Contenu connexe Similaire à Leadership for RRS - 2014.pdf Similaire à Leadership for RRS - 2014.pdf (13) Leadership for RRS - 2014.pdf4. መሪነት አንዴን ዓሊማ ሇማሳካት እና ዴርጅቱን
ይበሌጥ በተሳካ እና በተቀናጀ መንገዴ
ሇመምራት/Direct/፤ የአንዴ ሰው በላልች ሊይ ተጽዕኖ
የማሳዯር ሂዯት ነው (ሻርማ እና ጄን 2013)።
መሪነት ማሇት አንዴ ሰው አንዴን ዓሊማ ወይም ግብ
ሇማሳካት ላልችን አቅጣጫ የማሳየት/የመምራት
ወዲጃዊ ግንኙነት ሊይ የተመሰረተ ተግባር ነው
(በረሌ 2012)።
5. “መሪነት አንዴ ሰው አንዴን የጋራ ግብ ሇማሳካት
በቡዴን የተሰባሰቡ ግሇሰቦችን ሇማሳመንና ሇማነሳሳት
የሚዯረግ የተግባር ሂዯት ነው።” ኖርትሀውስ (2016)
በዚህ ትርጉም ውስጥ አራት ጠቃሚ ነጥቦችን
እናገኛሇን። እነሱም፦
“መሪነት የማያቋርጥ ሂዯት /Process/ ነው”
መሪነት ሰዎችን ማነሳሳት ነው።
መሪነት በቡዴን ውስጥ የሚከሰት ነው።
መሪነት የጋራ ግብ ሊይ የሚያተኩር ነው።
6. መሪነት የኃሊፊነት ዯረጃ ወይም ህጋዊ የሥራ መዯብ
አይዯሇም
መሪነት ስሌጣን፣ ኃይሌ ወይም ሀብት አይዯሇም
መሪነት የተወሇዴክበት ቤተሰብ ጉዲይ አይዯሇም
መሪነት ዋና ሥራ አስፈፃሚ፣ ሥራ አስኪያጅ፣ ዲይሬክተር
ወይም ፕሬዚዲንት መሆን ማሇት አይዯሇም
እንዯዚሁም መሪነት ከጀግንነት ጋርም ፍፁም የተሇየ ነው።
መሪነት ከሰዎች ጋር በሚኖር ግንኙነት የሚፈጠር፣
መተማመን ሊይ የተመሰረተና የጋራ ግብን ሇማሳካት
ሰዎችን ማነሳሳት ሊይ የሚያተኩር ነው።
7. ሇውጥ ስሇሚያስፈሌግ፣
ግልባሊዜሽን ስሇሚያስገዴዴ፣
በኢትዮጵያ ሁኔታ
ቀጣይነት ያሇው ዕዴገትና ሌማት
ውጤታማነት
ግሌጽነት
ተጠያቂነት
እና የመሳሰለትን ሇማሳካት መሪ ያስፈሌጋሌ።
8. ሥራ አመራር/ማኔጅመንት/ የስኬት መሰሊሌን
የመውጣት ብቃት ሲሆን መሪነት መሰሊለ ትክክሇኛ
ግዴግዲ ሊይ የተዯገፈ መሆኑን ያረጋግጣሌ።
ስቴፈን ኮቬይ
9. ማኔጅመንት ተግባራትን በትክክሇኛው መንገዴ
የሚያከናውን ሲሆን መሪ ትክክሇኛውን ተግባር
የሚያከናውን ነው።
ቤኒስና ናኑስ (1985)
Do the right
things
Motor
bike
chur
ch
10. መሪነት ከሥራ አስኪያጅ ጋር ተመሳሳይ የሆኑ
ሂዯቶችን የሚያከናውን ጽንሰ ሃሳብ ነው።
ሁሇቱም ሰዎችን የማነሳሳት ሥራዎችን ይሰራለ፤
ሁሇቱም ከሰዎች ጋር ይሰራለ፤
ሇሁሇቱም መኖር በስራቸው ሰዎች ያስፈሌጋለ፤
ሁሇቱም አንዴን የጋራ ዓሊማ ሇማሳካት ይሰራለ፤
በአጠቃሊይ በሥራ አስኪያጅ የሚከናወኑ በርካታ
ተግባራት በመሪዎችም ይከናወናለ።
ሆኖም መሪነት ከሥራ አስኪያጅ ጋር በብዙ መሌኩ
ይሇያያሌ።
11. ስኬታማ ዴርጅቶች ሁሇቱንም (መሪዎችን እና ሥራ
አስኪያጆችን) ይፈሌጋለ።
መሪዎች ወዯ አንዴ የጋራ ግብ ሰዎችን የማነሳሳት፣
የማነቃቃትና የመምራት/አቅጣጫ ሇማሳየት
ሥራ አስኪያጅ የዴርጅቱን የዕሇት ከዕሇት
እንቅስቃሴዎች በተቃና ሁኔታ ሇማከናወን።
12. ማኔጀሪያሌ መሪነት
ሥራ አስኪያጆችን እንዯ መሪ እና
መሪዎችን እንዯ ሥራ አስኪያጅ መሆንን የሚገሌጽ
ነው።
የሁሇቱ አንዴ ሊይ መገኘት
በተሇዋዋጭ ሁኔታዎች ውስጥ ያሇን ዴርጅታዊ
ፍሊጎት ሚዛናዊ በሆነ መንገዴ ሇመሙሊትና
የወዯፊቱን ሁኔታ ስትራቴጂያዊ እና ታክቲካሌ ሆኖ
በመመርመር አቅጣጫ ሇማስቀመጥ።
14. የትኞቹን የመሪነት ንዴፈ ሃሳቦች ታውቃሊችሁ?
የምታውቋቸውን የመሪነት ንዴፈ ሃሳቦች ሇቡዴን
አባሊት አካፍለ።
ከ3-5 ዓባሊት ያለት ቡዴን በመመስረት
ሇ05 ዯቂቃዎች ተወያዩ።
15. የታሊቁ ሰው ንዴፈ ሃሳብ
Great Man Theory
1840
ተፈጥሯዊ ባህርይ ሊይ የሚመሰረት ንዴፈ ሃሳብ
Trait Theory
1930
የመሪ ባህሪያት ሊይ የሚመሰረት ንዴፈ ሃሳብ
Behavioral Theories
1940
የታሊቁ ሰው ንዴፈ ሃሳብ
Great Man Theory
1840
ተፈጥሯዊ ባህርይ ሊይ የሚመሰረት ንዴፈ ሃሳብ
Trait Theory
1930
የመሪ ባህሪያት ሊይ የሚመሰረት ንዴፈ ሃሳብ
Behavioral Theories
1940
16. ክህልትን መሰረት ያዯረገ ስሌት
Skills Approach
1955
ኮንቲጀንሲ ንዴፈ ሃሳቦች
Contingency Theories
1960
ትራንዛክሽናሌ መሪነት ንዴፈ ሃሳብ
Transactional leadership Theories
1970
19. ከእነዚህ የአመራር ንዴፈ ሃሳቦች የትኛው ሇእኛ ሀገር
ነባራዊ ሁኔታ ጠቃሚ ነው? ሇምን?
እኛ እየተከተሌነው ያሇው የአመራር ጥበብ ከየትኛው
የአመራር ንዴፈ ሃሳብ ጋር ይዛመዲሌ
ማን ሇየትኛው የአመራር ንዴፈ ሃሳብ ምሳላ ነው?
ከ2-3 ዓባሊት ያለት ቡዴን በመመስረት
ሇ5 ዯቂቃዎች ተወያዩ።
20. ማንዳሊ
ማዘር ቴሬዛ
መንግስቱ ኃይሇማርያም
ሂትሇር
ድ/ር አብይ
ቢኒያም(መቄድንያ)
22. የአመራር ዋና ተግባር ምንዴነው?
ውሳኔ መስጠት/Descsion Making/
የስሌጣን ውክሌና/Deligation/
ማትጋት/Motivation/
ኮሙኒኬሽን/Comunication/
የሥራ ቡዴኖች ግንባታ/Team Buiulding/
ግጭትን መፍታት/conflict management/
የተተኪ አመራር ግንባታ/Leadership Devt.
የመንዯርዯሪያ ጥያቄ
23. 1. ውሳኔ መስጠት
– መሪነት ውሳኔ በመስጠት የተሞሊ ተግባር ነው።
– መምራት ትክክሇኛ ውሳኔ በመስጠት ወይም ባሇመስጠት
ዕዴገት ወይም ውዴቀት ሉመጣ ይችሊሌ።
– መሪዎች ብቃታቸው የሚሇካው በሚሰጡት ውሳኔ
ትክክሇኛነት ነው።
– ውሳኔዎች ዓሊማን ከግብ ሇማዴረስ የሚወሰደ እርምጃዎች
ናቸው።
– ውሳኔ አንዴን ነገር ሇማከናወን ከቀረቡት አማራጮች
መካከሌ የተሻሇውን መምረጥና ችግርን የመፍታት ሂዯት
ነው።
23
25. ሇምን የተሳሳተ ውሳኔ እንሰጣሇን?
የውሳኔ አሰጣጥ ፈተናዎች
• ከአንዴ ነገር ጋር ብቻ መጣበቅ፦
– ውሳኔ ሇመስጠት ዝግጅት ስናዯርግ አዕምሮ ብዙ ጊዜ
መጀመሪያ ሊይ ሊገኘው መረጃ ያዯሊሌ።
• ያሇፈን የተሳሳተ ውሳኔ ትክክሌ እንዯነበር ሇማሳመን
መሞከር፦
– ብዙ አመራሮች ያሇፈ ውሳኔያቸው ስህተት እንዯነበር
ቢታወቅም ይህ ውሳኔያቸው ትክክሌ እንዯነበር ሇማሳመን
ሲሞክሩ እንዯገና ላሊ የውሳኔ አሰጣጥ ችግር ውስጥ ይገባለ።
26. ፈተናዎች …
የጊዜ እጥረት፦
ውሳኔ አሰጣጥ በነገሩ ዙሪያ ጥናት ያስፈሌጋሌ።
ሇዚህም በቂ ጊዜ እንዯሚያስፈሌግ እሙን ነው።
ሆኖም አንዲንዴ አስቸኳይ ውሳኔዎች የሚጠይቁ ጉዲዮች
አለ።
የመረጃ እጥረት፦
መረጃዎች ሇውሳኔ አሰጣጥ የመሰረት ዴንጋይ ናቸው።
ውሳኔ ያሇመረጃ ስህተት ሊይ ይጥሊሌ።
የጉዲዮችን ትክክሇኛ ምክንያት አሇማወቅ፦
አንዲንዴ ውሳኔ ሰጭዎች ከምክንያቱ ይሌቅ የችግሩ
ውጤት ሊይ ስሇሚያተኩሩ የሚወስኑት ውሳኔ
ትክክሇኛነቱን ያጣሌ።
27. • ማየት የምንፈሌገውን ብቻ ማየት
– ሰዎች ብዙ ጊዜ የራሳቸውን እይታ እና ስሜት የሚዯግፉ
መረጃዎችን በተዯጋጋሚ የሚመሇከቱ ሲሆን የሚቃረኗቸውን
ዯግሞ ሇማስወገዴ ይሞክራለ።
ፈተናዎች …
28. • የነበረውን ሁኔታ የማስቀጠሌ ፍሊጎት
– ብዙ ጊዜ አመራሮች ቀዯም ሲሌ ጥቅም ሊይ አውሇውት
ውጤት ያስገኘሊቸው ውሳኔ ሊይ ተጣብቀው
• ተጨማሪ መረጃዎችን የመፈሇግ፤
• አዱስ የውሳኔ ሃሳብ የማመንጨት ወይም
• አዲዱስ ቴክኖልጂዎችን የማፈሊግ ችግር ሉገጥማቸው
ይችሊሌ።
ፈተናዎች …
29. • ከሌክ በሊይ የራስ መተማመን
– ብዙ ሰዎች እርግጠኛ መሆን የማይቻሌ ውጤት ሊይ
ሇመዴረስ የሚያስችሌ የመተንበይ ችልታ እንዲሊቸው
ሇማሳየት ራሳቸውን ከሌክ በሊይ አግዝፈው ይመሇከታለ።
• ችግሩን የምናይበት መንገዴ
– የአመራሩ ውሳኔ በአብዛኛው ችግሩን በገሇጸበትና በተረዲበት
መንገዴ የሚወሰን ነው።
ይህንን የበሇጠ ሇመረዲት ቀጥል የተመሇከተውን
መሌመጃ ሇመስራት ሞክሩ።
ፈተናዎች …
30. በተሇያዩ ክሌልች ሉኖር የሚችሌ የምርጫ ውጤት ትንበያ
• በምርጫ ክሌሌ አንዴ ካለት 30 የምርጫ ጣቢያዎች አንዴ
ሶስተኛውን የማሸነፍ እዴሌ አሇው።
• በምርጫ ክሌሌ ሁሇት ካለት 30 የምርጫ ጣቢያዎች ሁሇት
ሶስተኛውን የማሸነፍ እዴሌ ሊያገኝ ይችሊሌ።
• በምርጫ ክሌሌ ሶስት ካለት 30 የምርጫ ጣቢያዎች አስሩን
የማሸነፍ እዴሌ አሇው።
• በምርጫ ክሌሌ አራት ካለት 30 የምርጫ ጣቢያዎች ሃያውን
የማሸነፍ እዴሌ ሊይኖረው ይችሊሌ።
የትኛው የምርጫ ክሌሌ ሊይ እንዱሰራ ትመክራሊችሁ?
31. የቡዴን ውሳኔ አሰጣጥ
• “ከአንዴ ጭንቅሊት ይሌቅ ሁሇት ጭንቅሊቶች የተሻለ
ናቸው?”
• የቡዴን ውሳኔ አሰጣጥ ከበርካታ ተሳታፊዎች ሌምዴና
እይታ በመነሳት ውሳኔ ሊይ መዴረስ በመሆኑ ጠቀሜታው
የጎሊ ነው።
32. 2. የስሌጣን ውክሌና፦
ዴርጅታቸውን ውጤታማ እንዱሆን የሚፈሌጉ
ታታሪና ትጉህ የስራ መሪዎች ብዙ ሇመስራት ጥረት
ያዯርጋለ።
ብዙ ሥራም በእጃቸው ይገባሌ።
ሁለንም ሇመስራት ዯግሞ ጊዜ ያንሳቸዋሌ።
ስሇዚህ ሥራን በማከፋፈሌ ስራዎች በወቅቱ
እንዱከናወኑና የዴርጅታቸው ዓሊማ እውን እንዱሆን
ያዯርጋለ።
32
33. 4. ኮሙኒኬሽን፦
መሪዎች ራዕያቸውን፣ ዓሊማቸውንና ግባቸውን
የሚያስፈጽሙት ከተከታዮቻቸው ጋር በሚያዯርጉት
ግንኙነት ነው።
ያሇ ኮሙኒኬሽን ምንም አይነት እንቅስቃሴ ማዴረግ
አይቻሌም።
ጥሩ ኮሙኒኬሽን የጥሩ አመራር ነፀብራቅ ነው።
33
34. የመረጃ ብሌጽግና
ተ.ቁ የመረጃ ማስተሊሇፊያ መንገድች የመረጃ ብሌጽግና
1 የገጽ ሇገጽ ውይይት ከፍተኛ
2 “ቪዱዮ ኮንፍረንስ” ከፍተኛ
3 “ቴላ ኮንፍረንስ” ከፍተኛ
4 “ኢ-ሜይሌ” መካከሇኛ
5 ዴረ-ገጽ መካከሇኛ
6 የተፃፉ ዯብዲቤዎችና ማስታወሻዎች መካከሇኛ
7 መዯበኛ ዯብዲቤዎችና ሰነድች ዝቅተኛ
8 በሰንጠረዥ የሚገሇጹ ቁጥሮችና መረጃዎች ዝቅተኛ
36. 6. ግጭትን “ማኔጅ” ማዴረግ
ግጭት በጉዲዮች ዙሪያ ባሇመግባባት ወይም
ባሇመስማማት የሚከሰት የሌዩነት ውጤት ነው።
ግጭት
በሥራ መስኮች፣
በማህበራዊ ህይወት፣
በፖሇቲካ ወይም በግሇሰብ ዯረጃ በሚከናወኑ
እንቅስቃሴዎች ውስጥ የሚከሰት ነው።
ግጭት የላሇበት ህይወት ወይም እንቅስቃሴ የሇም።
36
37. የግጭቶች መነሻ ምክንያቶች፦
ግጭቶች ከባድ ነገር አይነሱም። በአንዲንዴ ጥናቶች የተሇዩ
ምክንያቶች የሚከተለት ናቸው።
ፍሊጎቶች ያሌተሟለ ከሆነ፣
የተጠበቀው ሳይሟሊ ሲቀር፣
የተዛባ አመሇካከት ሲኖር፣
አግባብነት የላሇው ስሌጣን ሲኖር፣
ሇግብዓቶች የሚዯረግ ፉክክር
የመረጃ ሌዩነት
የመግባባት ችግር
የባህሪ ሌዩነት
የሥራዎች በግሌጽ አሇመከፋፈሌ/መዯራረብ
የዴርጅቶች በተሇያዩ ዯረጃዎች ሊይ መገኘትና
የመተሳሰብ ሌዩነት
የአመሇካከት፣ የዘይቤና የሃሳብ ሌዩነት ወዘተ.
37
38. የግጭት አፈታት ቴክኒኮች
በግጭት አፈታት ሂዯት ትኩረት ሉሰጣቸው የሚገቡ
ጉዲዮች
አሇመግባባቶች ሉኖሩ የሚችለና ተፈጥሯዊ
መሆናቸውን መረዲት
ዓሊማን አሇመዘንጋት
ግጭቶች ግሊዊ መሌክ እንዲይዙ መጠንቀቅ
በሰጥቶ መቀበሌ መርህ ሇመግባባት መሞከር
ሁሇቱም ወገኖች አሸናፊ የሚሆኑበትን መንገዴ
መፍጠር /Win-win approach/
38
39. የግጭት ዓይነቶች
• ከራስ ጋር የሚፈጠር ግጭት (Intra-personal)
• በሰዎች መካከሌ የሚፈጠር ግጭት (Inter-personal)
• የቡዴን ግጭት (Inter-group)
• የብዙ ሃይልች ግጭት/Multi-party Conflict/
• ዓሇም አቀፋዊ ግጭትInternational Conflict/
40. የግጭት ውጤቱ ምንዴነው?
• ግጭት የሚፈጠረው በሌዩነታችን ምክንያት ሳይሆን ስሇ
ሌዩነታችን በምንናገረውና በምናሳየው ተግባራዊ
እንቅስቃሴ ምክንያት ነው።
41. ውጤት …
1ኛ ግጭት ጤናማ እና ጠቃሚ ሉሆን የሚችሇው
• በግጭቱ ምክንያት፦
– በሰዎች መካከሌ የተፈጠረው ወዲጅነት ጠንካራ መሆን ከቻሇ፣
– እርስ በእርስ የበሇጠ መዯማመጥና አንደ አንዯኛውን የበሇጠ
መረዲት ከተቻሇ፣
– የየራሳቸውን ፍሊጎት ወዯ አንዴ ሇማምጣት ከፍተኛ ፈቃዯኝነት
ከተፈጠረ፣
– ከፍተኛ መተማመን ከነገሰ፣
– ሇቀጣይ የግጭት መንስኤ ሉሆኑ የሚችለ ምንጮችን መፍታት
ከተቻሇ እና
– ከፍተኛ የማስተዋሌና የማመዛዘን ብቃት ከተፈጠረ ብቻ ነው።
42. • 2ኛ በግጭት ምክንያት
– መሸማቀቅና ፍራቻ፣
– አለታዊ ስሜትና አስተሳሰብ እና
– እያዯገ የሚሄዴ ጥሊቻ ከተፈጠረ ግጭት የነበረ መሌካም
ግንኙነትን የሚያፈርስ እና አዯገኛም ሉሆን ይችሊሌ።
• ከዚህ ዓይነት ግጭት የሚያተርፍ ወይም የሚጠቀም
የሇም።
ውጤት …
43. መከሊከሌ …
2. ወዯ ግጭት ከመግባታችን በፊት ቆም ብሇን ሉያስገኝሌን
የሚችሇውን ጥቅም ማጤን
3. ውጤታማ የኮሙኒኬሽን ክህልትን ማዲበር
4. ማዲመጥ
5. ውይይት ማዴረግ
6. ስህተትን መቀበሌ
7. ገሇሌተኛ መሆን፦
8. አዎንታዊ አስተሳሰብን ማዲበር
44. የግጭት አፈታት ቴክኒኮች
በዴርዴር/ Negotiation
በሽማግላ እርቅ/ Mediation
የሽምግሌና ዲኝነት/Arbitration
መዯበኛ ፍ/ቤት/ Litigation or Jury Trial
44
የአመራሩ ሚና
45. 3. ማትጋት፦
አመራር በሚቻሇው መንገዴ ሁለ የሰራተኞቹን ስሜት
ማወቅና ይህንኑ ሇማሟሊት በመጣር የተቋሙን ዓሊማ
ከግብ ማዯረስና የሚፈሇገው ውጤት ማስገኘት
አሇባቸው።
45
47. የማስልው የፍሊጎት እዴገት ዯረጃ
Maslow’s hierarchy of needs/
Non-Monetary
incentives
monetary
incentives
49. የጆን አዳር ስምንቱ የማነሳሳት ህጎች
በራስህ የተነሳሳህ መሆን/ራስን ማነሳሳት፣
ከፍተኛ ተነሳሽነት ያሊቸውን ሰዎች መሇየት፣
እያንዲንደን ሰው በግሇሰብ ዯረጃ መርዲት፣
ትክክሇኛ ግን ጥረትን የሚጠይቁ ዒሊማዎችን ማስቀመጥ፣
የስራው ሂዯት በራሱ ተነሳሽነትን እንዯሚፈጥር ማስታወስ፣
የሚያነሳሳ የሥራ አካባቢን መፍጠር፣
ተመጣጣኝ የሆነ ሥጦታ/ሽሌማት ማዘጋጀት፣
ዕውቅና መስጠት።
51. የጆሃሪ መስኮት
• ግብረ መሌስ የመስጠትና የመቀበሌ ሂዯት በአመራር ሌማት
ፕሮግራም ውስጥ ትሌቅ ቦታ የሚሰጠው ነው።
• የጆሃሪ መስኮት በ1950ዎቹ ጆሴፍ እና ሃሪ በተባለ ሁሇት ሳይኮልጂስቶች
የተፈጠረ ግብረ መሌስን የመቀበሌና የመስጠት ሂዯትን የሚያስረዲ
ሞዳሌ ነው።
• በአሁኑ ጊዜ ይህ ሞዳሌ በአመራር ሌማት ፕሮግራም
– የላሊውን ችግር እንዯራስ ሇማየት፣
– የእርስ በእርስ ትብብርን ሇመፍጠር፣
– በቡዴን አባሊት መካከሌ ጤናማ የሆነ ግንኙነትን ሇመመስረት እና
– ራስን ሇማብቃት የሚያስችለ እውቀቶችንና ክህልቶችን ሇማግኘት
ጠቃሚ መሳሪያ ተዯርጎ ይወሰዲሌ
54. የአመራር እዴገት ዯረጃዎች
1 ጽንሰት/Position
2 የተከታይ ፈቃዯኝነት/Permission
(መሌካም ግንኙነት)
3 ምርታማነት/Production
4 ላልችን ማፍራት/People Dev’t
5 የመሪነት ቁንጮ/Pinnacle
56. Read Books & Develop yourself
Get these Special Training
56
Basic Skills training
• Leadership Introduction
• Leadership Theories
Transformational
Servant etc.
• Creative Decision Making
• Change Management
• Basic & Advanced Leadership Skills
• Communication
• Employee Motivation
• Leadership Development
• Service Delivery & Customer
Handling
• Critical Thinking
• Organizational Culture etc.
Motivational training
• Positive attitude
• Time Management
• Live your Dreams
• Personal Development etc.
Entrepreneurship & Business Trai.
• Basic Entrepreneurship
• Start & how to Improve your
Business
• Business plan Development
• Marketing & Marketing
Strategy
• Digital Marketing
• Product Development etc.