ይህ ስልጠና የኮምፒውተር ሚናን እና መሰረታዊ የኮምፒውተር ቃላትን ይገልፃል። ይህም የተለያዩ ክንዋኔዎችን ለመፈጸም ከሚያስችሉ ፕሮግራሞች ጋር እንድትላመድ ያደርጋል። በተጨማሪም ይህ ስልጠና ኮምፒውተሮች የሚያገለግሉባቸውን የተለያዩ ቦታዎች እና ኮምፒውተሮች ከፈጠሯቸው የተለያዩ የስራ እድሎች ያስተዋውቅሃል።Lire moins