረምን የመቋቋም አቅም ያላቸው ናቸው።
  • 4.
  • 5. አምስቱ ከፍተኛ የባዮቴክ ሰብሎች አብቃይ አገራት 1. አሜሪካ 73 ነጥብ 1 ሚሊዮን ሄክታር መሬት ወይም ከዓለም 40 በመቶውን በመሸፈን ቀዳሚ አብቃይ አገር ናት። ከዚህ ውስጥ ከ90 በመቶ በላይ ዋና ምርቷ የሆነውን በቆሎ ያላመደች ሲሆን 94 በመቶ አኩሪ አተርና 96 በመቶ ጥጥ ታበቅላለች። 2. ብራዚል ባለፉት አምስት ዓመታት በሄክታር ከዓመት ዓመት ዕድገት በማሳየት ቀዳሚ አገር ነበረች። እንደ እውሮፓውያን አቆጣጠር በ2014 አሜሪካ 3 ሚሊዮን ሄክታር በመሸፈን 1 ነጥብ 9 ሚሊዮን ሄክታር ከሸፈነችው ብራዚል ልቃ ቀዳሚ መሆን ችላለች። 3. አርጀንቲና እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በ2013 በዘር ከሸፈነችው 24 ነጥብ 4 ሚሊዮን ሄክታር ወደ 24 ነጥብ 3 ሚሊዮን ሄክታር ብትንሸራተትም የሦስተኛ ደረጃን ይዛ ቀጥላለች።
  • 6. አምስቱ ከፍተኛ የባዮቴክ ሰብሎች አብቃይ አገራት 4. ሕንድ 11 ነጥብ 6 ሚሊዮን ሄክታር መሬት በቢቲ ጥጥ በመሸፈንና 95 በመቶውን በማላመድ አራተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች። 5. በአንፃሩ ካናዳ 11 ነጥብ 6 ሚሊዮን ሄክታር ጎመን ዘር 95 በመቶ በማለማመድ አምስተኛዋ አገር ሆናለች። እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በ2014 በአምስቱ ግዙፍ አብቃይ አገራት ከ10 ሚሊዮን ሄክታር በላይ የባዮቴክ ሰብል ማብቀል የተቻለ ሲሆን ለዘላቂ ዕድገት ሰፊና ጠንካራ መሰረት ተጥሏል።