Ce diaporama a bien été signalé.
Le téléchargement de votre SlideShare est en cours. ×

Medicine and medical device recall directive in Ethiopia

Publicité
Publicité
Publicité
Publicité
Publicité
Publicité
Publicité
Publicité
Publicité
Publicité
Publicité
Publicité
Chargement dans…3
×

Consultez-les par la suite

1 sur 23 Publicité

Medicine and medical device recall directive in Ethiopia

Ensuring the safety, efficacy and quality of pharmaceutical products is a prime responsibility of the manufacturers and distributors (e.g., Importers) of medicines. The responsibility is shared with the Ethiopian Food Medicine and Healthcare Administration and Control Authority (EFMHACA).When pharmaceutical products are suspected of being potentially harmful to users due to their defective quality, safety or efficacy, they may be subjected to a recall and all related information must be report to Food, Medicine and Healthcare Administration and Control Authority (EFMHACA) of Ethiopia. These Guidelines are recognized as being appropriate to the specialized requirements for the recall of pharmaceutical products and are the licensing conditions for all licenses issued by EFMHACA. For any Licensee that has failed to comply with those conditions, EFMHACA may revoke or suspend the license for a period of time that it believes appropriate. The role of EFMHACA in a recall is to assess the adequacy of the Licensee’s decision on the recall of the product and, should action be taken, to monitor the progress and effectiveness of the recall. EFMHACA may alert the public of the problem with the specified product and instruct the Licensee to recall and dispose of the product according to the circumstances. The recall might be initiated by the manufacturer, wholesaler or license holder, or by EFMHACA. Ensuring the safety, efficacy and quality of pharmaceutical products is a prime responsibility of the manufacturers and distributors (e.g., Importers) of medicines. The responsibility is shared with the Ethiopian Food Medicine and Healthcare Administration and Control Authority (EFMHACA).When pharmaceutical products are suspected of being potentially harmful to users due to their defective quality, safety or efficacy, they may be subjected to a recall and all related information must be report to Food, Medicine and Healthcare Administration and Control Authority (EFMHACA) of Ethiopia. These Guidelines are recognized as being appropriate to the specialized requirements for the recall of pharmaceutical products and are the licensing conditions for all licenses issued by EFMHACA. For any Licensee that has failed to comply with those conditions, EFMHACA may revoke or suspend the license for a period of time that it believes appropriate. The role of EFMHACA in a recall is to assess the adequacy of the Licensee’s decision on the recall of the product and, should action be taken, to monitor the progress and effectiveness of the recall. EFMHACA may alert the public of the problem with the specified product and instruct the Licensee to recall and dispose of the product according to the circumstances. The recall might be initiated by the manufacturer, wholesaler or license holder, or by EFMHACA. These Guidelines are recognized as being appropriate to the specialized requirements for the recall of pharmaceutical products and are the licensing conditions for all licenses issue

Plus De Contenu Connexe

Publicité

Medicine and medical device recall directive in Ethiopia

  1. 1. Ethiopian Food, Medicine and Healthcare Administration and Control Authority EFMHACA
  2. 2. Quality health services and products to all Citizen EFMHACA ጉድለት የተገኘበት መድኃኒት እና የህክምና መሳሪያ አሰባሰብ መመሪያ Kidanemariam G/Michael; Bpharm, MBA, MPH Pharmaceutical Regulation Advisor August 2018 FMHACA Mini Hall Addis Ababa, Ethiopia
  3. 3. Quality health services and products to all Citizen EFMHACA አጀንዳ • የመመሪያው መግቢያ • የመመሪያው ክፍሎች − አራት ክፍሎች • ዋና ዋና አንቀፆች – 21 አንቀፆች
  4. 4. Quality health services and products to all Citizen EFMHACA መግቢያ
  5. 5. Quality health services and products to all Citizen EFMHACA ክፍል አንድ: ጠቅላላ • አጭር ርዕስ – ይህ መመሪያ «ጉድለት የተገኘበት መድኃኒት እና የህክምና መሳሪያ አሰባሰብ መመሪያ ቁጥር 38/2010» ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል • ትርጓሜ – “ባለፈቃድ” ማለት መድኃኒት ወይም የህክምና መሳሪያ ለማምረት፣ ለማስመጣት፣ ለማከፋፈል፣ ለማደል ወይም በይዞታው ስር ለማቆየት ፈቃድ የተሰጠው ማንኛውም ሰው ነው
  6. 6. Quality health services and products to all Citizen EFMHACA ክፍል አንድ: ጠቅላላ • ትርጓሜ – “ጉድለት ያለበት መድኃኒት ወይም የህክምና መሳሪያ መሰብሰብ” ማለት መድኃኒት ወይም የህክምና መሳሪያ ደህንነት፣ ጥራትና ፈዋሽነት ወይም ውጤታማነት መጓደል ሲረጋገጥ፤ የተጭበረበረ፣ የተሳሰተ ወይም የሀሰት ገለጭ ፅሑፍ የተፃፈበት ወይም ሌሎቸ መሰል ጉድለቶች መኖሩ ሲረጋገጥ ከማንኛውም ዝውውር ታግዶ እንዲሰበሰብ የማድረግ ሂደት ሆኖ በባለ ንብረቱ ፍላጎት ከገበያ ማስወጣትን ወይም ተመላሽ ማድረግን አያካትትም • የተፈጻሚነት ወሰን – ይህ መመሪያ በማንኛውም የደህንነት፣ ጥራትና ፈዋሽነት ወይም ውጤታማነት ጉድለት ያለበት እና ለህዝብ ጤና ጎጂ ነው ተብሎ የታመነ መድኃኒት ወይም የህክምና መሳሪያ ላይ ተፈፃሚ ይሆናል
  7. 7. Quality health services and products to all Citizen EFMHACA ክፍል አንድ: ጠቅላላ • ዓላማ – ደህንነቱ፣ ጥራቱና ፈዋሽነቱ ወይም ውጤታማነቱ የጠበቀ መድኃኒት ወይም የህክምና መሳሪያ እንዲቀርብ በማድረግ የህብረተሰቡን ጤና ለመጠበቅ – ማንኛውም የደህንነት፣ ጥራትና ፈዋሽነት ወይም ውጤታማነት ጉድለት ያለው፣ የተጭበረበረ፣ የተሳሳተ ወይም የሀሰት ገለጭ ፅሑፍ የተፃፈበት ወይም በሌሎች መሰል ጉድለቶች ምክንያት የሚሰበሰብ መድኃኒት ወይም የህክምና መሳሪያ የአሰባሰብ ስርዓት ውጤታማነት ለማረጋገጥ፤ – ጉድለት ያለበት መድኃኒት ወይም የህክምና መሳሪያ ሲሰበሰብ የሚኖረውን የአያያዝ፣ አጓጓዝ፣ አከመቻቸት እና አወጋገድ ሂደት ለመቆጣጠር እና በሂደቱ ህብረተሰቡን ንቁ ተሳታፊ እንዲሆን ለማድረግ፤ – በመድኃኒት ወይም የህክምና መሳሪያ አሰባሰብ ሂደት የተገኘ መረጃ በተገቢው መንገድ እንዲያዝ እና ሪፖርት እንዲደረግ ለማድረግ፤
  8. 8. Quality health services and products to all Citizen EFMHACA ክፍል ሁለት ጉድለት ያለበት መድኃኒትና የህክምና መሳሪያ ቅሬታና ጥቆማ አያያዝ ስርዓት • ስለ ቅሬታ እና/ወይም ጥቆማ አቀራረብና አቀባበል – ማንኛውም ተቆጣጣሪ አካል፤ አምራች፣ አስመጪ፣ አከፋፋይ፣ የመድኃኒት ችርቻሮ ድርጅት፣ የጤና ተቋም ወይም ሌላ በመድኃኒት ወይም የህክምና መሳሪያ ማስመጣት፣ ማሰራጨት ወይም ማደል ፈቃድ ያለው ሰው በመድኃኒት ወይም የህክምና መሳሪያ ደህንነት፣ ጥራትና ፈዋሽነት ወይም ውጤታማነት በተመለከተ የቅሬታና ጥቆማ አቀራረብና አቀባበል ስረዓት ሊኖረው ይገባል – በቃል፣ በስልክ፣ በኢሜይል፣ በፅሑፍ ወይም በሌላ ማንኛውም መንገድ ሊያቀርብ ይችላል – በተዘጋጀ የአመዘጋገብ ስርዓት መመዝገብ አለበት
  9. 9. Quality health services and products to all Citizen EFMHACA ክፍል ሁለት: ቅሬታና ጥቆማ አያያዝ ስርዓት • ስለ ቅሬታ እና/ወይም ጥቆማ አያያዝ፣ ማጣራትና ምርመራ – ማንኛውም ሰው የቀረበለትን ቅሬታ እና/ወይም ጥቆማ አግባብነቱንና ትክክለኝነቱን ማጣራት አለበት – ማንኛውም ሰው የቀረበውን ቅሬታ እና/ወይም ጥቆማ ምክንያቱን፣ ምንጩን እና ቀደም ሲል ተመሳሳይ ችግር መከሰቱን ምርመራ ማድረግ አለበት – ማንኛውም ሰው የቀረበውን ቅሬታ እና/ወይም ጥቆማ በተደረገው ምርመራ መሰረት የሚወስደውን የመፍትሄ እርምጃ ይወስናል – የተገኘውን የምርመራ ውጤት መሰረት በማድረግ መድኃኒቱን ወይም የህክምና መሳሪያውን ከገበያ መሰብሰብ ያለበት መሆኑን ከተረጋገጠ እርምጃውን በመውሰድ አስፈላጊውን መረጃ ለባለስልጣኑ ማሳወቅ አለበት
  10. 10. Quality health services and products to all Citizen EFMHACA ክፍል ሶስት ጉድለት ያለበት መድኃኒትና የህክምና መሳሪያ አሰባሰብ ስርዓት • በመድኃኒት ወይም የህክምና መሳሪያ ላይ የተከሰተን ችግር ማሳወቅ – ማንኛውም ሰው በመድኃኒት ወይም የህክምና መሳሪያ ደህንነት፣ ጥራትና ፈዋሽነት ወይም ውጤታማነት ላይ ጉድለት መኖሩን ሲረጋገጥ መድኃኒቱን ወይም የህክምና መሳሪያውን በመሰብሰብ ይህንኑ ለባለስልጣኑ ማሳወቅ አለበት – የምርምር ተቋማት፣ አለም አቀፍ ድርጅቶችና ታካሚዎች ወይም ተጠቃሚዎች ለባለስልጣኑ ሊያሳውቁ ይችላሉ – የመድኃኒት ወይም የህክምና መሳሪያ ደህንነት፣ ጥራትና ፈዋሽነት ወይም ውጤታማነት ጉድለት ሪፖርት የሚከተሉት መረጃዎች መያዝ አለበት
  11. 11. Quality health services and products to all Citizen EFMHACA ክፍል ሶስት: ጉድለት ያለበት … አሰባሰብ ስርዓት • የአሰባሰብ ሂደት – ማንኛውም ሰው ለሚፈጠር የደህንነት፣ ጥራትና ፈዋሽነት ወይም ውጤታማነት ወይም ሌላ መሰል ጉድለት ኃላፊነት አለበት – ማንኛውም ሰው የተሰራጨውን መድኃኒት ወይም የህክምና መሳሪያ የመሰብሰብ ግዴታ አለበት – ባለስልጣኑ ….. ከኢትዮጵያ ገበያ በቀጥታ እንዲሰበሰብ ሊያዝ ይችላል – ማንኛውም ሰው የተፃፈ የአሰራር ስርዓት ሊኖረው ይገባል – የአሰባሰብ ሂደቱን እና ውጤታማነቱን የመገምገም እንዲሁም ውጤቱ ለባለስልጣኑ ሪፖርት የማድረግ ግዴታ አለበት
  12. 12. Quality health services and products to all Citizen EFMHACA ክፍል ሶስት: ጉድለት ያለበት … አሰባሰብ ስርዓት • የአሰባሰቡን ደረጃ አወሳሰን – ምድብ አንድ: በ24 ሰዓታት ውስጥ የመሰብሰብ ሂደቱ መጀመር አለበት – ምድብ ሁለት: በ48 ሰዓታት ውስጥ የመሰብሰብ ሂደቱ መጀመር አለበት – ምድብ ሶስት: በ72 ሰዓታት ውስጥ የመሰብሰብ ሂደቱ መጀመር አለበት – የመድኃኒት አሰባሰብ የአሰራር መመሪያ መከተል አለበት፡፡
  13. 13. Quality health services and products to all Citizen EFMHACA ክፍል ሶስት: ጉድለት ያለበት … አሰባሰብ ስርዓት • ጉድለት ያለበት መድኃኒት ወይም የህክምና መሳሪያ እንዲሰበሰብ ለሚመለከታቸው ድርጅቶች ስለ ማሳወቅ – እንዲሰበሰብ ሲወሰን ባለፈቃዱ እና በስርጭቱ ላይ የተሳተፉ ድርጅቶች እንደየ ደረጃቸው በተዋረድ እንዲሰበሰብ በፅሑፍ ስለ መድኃኒቱ ወይም የህክምና መሳሪያው ዝርዝር መረጃ በማካተት በኢ-ሜይል፣ በፋክስ ወይም ሌሎች መልእክቱን በአግባቡ ማድረስ በሚያስችል መንገድ ማሳወቅ አለበት – የሚተላለፈው መረጃ ……… በማካተት ተጨማሪ ስርጭት እንዳይካሄድ በማሳሰብ መሆን አለበት
  14. 14. Quality health services and products to all Citizen EFMHACA ክፍል ሶስት: ጉድለት ያለበት … አሰባሰብ ስርዓት • ለህዝብ ስለ ማሳወቅ – ለህብረተሰብ ጤና ችግር የሚፈጥር መሆኑን ሲያረጋግጥ እና አፋጣኝ እርምጃ መውሰድ አስፈላጊ ሲሆን በተለያዩ መረጃ ማስተላለፍያ መንገዶች ለህዝቡ ይፋ ያደርጋል – ባለስልጣኑ በሚሰበሰበው መድኃኒት ወይም የህክምና መሳሪያ ለህዝብ ይፋ ሲያደርግ ከባለፈቃዱ ወይም ህጋዊ ተወካይ ጋር በመመካከር – ባለፈቃዱ በመገናኛ ብዙሃን ወይም በሌላ መንገድ ለህዝቡ መረጃ ይፋ በማድረግ ለባለስልጣኑ ማሳወቅ አለበት – ባለስልጣኑ አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው ባለፈቃዱን ወይም ህጋዊ ወኪሉን ሳያማክር በመገናኛ ብዙሃን ለህዝብ ይፋ ሊያደርግ ይችላል፡፡ – ባለስልጣኑ ለሚመለከታቸው አካላት የሚያሳውቅበት የማንቅያ ስርዓት (Alert system) ሊኖረው ይገባል
  15. 15. Quality health services and products to all Citizen EFMHACA ክፍል ሶስት: ጉድለት ያለበት … አሰባሰብ ስርዓት • መረጃ አያያዝ እና አመዘጋገብ – ማንኛውም አምራች ከጥሬ ዕቃ ጀምሮ እሰከ ያለቀለት ምርት ድረስ የሚያሳይ የመረጃ አያያዝ ስርዓት መዘርጋት አለበት – ማንኛውም ሰው የመለያ ቁጥር እና/ወይም የሎት ቁጥር ጨምሮ የተደራጀ መረጃ እና የሚቀርቡ ጥቆማዎች እና/ወይም ቅሬታዎች መመዝገብ እና አደራጅቶ መያዝ አለበት – የተደራጀውን መረጃ በማናኛውም ጊዜ በተቆጣጣሪ አካል ሲጠየቅ የማቅረብ ግዴታ አለበት
  16. 16. Quality health services and products to all Citizen EFMHACA ክፍል ሶስት: ጉድለት ያለበት … አሰባሰብ ስርዓት • ስለ አሰባሰብ ሂደት ክትትል – የሚሰብሰብ ሰው የአሰባበስብ ሂደቱ ውጤታማነት የመከታተል፣ ሪፖርት የማድረግ እና የማረጋገጥ ግዴታ አለበት – የሚሰበስብ ሰው የአሰባሰቡ ሂደት ያለበትን ደረጃ በየጊዜው ለባለስልጣኑ ማሳወቅ አለበት – በህገ ወጥ ዝውውር እና በማይመለከታቸው ሰዎች ይዞታ ስር እንዳይወድቅ ተገቢውን ጥንቃቄ መድረግ አለበት – መሰብሰብ በጀመረ በሰባት ቀናት ውስጥ…. ለባለስልጣኑ ሪፖርት የማድረግ ግዴታ አለበት
  17. 17. Quality health services and products to all Citizen EFMHACA ክፍል ሶስት: ጉድለት ያለበት … አሰባሰብ ስርዓት • ስለ ድህረ መሰብሰብ – የአሰባሰብ ሂደቱ ሲጠናቀቅ ባለፈቃዱ …….. ለባለስልጣኑ በ14 ቀናት ውስጥ ማቅረብ አለበት – የአሰባሰብ ሂደቱ ተጠናቆ በአስራ አራት ቀናት ውስጥ ሪፖርት ካልተደረገ ሪፖርቱ የዘገየበትን ምክንያት ለባለስልጣኑ በማሳወቅ ማረጋገጫ ማግኘት አለበት
  18. 18. Quality health services and products to all Citizen EFMHACA ክፍል ሶስት: ጉድለት ያለበት … አሰባሰብ ስርዓት • የአሰባሰቡን ሂደት መገምገም – ባለፈቃዱ ጉድለት ያለበት መድኃኒት ወይም የህክምና መሳሪያ የአሰባሰብ ሂደት ዉጤታማነት እና አፈፃፀም በተመለከተ መገምገም እና ለባለስልጣኑ ሪፖርት ማቅረብ አለበት – በተሰበሰበው መድኃኒት ወይም የህክምና መሳሪያ ላይ ባለፈቃዱ የሚያቀርበው ሪፖርት ባለስልጣኑ ገምግሞ የአሰባሰብ ሂደቱን ዉጤታማነት የመጨረሻ የማረጋገጫ ውሳኔ ይሰጣል – ባለስልጣኑ የአሰባሰባ ሂደቱ ዉጤታማነት ላይ ጥርጣሬ ካለው የአሰባሰቡ ሂደት በድጋሚ እንዲከናውን ሊይደርግ ይችላል
  19. 19. Quality health services and products to all Citizen EFMHACA ክፍል ሶስት: ጉድለት ያለበት … አሰባሰብ ስርዓት • በድጋሚ ስርጭቱ የሚፈቀድበት ሁኔታ – ባለስልጣኑ የተሰበሰበውን መድኃኒት ወይም የህክምና መሳሪያ ደህንነት፣ ጥራት እና ፈዋሽነት ወይም ውጤታማነት ሲረጋገጥ ምርቱ እንደገና በድጋሚ እንዲሰራጭ ሊፈቅድ ይችላል፡፡ • ስለ አወጋገድ – በጥቅም ላይ የማይውል መድኃኒት አወጋገድ መመሪያ መሰረት እንዲወገድ መደረግ አለበት – ወደ መጣበት ሀገር እንዲመለስ ሊደረግ ይችላል
  20. 20. Quality health services and products to all Citizen EFMHACA ክፍል አራት: ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች • ስለ የመተባበር ግዴታ • ስለ ቅጣት • ተፈጻሚት የማይኖራቸው ህጎች • መመሪያው የሚፀናበት ጊዜ – ይህ መመሪያ ከ ሐምሌ 9 ቀን 2010 ዓ.ም ጀምሮ የጸና ይሆናል አዲስ አበባ ሰኔ 9 ቀን 2010 ዓ.ም የሁሉ ደነቀው የኢትዮጵያ የምግብ፣ የመድኃኒትና ጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር
  21. 21. Quality health services and products to all Citizen EFMHACA ዕዝል • እዝል I፡ ጉድለት ያለበት መድኃኒት ወይም የህክምና መሳሪያ መሰብሰቢያ ማሳወቂያ ቅጽ • ዕዝል II፡ የአሰባሰብ ሂደት ክትትል ሪፖርት ማድረጊያ ቅጽ • ዕዝል III፡ የተሰራጩት ምርቶች በሙሉ መመለሳቸውን ለማረጋገጥ ይህንኑ ለባለስልጣኑ ሪፖርት የማድረጊያ ቅፅ
  22. 22. Quality health services and products to all Citizen EFMHACA ለበለጠ መረጃ መመሪያውን ይመልከቱ www.fmhaca.gov.et/standardsdirectivesguideline.html
  23. 23. Quality health services and products to all Citizen EFMHACA

×