SlideShare une entreprise Scribd logo
የተሸከርካሪ የመብራት ክፍሎች ጥቅምና ሊደረግላቸው
የሚገባ ጥንቃቄ
ምሳሌ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አካዳሚ
የትራንስፖርት ቴክኒሻን ስልጠና
ፕሮጀክት 1
አዘጋጂና አቅራቢ በላይ ጌታቸው ካታጎሪ ህዝብ - 1
1
የተሸከርካሪ የመብራት ክፍሎች ትቅምና
ሊደረግላቸው የሚገባ ጥንቃቄ
ስልጠናው የሚወስደው ጊዜ
የንድፈ ሀሳብ ስልጠና 20 ደቂቃ
የተግባር ስልጠና አንድ ሰዓት
2
የስልጠና አላማ Training
objective
 ሰልጣኞች የተሸከርካሪ የመብራት ክፍሎችን እንድያውቁ
ያስችላል
 ሰልጣኞች የተሸከርካሪ የመብራት ክፍሎችን ጥቅም
እንድያውቁ ያስችላል
 ሰልጣኞች የተሸከርካሪ የመብራት ክፍሎችን ሊደረግላቸው
የሚገባ ጥንቃቄን እንድያውቁ ያስችላል
3
መግቢያ አሽከርካሪወች ተሽከርካሪን
በሚያሽከረከሩበት ጊዜ የተለያዩ መልዕክቶችን
ለማስተላለፍ እና አገልግሎት ለመስጠት በመሆኑ አንዲ
አሽከርካሪ የእነዚህን መብራቶች አጠቃቀምና
አገልግሎት ጠንቅቆ ማዎቅና መረዳት አለበት
4
ስለዚህ በተሸከርካሪ ላይ ያሉ የመብራት
ክፍሎችን በአጠቃላይ በሁለት
እንከፍላቸዋለን፡
1.ውጫዊ የተሸከርካሪ የመብራት ክፍሎች /
Exterior lights/
2.ውስጣዊ የመብራት ክፍሎች/ Interior
lights/
5
1.ውጫዊ የመብራት ክፍሎች / Exterior lights/
1.የፍሬን መብራት / Stop
light/
2.የኋላ ማርሽ መብራት/
Reverse light/
3.የማቆሚያ መብራት /
parking light/
4.የግንባር መብራት / Head
light/ 6
6. የጉም ማቅለጫ መብራት / Fog light/
7. የአደጋ ጊዜ መብራት / Hazard light/
8. የሰሌዳ ቁጥር መብራት / license plate light/
9. ጥሩንባ / Horn/
10. የዝናብ መጥረጊያ / Wiper /
7
1. የፍሬን መብራት / Stop light/
የፍሬን መብራት የምናገኘው ከተሸከርካሪው ከኋላ በኩል
ሲሆን አሽከርካሪው ተሽከርካሪውን በሚያሽከረከርበት ወቅት
ፍጥነቱን ለመቀነስ ወይም ለመቆም ሲፈልግ የእግር ፍሬን
ፔዳል ሲረገጥ የሚበራ መብራት ነው፡፡
8
2. የኋላ ማርሽ መብራት/ Reverse light/
የማርሽ እጀታውን በመጠቀም የኀላ ማርሽ ጥርስ
ስንመርጥ መብራቱ ይበራል የመብራቱ ቀለምም ነጭ
ነው
9
3. የማቆሚያ መብራት / parking light/
ይህ መብራት ከሽከርካሪው ከፊትና ከኋላ የሚገኝ ሲሆን ከፊት
ያለውን ክሊራንስ መብራት ሲባል ከኋላ ያለው ደግሞ ቴል
መብራት ብለን እንጠራዋለን፡፡ ጥቅሙ በጨለማ ጊዜ
ተሽከርካሪ መኖሩን ያመለክታል፡፡
10
4. የግንባር መብራት / Head light/
1.አጭር የግንባር መብራት -የምንጠቀመው የትራፊክ
ፍሰት በተጨናነቀበት ጊዜ ሌሎች አሽከርካሪዎችን
በማያውክ መልኩ እስከ 50 ሜትር ርቀት
እንጠቀመዋለን፡፡
2. ረጂም የግንባር መብራት -የምንጠቀመው የትራፊክ ፍሰት
ባልተጨናነቀበት ጊዜ ሲሆን እስከ 100 ሜትር ርቀት
እንጠቀመዋለን፡፡
11
5. ፍሬቻ መብራት / turn signal light/፡-
1. ይህን መብራት የምንጠቀመው አሽከርካሪው በመሽከርከር ላይ እያለ
ለመቆም ለመታጠፍ ጉዞ ለመጀመር ረድፍ ለመቀየር በሚፈልግበት
ጊዜ የሚጠቅም ነው፡፡
12
1.የቀኝ ፍሬቻ ጥቅም
 ወደ ቀኝ ለመታጠፍ
 ለመቆም
 ለማስቀደም
 ከግራ ወደ ቀኝ ለመለወጥ ይጠቀማል
2. የግራ ፈሬቻ ጥቅም
 ከቆምንበት ለመነሳት
 ለመቅደም
 ከቀኝ ወደ ግራ ረድፍ ለመለወጥ
 ወደ ግራ ለመታጠፍ ይጠቀማል 13
6. የአደጋ ጊዜ መብራት / Hazard light/
1.ይህ መብራት የምናገኘው ከፍሬቻ መብራት ላይ ሲሆን
የምንጠቀመው ደግሞ ተሽከርካሪው ላይ መንገዱ ላይ
ወይም ተሽከርካሪው ችግር ሲገጥመን ነው ነው፡፡
14
8. የሰሌዳ መብራት / licens plate light/፡-ይህ መብራት
የሚገጠመው ከተሽከርካሪው የኋላ አካል ይገጠማል ተሽከርካሪው በምሽት
ሲጓዝ ሰሌዳውን በትክክል ለማየት እና ለመለየት ይጠቅማል ፡፡
15
9. ጥሩንባ / Horn/ ፡- የጥሩንባ ጥቅም በማሽከርከር ላይ
እያለን ዘግየት ለሚሉ አሽከርካሪዎችም ይሁን መንገድ
ተጠቃሚዎች መልዕክት በድምፅ መልክ ለመስተላለፍ
ይጠቅማል፡፡
10. የዝናብ መጥረጊያ / Wiper / ይህ ሲስተም
ከመስታወት ላይ ዝናብ ለመጥረግና ውሃ መስተወት ላይ
ለመርጨት ያገለግላል፡፡
16
ለመብራት ክፍሎች መደረግ ያለበት ጥንቃቄ
 የባትሪ ተርሚናሎች እሳት
እንዳያስነሱ የተሸፈኑ መሆን
አለባቸው፡፡
 ሞተር በማይሰራበት ጊዜ
ኳድሮ ወይም ክፍት አድርጎ
ያለመቆየት
17
1.ባትሪ ሲፈታ መጀመሪያ ኔጋቲቭን ቀጥሎ ፖዘቲቭን መሆን
አለበት፡፡
2.በተለያዩ የኤሌክትሪክ አስተላላፊ ገመዶች ውስጥ
ተሸከርካሪው በሚታጠብበት ጊዜና በዝናብ ወቅት ውሃ ከገባ
በቀላሉ እሳት ሊያስነሳ ሰለሚችል ገመዶቹ በደንብ የተሸፈኑና
ያልተዝረከረኩ መሆን አለባቸው፡፡
18
3. ፊውዝ ተቃጥሎ በሚቀየርበት ተመሳሳይ
አምፔር ያለውን መቀየር አስፈላጊ ነው በሽቦ
አስሮ መጠቀም አይመከርም፡፡
4. አምፖሎች ሲቃጠሉ በተመሳሳይ አምፖል መቀየር አለበት፡፡
19
ጥያቄ ካለ እቀበላለሁ
20
ስላዳመጣችሁኝ አመሰግናለሁ
21

Contenu connexe

En vedette

How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024How to Prepare For a Successful Job Search for 2024

Albert Qian
 
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsSocial Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights

Kurio // The Social Media Age(ncy)
 
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024

Search Engine Journal
 
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary5 Public speaking tips from TED - Visualized summary

SpeakerHub
 
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd

Clark Boyd
 
Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next
Tessa Mero
 
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search IntentGoogle's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent

Lily Ray
 
How to have difficult conversations
How to have difficult conversations How to have difficult conversations
How to have difficult conversations
Rajiv Jayarajah, MAppComm, ACC
 
Introduction to Data Science
Introduction to Data ScienceIntroduction to Data Science
Introduction to Data Science
Christy Abraham Joy
 
Time Management & Productivity - Best Practices
Time Management & Productivity -  Best PracticesTime Management & Productivity -  Best Practices

Vit Horky
 
The six step guide to practical project management
The six step guide to practical project managementThe six step guide to practical project management

MindGenius
 
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...

RachelPearson36
 
Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...
Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...

Applitools
 
12 Ways to Increase Your Influence at Work
12 Ways to Increase Your Influence at Work12 Ways to Increase Your Influence at Work

GetSmarter
 
ChatGPT webinar slides
ChatGPT webinar slidesChatGPT webinar slides
ChatGPT webinar slides
Alireza Esmikhani
 
More than Just Lines on a Map: Best Practices for U.S Bike Routes
More than Just Lines on a Map: Best Practices for U.S Bike RoutesMore than Just Lines on a Map: Best Practices for U.S Bike Routes

Project for Public Spaces & National Center for Biking and Walking
 
Ride the Storm: Navigating Through Unstable Periods / Katerina Rudko (Belka G...
Ride the Storm: Navigating Through Unstable Periods / Katerina Rudko (Belka G...Ride the Storm: Navigating Through Unstable Periods / Katerina Rudko (Belka G...

DevGAMM Conference
 
Barbie - Brand Strategy Presentation
Barbie - Brand Strategy PresentationBarbie - Brand Strategy Presentation
Barbie - Brand Strategy Presentation
Erica Santiago
 
Good Stuff Happens in 1:1 Meetings: Why you need them and how to do them well
Good Stuff Happens in 1:1 Meetings: Why you need them and how to do them wellGood Stuff Happens in 1:1 Meetings: Why you need them and how to do them well

Saba Software
 
Introduction to C Programming Language
Introduction to C Programming LanguageIntroduction to C Programming Language
Introduction to C Programming Language
Simplilearn
 
En vedette (20)

belay presentation project oneየተሽከርካሪ የመብራት ጥቅሞች እና ሊደረግላቸው የሚገቡ ጥንቃቄዎች.pptx

  • 1. የተሸከርካሪ የመብራት ክፍሎች ጥቅምና ሊደረግላቸው የሚገባ ጥንቃቄ ምሳሌ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አካዳሚ የትራንስፖርት ቴክኒሻን ስልጠና ፕሮጀክት 1 አዘጋጂና አቅራቢ በላይ ጌታቸው ካታጎሪ ህዝብ - 1 1
  • 2. የተሸከርካሪ የመብራት ክፍሎች ትቅምና ሊደረግላቸው የሚገባ ጥንቃቄ ስልጠናው የሚወስደው ጊዜ የንድፈ ሀሳብ ስልጠና 20 ደቂቃ የተግባር ስልጠና አንድ ሰዓት 2
  • 3. የስልጠና አላማ Training objective  ሰልጣኞች የተሸከርካሪ የመብራት ክፍሎችን እንድያውቁ ያስችላል  ሰልጣኞች የተሸከርካሪ የመብራት ክፍሎችን ጥቅም እንድያውቁ ያስችላል  ሰልጣኞች የተሸከርካሪ የመብራት ክፍሎችን ሊደረግላቸው የሚገባ ጥንቃቄን እንድያውቁ ያስችላል 3
  • 4. መግቢያ አሽከርካሪወች ተሽከርካሪን በሚያሽከረከሩበት ጊዜ የተለያዩ መልዕክቶችን ለማስተላለፍ እና አገልግሎት ለመስጠት በመሆኑ አንዲ አሽከርካሪ የእነዚህን መብራቶች አጠቃቀምና አገልግሎት ጠንቅቆ ማዎቅና መረዳት አለበት 4
  • 5. ስለዚህ በተሸከርካሪ ላይ ያሉ የመብራት ክፍሎችን በአጠቃላይ በሁለት እንከፍላቸዋለን፡ 1.ውጫዊ የተሸከርካሪ የመብራት ክፍሎች / Exterior lights/ 2.ውስጣዊ የመብራት ክፍሎች/ Interior lights/ 5
  • 6. 1.ውጫዊ የመብራት ክፍሎች / Exterior lights/ 1.የፍሬን መብራት / Stop light/ 2.የኋላ ማርሽ መብራት/ Reverse light/ 3.የማቆሚያ መብራት / parking light/ 4.የግንባር መብራት / Head light/ 6
  • 7. 6. የጉም ማቅለጫ መብራት / Fog light/ 7. የአደጋ ጊዜ መብራት / Hazard light/ 8. የሰሌዳ ቁጥር መብራት / license plate light/ 9. ጥሩንባ / Horn/ 10. የዝናብ መጥረጊያ / Wiper / 7
  • 8. 1. የፍሬን መብራት / Stop light/ የፍሬን መብራት የምናገኘው ከተሸከርካሪው ከኋላ በኩል ሲሆን አሽከርካሪው ተሽከርካሪውን በሚያሽከረከርበት ወቅት ፍጥነቱን ለመቀነስ ወይም ለመቆም ሲፈልግ የእግር ፍሬን ፔዳል ሲረገጥ የሚበራ መብራት ነው፡፡ 8
  • 9. 2. የኋላ ማርሽ መብራት/ Reverse light/ የማርሽ እጀታውን በመጠቀም የኀላ ማርሽ ጥርስ ስንመርጥ መብራቱ ይበራል የመብራቱ ቀለምም ነጭ ነው 9
  • 10. 3. የማቆሚያ መብራት / parking light/ ይህ መብራት ከሽከርካሪው ከፊትና ከኋላ የሚገኝ ሲሆን ከፊት ያለውን ክሊራንስ መብራት ሲባል ከኋላ ያለው ደግሞ ቴል መብራት ብለን እንጠራዋለን፡፡ ጥቅሙ በጨለማ ጊዜ ተሽከርካሪ መኖሩን ያመለክታል፡፡ 10
  • 11. 4. የግንባር መብራት / Head light/ 1.አጭር የግንባር መብራት -የምንጠቀመው የትራፊክ ፍሰት በተጨናነቀበት ጊዜ ሌሎች አሽከርካሪዎችን በማያውክ መልኩ እስከ 50 ሜትር ርቀት እንጠቀመዋለን፡፡ 2. ረጂም የግንባር መብራት -የምንጠቀመው የትራፊክ ፍሰት ባልተጨናነቀበት ጊዜ ሲሆን እስከ 100 ሜትር ርቀት እንጠቀመዋለን፡፡ 11
  • 12. 5. ፍሬቻ መብራት / turn signal light/፡- 1. ይህን መብራት የምንጠቀመው አሽከርካሪው በመሽከርከር ላይ እያለ ለመቆም ለመታጠፍ ጉዞ ለመጀመር ረድፍ ለመቀየር በሚፈልግበት ጊዜ የሚጠቅም ነው፡፡ 12
  • 13. 1.የቀኝ ፍሬቻ ጥቅም  ወደ ቀኝ ለመታጠፍ  ለመቆም  ለማስቀደም  ከግራ ወደ ቀኝ ለመለወጥ ይጠቀማል 2. የግራ ፈሬቻ ጥቅም  ከቆምንበት ለመነሳት  ለመቅደም  ከቀኝ ወደ ግራ ረድፍ ለመለወጥ  ወደ ግራ ለመታጠፍ ይጠቀማል 13
  • 14. 6. የአደጋ ጊዜ መብራት / Hazard light/ 1.ይህ መብራት የምናገኘው ከፍሬቻ መብራት ላይ ሲሆን የምንጠቀመው ደግሞ ተሽከርካሪው ላይ መንገዱ ላይ ወይም ተሽከርካሪው ችግር ሲገጥመን ነው ነው፡፡ 14
  • 15. 8. የሰሌዳ መብራት / licens plate light/፡-ይህ መብራት የሚገጠመው ከተሽከርካሪው የኋላ አካል ይገጠማል ተሽከርካሪው በምሽት ሲጓዝ ሰሌዳውን በትክክል ለማየት እና ለመለየት ይጠቅማል ፡፡ 15
  • 16. 9. ጥሩንባ / Horn/ ፡- የጥሩንባ ጥቅም በማሽከርከር ላይ እያለን ዘግየት ለሚሉ አሽከርካሪዎችም ይሁን መንገድ ተጠቃሚዎች መልዕክት በድምፅ መልክ ለመስተላለፍ ይጠቅማል፡፡ 10. የዝናብ መጥረጊያ / Wiper / ይህ ሲስተም ከመስታወት ላይ ዝናብ ለመጥረግና ውሃ መስተወት ላይ ለመርጨት ያገለግላል፡፡ 16
  • 17. ለመብራት ክፍሎች መደረግ ያለበት ጥንቃቄ  የባትሪ ተርሚናሎች እሳት እንዳያስነሱ የተሸፈኑ መሆን አለባቸው፡፡  ሞተር በማይሰራበት ጊዜ ኳድሮ ወይም ክፍት አድርጎ ያለመቆየት 17
  • 18. 1.ባትሪ ሲፈታ መጀመሪያ ኔጋቲቭን ቀጥሎ ፖዘቲቭን መሆን አለበት፡፡ 2.በተለያዩ የኤሌክትሪክ አስተላላፊ ገመዶች ውስጥ ተሸከርካሪው በሚታጠብበት ጊዜና በዝናብ ወቅት ውሃ ከገባ በቀላሉ እሳት ሊያስነሳ ሰለሚችል ገመዶቹ በደንብ የተሸፈኑና ያልተዝረከረኩ መሆን አለባቸው፡፡ 18
  • 19. 3. ፊውዝ ተቃጥሎ በሚቀየርበት ተመሳሳይ አምፔር ያለውን መቀየር አስፈላጊ ነው በሽቦ አስሮ መጠቀም አይመከርም፡፡ 4. አምፖሎች ሲቃጠሉ በተመሳሳይ አምፖል መቀየር አለበት፡፡ 19