SlideShare une entreprise Scribd logo
1  sur  19
ደረጃአንድ-ተቋማዊ ዳሰሳ
ተልዕኮ፣ራዕይእና እሴቶች
ሀገራችን ከድህነት ለማላቀቅናመከካለኛገቢ ካላቸው ሀገራት ተርታለማሰለፍ
መንግሥት ሀገራዊ ራዕይእና የአገሪዊ የኢኮኖሚ መስክ ራዕይበመቅረፅ
ቀጣይነት ያለውዕድገት እየተመዘገበ ሲሆን የሀገራዊ ራዕይናየኢንዱድትሪ
ዘርፍራዕይና ተልዕኮ ትስስር እንደሚከተለውነው፡፡
ሀ) ሀገራዊራዕይ
በህዝብተሳትፎና በህዝቦች መፈቃቀድ ላይ የተመሠረተ ዲሞክራሲያዊ
ሥርዓትና መልካም አስተዳደር የሰፈነባት፣ ማኅበራዊ ፍትህ የነገሠባት፣
ከድህነት ተላቃ መካከለኛ ገቢያላት ኢትዮጵያን በ2017 እውንማድረግ ነው፡፡
ለ) የኢኮኖሚው መስክ የሀገሪቱ ራዕይ
ከፍተኛ ቴክኖሎጂና ምርታማነት ደረጃ ላይ የደረሰ ዘመናዊ ግብርና እና
በኢኮኖሚው ውስጥ የመሪነት ሚናን መጫወት የሚችልበት ደረጃ ላይ የደረሰ
ኢንዱስትሪ ያለው ኢኮኖሚ የገነባች፣ ፈጣን፣ ቀጣይና ፍትሃዊ የኢኮኖሚ
ዕድገትና ልማት የተረጋገጠባትና በ2017 የዜጎች የነፍስ ወከፍ ዓመታዊ ገቢ
መካከለኛ ዕድገት ያላቸው ሀገሮች ደረጃ ላይ የደረሰች አገር መሆን ማስቻል
ነው፡፡
ሐ)የዘርፉ ተልዕኮ፣
ለኢንቨስትመንት መስፋፋት ምቹ ከባቢ በመፍጠር፣ ለልማታዊ ባለሃብቱ የላቀ
አገልግሎትና ድጋፍ በመስጠት እና የዘርፉን የሰው ሀብትና የቴክኖሎጂ አቅም
በማሳደግ የኢንዱስትሪውን ዘላቂ ዕድገት ማረጋገጥ፣
መ) የዘርፉ ራዕይ፣
• በ2017 በአፍሪካ ቀዳሚና በአለምቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ የሆነ
ቀላል የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ዘርፍ በመገንባት፣
የስትራተጂክ ከባድ ኢንዱስትሪዎችን ልማት በማፋጠንና
ድርሻውን በማሳደግ፣ በኢንዱስትሪ የዳበረች አገር ለመፍጠር
የሚያስፈልጉ ኢንዱስትሪዎችን መሰረት የጣለ፣ ህዝቦቿን
ተጠቃሚ የሚያደርግና ለተፈጥሮ አካባቢ ምቹ የሆነ ዘርፍ
ሆኖ ማየት፡፡
• ሀ) የኢንዱስትሪ ልማት ስትራቴጂ
• የኢንዱስትሪ ልማት መርሆዎች: -
• የኢንዱስትሪ ልማት ስትራቴጂው ሞተር የግል ባለሀብት መሆኑን
መቀበል፡- በአገራችን በመገንባት ላይ ያለው የኢኮኖሚ ስርዓት ነፃ
ገበያ የኢኮኖሚ ስርዓት ሲሆን በዚህ ስርዓት ውስጥም በሂደት
የኢኮኖሚው አንቀሳቃሽ ሞተር የግል ባለሀብቱ መሆኑን፤
በለተለይም በኢንዱስትሪው ዘርፍ በሚካሄደው ልማት የግል
ባለሀብቱ ሞተር ሆኖ መንቀሳቀሱ በፍፁም የማይታለፍ እንደሆነ
ከስትራቴጂው መገንዘብ ይቻላል፡፡
Sales
1st Qtr
2nd Qtr
3rd Qtr
4th Qtr
• ግብርና መር የኢንዱስትሪ ልማት አቅጣጫን መከተል፡- በቀጣይ
ሀገሪቷን ከግብርና መር የኢኮኖሚ ወደ ኢንዱስትሪ መር በማሻጋገር
መዋቅራዊ ለውጥ ለማምታት የግብርናው ዘርፍ ማደግና መዘመን
እንደተጠበቀ ሆኖ የግብርና ውጤት የሆኑ ግብዓቶችን በመጠቀም
በዓለም ደረጃ ተወዳዳሪ የሆኑ የኢንዱስትሪ ምርቶችን የማምረት
አቅጣጫ መከተል ግድ ይላል፡፡ በተመሳሳይ መልኩ ኢንዱስትሪው
ለግብርና ግብዓቶችንና የፍጆታ ዕቃዎችን ማምረትና ማቅረብ እንዲሁም
የግብርና ምርቶች ተቀብሎ እሴትን በመጨመር ለሀገር ውስጥና ለአለም
ገበያ በማቅረብ ላይ አተኩሮ መሰራት እንዳለበት የስትራቴጂው ቁልፍ
መርህ ነው፡፡ በአጠቃላይ በሁሉቱም የኢኮኖሚ ዘርፎች መካከል
ጤናማና ተመጋጋቢ የሆነ ስርዓትን በመዘርጋት ሀገሪቷን ከግብርና መር
ወደ ኢንዱስትሪ መር ለማሻጋጋር የሚያስችለውን ስትራቴጅ እንደሆ
መገንዘብ ይቻላል፡፡
• ኤክስፖርት መር የኢንዱስትሪ ልማት አቅጣጫን መከተል፡- ግብርና በሚያስቀምጠው
ማዕቀፍ ውስጥ የዘርፉን ልማት ፍጥነትና አቅጣጫ የሚወስነው የኢንዱስትሪው ንዑስ
ዘርፍ ኤክስፖርት መር ኢንዱስትሪ ነው፡፡ ይህም የሆነበት ምክንያት ብዙ ኤክፖርት
አድርገን የውጪ ምንዛሪ ግኝት ስናረጋግጥና በዚያው መጠን የምንፈልጋቸውን የማምረቻ
መሳሪያዎችን ገዝተን ፈጣን የኢንዱስትሪ ዕድገት ማረጋጋጥ ስለሚቻል ነው፡፡ ስለሆንም
በኢንዱስትሪው ዘርፍ በኤክስፖርት ገበያ ላይ መሳተፍ የተወዳዳሪነት መንፈስን በግል
ባለሀብቶች በመፍጠር ምን ዓይነት ምርት፣ መቼ፣ በምን ዓይነት ዋጋ በየትኛው አከባቢና
ወቅት ማቅረብ እንዲሁም የተሟላ መረጃን በማግኘት ምርታማነታቸውን ለማሳደግ
ይረዳል፡፡ በተመሳሳይ መልኩ የኤክክስፖርት ኢንዱስትሪዎች በዓለም ገበያ ተወዳዳሪ
መሆንና ምርታማነታቸው ማደግ በአንድ ወይም በሌላ በኩል ወደ ሌላው ዘርፍ መተላለፉ
አይቀርም፡፡ በአጠቃላይ ኢንዱስትሪያችን የመወዳደር ብቃት አግኞቶ ፈጣንና
አስተማማኝ ዕድገት ማስመዝገብ የሚችለው ጠንካራ የኤክስፖርት ኢንዱስትሪ ዘርፍ
ሲኖር ነው፡፡
– የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሥልጣንና ተግባር
• የፌዴራል መንግሥት አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ
ቁጥር 691/2003 መሠረት ለኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የተሰጡ ሥልጣንና ተግባራት
የሚከተሉት ናቸው፡፡
• ሀ) የኢንዱስትሪ ልማትን ለማፋጠን የሚያስችሉ የተመቻቹ ሁኔታዎች እንዲፈጠሩ
ያደርጋል፣
• ለ) ስትራቴጂያዊ ትኩረት ለሰጣቸው ኢንዱስትሪዎች ድጋፍ ይሰጣል፣
• ሐ) በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ለሚሰማሩ ለአገር ውስጥና ለውጭ ባለሀብቶች ምቹ
ሁኔታዎችን ይፈጥራል፣
• መ) የመንግስት የልማት ድርጅቶች ውጤታማ በሆነ መንገድ እንዲመሩና በሕግ አግባብ
ወደግል ይዞታነት እንዲዛወሩ መደረጋቸውን ያረጋግጣል፣
• ሠ) የኢንዱስትሪ፣ የዘርፍና የሙያ ማህበራት እንዲቋቋሙ ያበረታታል፤ የተቋቋሙትንም
እንዲጠናከሩ ያደርጋል፣
ተ.
ቁ ስትራቴጂያዊ የትኩረት መስኮች
ስትራቴጂያዊ ውጤቶች
1 የኢንዱስትሪ ኢንቨስትመንትን ማስፋፋት፣ የተስፋፋ የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ
2 የኢንዱስትሪ የማምረት አቅም፣ የምርት ጥራትና ምርታማነትን ማሳደግ፣ ያደገ ተወዳዳሪ ምርት
3 የኢንዱስትሪ ምርቶች የገበያ ድርሻን ማስፋት፣ ያደገ የገበያ ድርሻ
– ስትራቴጂያዊ ጉዳዮች፣
• የሀገራዊ ፖሊሲዎችና ስትራተጂዎችን የአካባቢ ሁኔታ ዳሰሳን እና የደንበኛች
ፍላጎት ትነተናን መሠረት በማድረግ በስትራቴጂው ዓመታት የዘርፉ ቁልፍ
ችግሮች መሆናቸው የታመነባቸውና ትኩረት የሚሰጣቸው ስትራቴጂያዊ
ጉዳዮች ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት ተለይተዋል፡፡
• የኢንዱስትሪ ኢንቨስመንት በሚጠበቀው ደረጃ አለመስፋፋት፣ በተለይ የሀገር
ውስጥ ባለሀብቶች ተሳትፎ ዝቅተኛ መሆን፣
• የኢንዱስትሪ ምርታማነት፣ የምርት ስብጥርና ጥራት ዝቅተኛ መሆን፣
• የግብዓት አቅርቦት በጥራትና በብዛት በሀገር ውስጥ አለመገኘት፣
• የመፈጸምና የማስፈጸም አቅም ውስንነት፣
• የቅንጅታዊ አሠራር ጉድለት፣
– ፈታኝና አስቻይ ሁኔታዎቸ
• በውስጣዊና ውጫዊ ሁኔታዎች ዳሰሳ የተለዩ ጥንካሬዎችን፣
ድክመቶችን፣ መልካም አጋጣሚዎችንና ስጋቶችን መነሻ
በማድረግ፤ የዘርፉን ውስጣዊ ጥንካሬና የውጫዊ መልካም
አጋጣሚዎችን በመገምገም አስቻይ ሁኔታዎችን (Enablers)
እንዲሁም ከውስጣዊ ድክመቶችና ከውጫዊ ስጋቶች
የሚመነጩ ፈታኝ ሁኔታዎች (Pains) በመለየት
እንደሚከተለው ተጠቃሏል፡፡
ፈታኝ ሁኔታዎች (Pains) አስቻይ ሁኔታዎች (Enablers)
የኪራይ ሰብሳቢነት አስተሳሰብን በቁርጠኛነት መታገል
ካልተቻለ ተወዳዳሪ ኢንዱስትሪ ብሎም ተወዳዳሪ ኢኮኖሚ
ለመፍጠር አስቸጋሪ መሆኑ፣
በየደረጃው የሚገኘው አመራርና ፈፃሚ በዕውቀት፣ በክህሎትና
አመለካከት በሚፈለገው ደረጃ ላይ ባመድረሱ ምርታማነትና
የሥራ ባሕል አለመዳበር፣
የኢንዱስትሪ ምርቶች በሚፈለገው ደረጃ በጥራት፣ በዋጋ፣
በጊዜና በአቅርቦት ተወዳዳሪ አለመሆን፣
በመረጃ ቴክኖሎጂ የተደገፈ የመረጃ አያያዝና የድጋፍና
አገልግሎት አሰጣጥ የሚፈለገውን ያህል አለመዳበር፣
ምርምርና ሥርፀት የሚያካሂዱ ተቋማት አለመስፋፋትና
ያሉትም ቢሆኑ ዘርፉን በሚመለከት በቂ ጥናትና ምርምር
አለማካሄዳቸው፣
የኢንዱስትሪ ምርቶች ኤክስፖርት የሞት ሽረት ጉዳይ መሆኑን
በመረዳት ለዘርፉ ቀልጣፋና ውጤታማ አገልግሎት መስጠት
አለመቻል፣
የሀገር ውስጥ ባለሀብቶች በማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ
በሚፈለገው መጠን አለመሳተፋቸው፣
በሀገሪቱ እየተመዘገበ ያለውን ዕድገትና የተረጋጋ ማይክሮ ኢኮኖሚ ተከትሎ
እየተስፋፋ ላለው ኢንቨስትመንት የሚሰጠው ድጋፍና አገልግሎት እየተጠናከረ
መምጣቱ፣
መንግሥት ለካፒታል ፕሮጀክቶች ከፍተኛ በጀት የሚመደብ መሆኑና ከልማት አጋሮች
ለዘርፉ አቅም ግንባታ ድጋፍ መሰጠቱ የዘርፉን ልማት ማፋጠኑ፣
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መስፋፋታቸውና ትኩረታቸውን በሳይንስና ቴክኖሎጂ
ላይ ማድረጋቸው፣ እንዲሁም የኢንዱስትሪ ዩኒቨርሲቲ ትስስር መጀመሩ፣
መንግሥት በሲቪል ሰርቪስ መ/ቤቶች የለውጥ ሥርዓት እየተገበረ መሆኑና
ለባለሀብቱ የሚስጠውን አገልግሎት እየተሻሻለ መሄድ፣
የሀገር ውስጥ ባለሀብቶችን ወደማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ለማስገባት ድጋፍ የሚሰጥ
አደረጃጀት ተፈጥሮ ሥረ መጀመሩ፣
የኃይል አቅርቦት እና የሰው ጉልበት ዋጋ በአንፃራዊነት አነስተኛ በመሆኑ የውጭ ሀገር
ባለሀብቶች በሀገራችን የሚያደርጉት የቀላላል ኢንዱስትሪዎች ኢንቨስትመንት
እየጨመረ መምጣቱ፣
በቴክኖሎጂ ሽግግር እየተሰራ መሆኑና የውጭ ባለሀብቱ አዳዲስ ቴክኖሎጂ ይዞ
መምጣቱ የቴክኖሎጂ ሽግግር እና ኢንቨስትመንት እየተስፋፋ መምጣቱ፣
የሀገራችን ገፅታ አወንታዊ በሆነ መልኩ እየተቀየረ መምጣቱ ለኢንቨስትመንት
ተመራጭ መዳረሻ መሆኗ፣
በየንዑስ ኢንዱስትሪ ዘርፍ በቅርበት ድጋፍና ክትትል የሚያደርጉ ተቋማት
መፈጠራቸውና ለድጋፍና አገልግሎት አሰጣጥ አመቺ እየሆነ መምጣት፣
የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዕድገት ማሳየቱና በዘርፉ በጥቅም ላይ የማዋል ጅምር
መኖሩ፣
በተመረጡ ከተሞች የኢንዱስትሪ ፓርኮችን በማልማት ለባለሀብቶች የማስተላለፍ
ሥራ መጀመሩ፣
ኢንዱስትሪ
ኢንስቲትዩት
ኢንዱስትሪ ፓርክ
0%
10%
20%
30%
40%
50%
60%
70%
80%
90%
100%
ብረታ ብረት ኬሚካል ምግብና መጠጥ ጨርቃ ጨርቅ
ኬሚካል
ብረታ ብረት
ጨርቃ ጨርቅ
Presentation1

Contenu connexe

Tendances

Loic sarton questions de l'examen management environnemental
Loic sarton   questions de l'examen management environnementalLoic sarton   questions de l'examen management environnemental
Loic sarton questions de l'examen management environnemental
Loic Sarton
 
أنواع التقويم التربوي
أنواع التقويم التربويأنواع التقويم التربوي
أنواع التقويم التربوي
saraalsulaiman
 
Internship Period - Presentation at IESL
Internship Period - Presentation at IESL Internship Period - Presentation at IESL
Internship Period - Presentation at IESL
Buddhima Wijeweera
 
REPORT OF UNDERGRADUATE TRAINING ON TELECOMMUNICATION AT ZTE
REPORT OF UNDERGRADUATE TRAINING ON TELECOMMUNICATION AT ZTEREPORT OF UNDERGRADUATE TRAINING ON TELECOMMUNICATION AT ZTE
REPORT OF UNDERGRADUATE TRAINING ON TELECOMMUNICATION AT ZTE
Kulendran Anujan
 
” مدخل إلى التخطيط الإستراتيجي – مفاهيم وتطبيقات
” مدخل إلى التخطيط الإستراتيجي – مفاهيم وتطبيقات” مدخل إلى التخطيط الإستراتيجي – مفاهيم وتطبيقات
” مدخل إلى التخطيط الإستراتيجي – مفاهيم وتطبيقات
Abdelrahman Alnashar
 
اليوم الأول دورة ادارة الأزمات بلدية حلب 31 أيار 2010
اليوم الأول دورة ادارة الأزمات بلدية حلب 31 أيار  2010اليوم الأول دورة ادارة الأزمات بلدية حلب 31 أيار  2010
اليوم الأول دورة ادارة الأزمات بلدية حلب 31 أيار 2010
Sekheta Bros Company
 

Tendances (20)

سيجما سته
سيجما ستهسيجما سته
سيجما سته
 
Loic sarton questions de l'examen management environnemental
Loic sarton   questions de l'examen management environnementalLoic sarton   questions de l'examen management environnemental
Loic sarton questions de l'examen management environnemental
 
أنواع التقويم التربوي
أنواع التقويم التربويأنواع التقويم التربوي
أنواع التقويم التربوي
 
دور القائد التربوي في التعليم عن بعد
دور القائد التربوي في التعليم عن بعددور القائد التربوي في التعليم عن بعد
دور القائد التربوي في التعليم عن بعد
 
إدارة الموارد البشرية
إدارة الموارد البشريةإدارة الموارد البشرية
إدارة الموارد البشرية
 
دورة محاسبة لغير المحاسبين
دورة محاسبة لغير المحاسبيندورة محاسبة لغير المحاسبين
دورة محاسبة لغير المحاسبين
 
التميز المؤسسي نماذج تطبيقية
التميز المؤسسي نماذج تطبيقيةالتميز المؤسسي نماذج تطبيقية
التميز المؤسسي نماذج تطبيقية
 
Internship Period - Presentation at IESL
Internship Period - Presentation at IESL Internship Period - Presentation at IESL
Internship Period - Presentation at IESL
 
5.pptx [Autosaved].pptx
5.pptx [Autosaved].pptx5.pptx [Autosaved].pptx
5.pptx [Autosaved].pptx
 
التفويض او التكليف
التفويض او التكليفالتفويض او التكليف
التفويض او التكليف
 
إدارة الأزمات والطوارئ
إدارة الأزمات والطوارئإدارة الأزمات والطوارئ
إدارة الأزمات والطوارئ
 
الإدارة العامة
الإدارة العامة الإدارة العامة
الإدارة العامة
 
Training Report WSO2 internship
Training Report  WSO2 internshipTraining Report  WSO2 internship
Training Report WSO2 internship
 
حصر الخدمات الحكومية ورفع مستوى نضجها الإلكتروني
حصر الخدمات الحكومية ورفع مستوى نضجها الإلكترونيحصر الخدمات الحكومية ورفع مستوى نضجها الإلكتروني
حصر الخدمات الحكومية ورفع مستوى نضجها الإلكتروني
 
التفويض الفعال
التفويض الفعالالتفويض الفعال
التفويض الفعال
 
دليل الشراكة بين الجهات الخيرية والشركات
دليل الشراكة بين الجهات الخيرية والشركات دليل الشراكة بين الجهات الخيرية والشركات
دليل الشراكة بين الجهات الخيرية والشركات
 
REPORT OF UNDERGRADUATE TRAINING ON TELECOMMUNICATION AT ZTE
REPORT OF UNDERGRADUATE TRAINING ON TELECOMMUNICATION AT ZTEREPORT OF UNDERGRADUATE TRAINING ON TELECOMMUNICATION AT ZTE
REPORT OF UNDERGRADUATE TRAINING ON TELECOMMUNICATION AT ZTE
 
Formation M2i - GEPP : en quoi sa mise en place est-elle pertinente et d'actu...
Formation M2i - GEPP : en quoi sa mise en place est-elle pertinente et d'actu...Formation M2i - GEPP : en quoi sa mise en place est-elle pertinente et d'actu...
Formation M2i - GEPP : en quoi sa mise en place est-elle pertinente et d'actu...
 
” مدخل إلى التخطيط الإستراتيجي – مفاهيم وتطبيقات
” مدخل إلى التخطيط الإستراتيجي – مفاهيم وتطبيقات” مدخل إلى التخطيط الإستراتيجي – مفاهيم وتطبيقات
” مدخل إلى التخطيط الإستراتيجي – مفاهيم وتطبيقات
 
اليوم الأول دورة ادارة الأزمات بلدية حلب 31 أيار 2010
اليوم الأول دورة ادارة الأزمات بلدية حلب 31 أيار  2010اليوم الأول دورة ادارة الأزمات بلدية حلب 31 أيار  2010
اليوم الأول دورة ادارة الأزمات بلدية حلب 31 أيار 2010
 

Similaire à Presentation1

Tvet strategy presentation
Tvet strategy presentationTvet strategy presentation
Tvet strategy presentation
berhanu taye
 
Ethiopia_National_Digital_Payment_Strategy_2021-2024__Amharic - Copy.pdf
Ethiopia_National_Digital_Payment_Strategy_2021-2024__Amharic - Copy.pdfEthiopia_National_Digital_Payment_Strategy_2021-2024__Amharic - Copy.pdf
Ethiopia_National_Digital_Payment_Strategy_2021-2024__Amharic - Copy.pdf
AlemayhuTefire1
 

Similaire à Presentation1 (12)

Tvet strategy presentation
Tvet strategy presentationTvet strategy presentation
Tvet strategy presentation
 
exibtion and bazzar.pptx
exibtion and bazzar.pptxexibtion and bazzar.pptx
exibtion and bazzar.pptx
 
Tvet strategy training berhanu tadesse taye for students, leaders and commu...
Tvet strategy training berhanu tadesse taye for students,   leaders and commu...Tvet strategy training berhanu tadesse taye for students,   leaders and commu...
Tvet strategy training berhanu tadesse taye for students, leaders and commu...
 
Ethiopian leather sector 2018 2019 focus
Ethiopian leather sector 2018 2019 focusEthiopian leather sector 2018 2019 focus
Ethiopian leather sector 2018 2019 focus
 
#LIDI About lidi in amharic
#LIDI About lidi in amharic#LIDI About lidi in amharic
#LIDI About lidi in amharic
 
_BSC- MOF.ppt
_BSC- MOF.ppt_BSC- MOF.ppt
_BSC- MOF.ppt
 
Leadership and good governance for tvet
Leadership and good governance for tvetLeadership and good governance for tvet
Leadership and good governance for tvet
 
Trainig2 (4)
Trainig2 (4)Trainig2 (4)
Trainig2 (4)
 
AMHARIC-Road-Fund-Office-ppt-Addis-Ababa-ppt.ppt
AMHARIC-Road-Fund-Office-ppt-Addis-Ababa-ppt.pptAMHARIC-Road-Fund-Office-ppt-Addis-Ababa-ppt.ppt
AMHARIC-Road-Fund-Office-ppt-Addis-Ababa-ppt.ppt
 
589363258-Enterpreneurship-Amharic-part-1 (1).ppt
589363258-Enterpreneurship-Amharic-part-1 (1).ppt589363258-Enterpreneurship-Amharic-part-1 (1).ppt
589363258-Enterpreneurship-Amharic-part-1 (1).ppt
 
Ethiopia_National_Digital_Payment_Strategy_2021-2024__Amharic - Copy.pdf
Ethiopia_National_Digital_Payment_Strategy_2021-2024__Amharic - Copy.pdfEthiopia_National_Digital_Payment_Strategy_2021-2024__Amharic - Copy.pdf
Ethiopia_National_Digital_Payment_Strategy_2021-2024__Amharic - Copy.pdf
 
National fishery and Aquatic Life Research Center 2011 Annual report
National fishery and Aquatic Life Research Center 2011 Annual reportNational fishery and Aquatic Life Research Center 2011 Annual report
National fishery and Aquatic Life Research Center 2011 Annual report
 

Presentation1

  • 1. ደረጃአንድ-ተቋማዊ ዳሰሳ ተልዕኮ፣ራዕይእና እሴቶች ሀገራችን ከድህነት ለማላቀቅናመከካለኛገቢ ካላቸው ሀገራት ተርታለማሰለፍ መንግሥት ሀገራዊ ራዕይእና የአገሪዊ የኢኮኖሚ መስክ ራዕይበመቅረፅ ቀጣይነት ያለውዕድገት እየተመዘገበ ሲሆን የሀገራዊ ራዕይናየኢንዱድትሪ ዘርፍራዕይና ተልዕኮ ትስስር እንደሚከተለውነው፡፡ ሀ) ሀገራዊራዕይ በህዝብተሳትፎና በህዝቦች መፈቃቀድ ላይ የተመሠረተ ዲሞክራሲያዊ ሥርዓትና መልካም አስተዳደር የሰፈነባት፣ ማኅበራዊ ፍትህ የነገሠባት፣ ከድህነት ተላቃ መካከለኛ ገቢያላት ኢትዮጵያን በ2017 እውንማድረግ ነው፡፡
  • 2. ለ) የኢኮኖሚው መስክ የሀገሪቱ ራዕይ ከፍተኛ ቴክኖሎጂና ምርታማነት ደረጃ ላይ የደረሰ ዘመናዊ ግብርና እና በኢኮኖሚው ውስጥ የመሪነት ሚናን መጫወት የሚችልበት ደረጃ ላይ የደረሰ ኢንዱስትሪ ያለው ኢኮኖሚ የገነባች፣ ፈጣን፣ ቀጣይና ፍትሃዊ የኢኮኖሚ ዕድገትና ልማት የተረጋገጠባትና በ2017 የዜጎች የነፍስ ወከፍ ዓመታዊ ገቢ መካከለኛ ዕድገት ያላቸው ሀገሮች ደረጃ ላይ የደረሰች አገር መሆን ማስቻል ነው፡፡ ሐ)የዘርፉ ተልዕኮ፣ ለኢንቨስትመንት መስፋፋት ምቹ ከባቢ በመፍጠር፣ ለልማታዊ ባለሃብቱ የላቀ አገልግሎትና ድጋፍ በመስጠት እና የዘርፉን የሰው ሀብትና የቴክኖሎጂ አቅም በማሳደግ የኢንዱስትሪውን ዘላቂ ዕድገት ማረጋገጥ፣
  • 3. መ) የዘርፉ ራዕይ፣ • በ2017 በአፍሪካ ቀዳሚና በአለምቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ የሆነ ቀላል የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ዘርፍ በመገንባት፣ የስትራተጂክ ከባድ ኢንዱስትሪዎችን ልማት በማፋጠንና ድርሻውን በማሳደግ፣ በኢንዱስትሪ የዳበረች አገር ለመፍጠር የሚያስፈልጉ ኢንዱስትሪዎችን መሰረት የጣለ፣ ህዝቦቿን ተጠቃሚ የሚያደርግና ለተፈጥሮ አካባቢ ምቹ የሆነ ዘርፍ ሆኖ ማየት፡፡
  • 4. • ሀ) የኢንዱስትሪ ልማት ስትራቴጂ • የኢንዱስትሪ ልማት መርሆዎች: - • የኢንዱስትሪ ልማት ስትራቴጂው ሞተር የግል ባለሀብት መሆኑን መቀበል፡- በአገራችን በመገንባት ላይ ያለው የኢኮኖሚ ስርዓት ነፃ ገበያ የኢኮኖሚ ስርዓት ሲሆን በዚህ ስርዓት ውስጥም በሂደት የኢኮኖሚው አንቀሳቃሽ ሞተር የግል ባለሀብቱ መሆኑን፤ በለተለይም በኢንዱስትሪው ዘርፍ በሚካሄደው ልማት የግል ባለሀብቱ ሞተር ሆኖ መንቀሳቀሱ በፍፁም የማይታለፍ እንደሆነ ከስትራቴጂው መገንዘብ ይቻላል፡፡
  • 6.
  • 7. • ግብርና መር የኢንዱስትሪ ልማት አቅጣጫን መከተል፡- በቀጣይ ሀገሪቷን ከግብርና መር የኢኮኖሚ ወደ ኢንዱስትሪ መር በማሻጋገር መዋቅራዊ ለውጥ ለማምታት የግብርናው ዘርፍ ማደግና መዘመን እንደተጠበቀ ሆኖ የግብርና ውጤት የሆኑ ግብዓቶችን በመጠቀም በዓለም ደረጃ ተወዳዳሪ የሆኑ የኢንዱስትሪ ምርቶችን የማምረት አቅጣጫ መከተል ግድ ይላል፡፡ በተመሳሳይ መልኩ ኢንዱስትሪው ለግብርና ግብዓቶችንና የፍጆታ ዕቃዎችን ማምረትና ማቅረብ እንዲሁም የግብርና ምርቶች ተቀብሎ እሴትን በመጨመር ለሀገር ውስጥና ለአለም ገበያ በማቅረብ ላይ አተኩሮ መሰራት እንዳለበት የስትራቴጂው ቁልፍ መርህ ነው፡፡ በአጠቃላይ በሁሉቱም የኢኮኖሚ ዘርፎች መካከል ጤናማና ተመጋጋቢ የሆነ ስርዓትን በመዘርጋት ሀገሪቷን ከግብርና መር ወደ ኢንዱስትሪ መር ለማሻጋጋር የሚያስችለውን ስትራቴጅ እንደሆ መገንዘብ ይቻላል፡፡
  • 8. • ኤክስፖርት መር የኢንዱስትሪ ልማት አቅጣጫን መከተል፡- ግብርና በሚያስቀምጠው ማዕቀፍ ውስጥ የዘርፉን ልማት ፍጥነትና አቅጣጫ የሚወስነው የኢንዱስትሪው ንዑስ ዘርፍ ኤክስፖርት መር ኢንዱስትሪ ነው፡፡ ይህም የሆነበት ምክንያት ብዙ ኤክፖርት አድርገን የውጪ ምንዛሪ ግኝት ስናረጋግጥና በዚያው መጠን የምንፈልጋቸውን የማምረቻ መሳሪያዎችን ገዝተን ፈጣን የኢንዱስትሪ ዕድገት ማረጋጋጥ ስለሚቻል ነው፡፡ ስለሆንም በኢንዱስትሪው ዘርፍ በኤክስፖርት ገበያ ላይ መሳተፍ የተወዳዳሪነት መንፈስን በግል ባለሀብቶች በመፍጠር ምን ዓይነት ምርት፣ መቼ፣ በምን ዓይነት ዋጋ በየትኛው አከባቢና ወቅት ማቅረብ እንዲሁም የተሟላ መረጃን በማግኘት ምርታማነታቸውን ለማሳደግ ይረዳል፡፡ በተመሳሳይ መልኩ የኤክክስፖርት ኢንዱስትሪዎች በዓለም ገበያ ተወዳዳሪ መሆንና ምርታማነታቸው ማደግ በአንድ ወይም በሌላ በኩል ወደ ሌላው ዘርፍ መተላለፉ አይቀርም፡፡ በአጠቃላይ ኢንዱስትሪያችን የመወዳደር ብቃት አግኞቶ ፈጣንና አስተማማኝ ዕድገት ማስመዝገብ የሚችለው ጠንካራ የኤክስፖርት ኢንዱስትሪ ዘርፍ ሲኖር ነው፡፡
  • 9. – የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሥልጣንና ተግባር • የፌዴራል መንግሥት አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 691/2003 መሠረት ለኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የተሰጡ ሥልጣንና ተግባራት የሚከተሉት ናቸው፡፡ • ሀ) የኢንዱስትሪ ልማትን ለማፋጠን የሚያስችሉ የተመቻቹ ሁኔታዎች እንዲፈጠሩ ያደርጋል፣ • ለ) ስትራቴጂያዊ ትኩረት ለሰጣቸው ኢንዱስትሪዎች ድጋፍ ይሰጣል፣ • ሐ) በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ለሚሰማሩ ለአገር ውስጥና ለውጭ ባለሀብቶች ምቹ ሁኔታዎችን ይፈጥራል፣ • መ) የመንግስት የልማት ድርጅቶች ውጤታማ በሆነ መንገድ እንዲመሩና በሕግ አግባብ ወደግል ይዞታነት እንዲዛወሩ መደረጋቸውን ያረጋግጣል፣ • ሠ) የኢንዱስትሪ፣ የዘርፍና የሙያ ማህበራት እንዲቋቋሙ ያበረታታል፤ የተቋቋሙትንም እንዲጠናከሩ ያደርጋል፣
  • 10. ተ. ቁ ስትራቴጂያዊ የትኩረት መስኮች ስትራቴጂያዊ ውጤቶች 1 የኢንዱስትሪ ኢንቨስትመንትን ማስፋፋት፣ የተስፋፋ የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ 2 የኢንዱስትሪ የማምረት አቅም፣ የምርት ጥራትና ምርታማነትን ማሳደግ፣ ያደገ ተወዳዳሪ ምርት 3 የኢንዱስትሪ ምርቶች የገበያ ድርሻን ማስፋት፣ ያደገ የገበያ ድርሻ
  • 11.
  • 12. – ስትራቴጂያዊ ጉዳዮች፣ • የሀገራዊ ፖሊሲዎችና ስትራተጂዎችን የአካባቢ ሁኔታ ዳሰሳን እና የደንበኛች ፍላጎት ትነተናን መሠረት በማድረግ በስትራቴጂው ዓመታት የዘርፉ ቁልፍ ችግሮች መሆናቸው የታመነባቸውና ትኩረት የሚሰጣቸው ስትራቴጂያዊ ጉዳዮች ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት ተለይተዋል፡፡ • የኢንዱስትሪ ኢንቨስመንት በሚጠበቀው ደረጃ አለመስፋፋት፣ በተለይ የሀገር ውስጥ ባለሀብቶች ተሳትፎ ዝቅተኛ መሆን፣ • የኢንዱስትሪ ምርታማነት፣ የምርት ስብጥርና ጥራት ዝቅተኛ መሆን፣ • የግብዓት አቅርቦት በጥራትና በብዛት በሀገር ውስጥ አለመገኘት፣ • የመፈጸምና የማስፈጸም አቅም ውስንነት፣ • የቅንጅታዊ አሠራር ጉድለት፣
  • 13.
  • 14. – ፈታኝና አስቻይ ሁኔታዎቸ • በውስጣዊና ውጫዊ ሁኔታዎች ዳሰሳ የተለዩ ጥንካሬዎችን፣ ድክመቶችን፣ መልካም አጋጣሚዎችንና ስጋቶችን መነሻ በማድረግ፤ የዘርፉን ውስጣዊ ጥንካሬና የውጫዊ መልካም አጋጣሚዎችን በመገምገም አስቻይ ሁኔታዎችን (Enablers) እንዲሁም ከውስጣዊ ድክመቶችና ከውጫዊ ስጋቶች የሚመነጩ ፈታኝ ሁኔታዎች (Pains) በመለየት እንደሚከተለው ተጠቃሏል፡፡
  • 15. ፈታኝ ሁኔታዎች (Pains) አስቻይ ሁኔታዎች (Enablers) የኪራይ ሰብሳቢነት አስተሳሰብን በቁርጠኛነት መታገል ካልተቻለ ተወዳዳሪ ኢንዱስትሪ ብሎም ተወዳዳሪ ኢኮኖሚ ለመፍጠር አስቸጋሪ መሆኑ፣ በየደረጃው የሚገኘው አመራርና ፈፃሚ በዕውቀት፣ በክህሎትና አመለካከት በሚፈለገው ደረጃ ላይ ባመድረሱ ምርታማነትና የሥራ ባሕል አለመዳበር፣ የኢንዱስትሪ ምርቶች በሚፈለገው ደረጃ በጥራት፣ በዋጋ፣ በጊዜና በአቅርቦት ተወዳዳሪ አለመሆን፣ በመረጃ ቴክኖሎጂ የተደገፈ የመረጃ አያያዝና የድጋፍና አገልግሎት አሰጣጥ የሚፈለገውን ያህል አለመዳበር፣ ምርምርና ሥርፀት የሚያካሂዱ ተቋማት አለመስፋፋትና ያሉትም ቢሆኑ ዘርፉን በሚመለከት በቂ ጥናትና ምርምር አለማካሄዳቸው፣ የኢንዱስትሪ ምርቶች ኤክስፖርት የሞት ሽረት ጉዳይ መሆኑን በመረዳት ለዘርፉ ቀልጣፋና ውጤታማ አገልግሎት መስጠት አለመቻል፣ የሀገር ውስጥ ባለሀብቶች በማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ በሚፈለገው መጠን አለመሳተፋቸው፣ በሀገሪቱ እየተመዘገበ ያለውን ዕድገትና የተረጋጋ ማይክሮ ኢኮኖሚ ተከትሎ እየተስፋፋ ላለው ኢንቨስትመንት የሚሰጠው ድጋፍና አገልግሎት እየተጠናከረ መምጣቱ፣ መንግሥት ለካፒታል ፕሮጀክቶች ከፍተኛ በጀት የሚመደብ መሆኑና ከልማት አጋሮች ለዘርፉ አቅም ግንባታ ድጋፍ መሰጠቱ የዘርፉን ልማት ማፋጠኑ፣ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መስፋፋታቸውና ትኩረታቸውን በሳይንስና ቴክኖሎጂ ላይ ማድረጋቸው፣ እንዲሁም የኢንዱስትሪ ዩኒቨርሲቲ ትስስር መጀመሩ፣ መንግሥት በሲቪል ሰርቪስ መ/ቤቶች የለውጥ ሥርዓት እየተገበረ መሆኑና ለባለሀብቱ የሚስጠውን አገልግሎት እየተሻሻለ መሄድ፣ የሀገር ውስጥ ባለሀብቶችን ወደማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ለማስገባት ድጋፍ የሚሰጥ አደረጃጀት ተፈጥሮ ሥረ መጀመሩ፣ የኃይል አቅርቦት እና የሰው ጉልበት ዋጋ በአንፃራዊነት አነስተኛ በመሆኑ የውጭ ሀገር ባለሀብቶች በሀገራችን የሚያደርጉት የቀላላል ኢንዱስትሪዎች ኢንቨስትመንት እየጨመረ መምጣቱ፣ በቴክኖሎጂ ሽግግር እየተሰራ መሆኑና የውጭ ባለሀብቱ አዳዲስ ቴክኖሎጂ ይዞ መምጣቱ የቴክኖሎጂ ሽግግር እና ኢንቨስትመንት እየተስፋፋ መምጣቱ፣ የሀገራችን ገፅታ አወንታዊ በሆነ መልኩ እየተቀየረ መምጣቱ ለኢንቨስትመንት ተመራጭ መዳረሻ መሆኗ፣ በየንዑስ ኢንዱስትሪ ዘርፍ በቅርበት ድጋፍና ክትትል የሚያደርጉ ተቋማት መፈጠራቸውና ለድጋፍና አገልግሎት አሰጣጥ አመቺ እየሆነ መምጣት፣ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዕድገት ማሳየቱና በዘርፉ በጥቅም ላይ የማዋል ጅምር መኖሩ፣ በተመረጡ ከተሞች የኢንዱስትሪ ፓርኮችን በማልማት ለባለሀብቶች የማስተላለፍ ሥራ መጀመሩ፣
  • 16.
  • 18. 0% 10% 20% 30% 40% 50% 60% 70% 80% 90% 100% ብረታ ብረት ኬሚካል ምግብና መጠጥ ጨርቃ ጨርቅ ኬሚካል ብረታ ብረት ጨርቃ ጨርቅ